ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል

ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል #Ethiopia #KonsoProtest
 
ዞን አይገባህም የሚል ከላይ-ታች/Top Down የሚል የአምባገነን ዉሳኔ ከወሰኑ በሗላ
1. የአርሶአደር ቤት እያቃጠሉ እየገደሉ ሬሳ ጭምር በዕሳት እያጋዩ ናቸዉ፡፡
2. ትላንት ምሽት የ23ቶች መኖሪያ ቤት በሙሉ ተፈተሾ እናቶችና ሕፃናትን አሥረዉ እየደበደቡ ናቸዉ፡፡
3. ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የእያንዳንዱ ኮንሶ አርሶአደር መኖሪያ ቤት እየተፈተሸ ነዉ፡፡
4. መንገድ ላይ ቤት ዉስጥ የተገኘ ወንድ ሁሉ ተይዞ ይደበደባል፡ ይቀጠቀጣል፡ ያለምክንያት ይታሠራል፡ ይገደላል፡፡ #MinilikSalsawi