ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፣ ቪየና ኦስትሪያ ውስጥ፤ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ፣ በግማሽ ማራቶን ድል በተቀዳጀበት ወቅት፤ ጂሮ ሞይቺዙኪ በተባሉት ጃ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብ

በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ ፕሬስ ስም የሚያደናግረው ጋዜጣ ፍሬው አበበ በተባለ ዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በኤርትራዊው ፋኑኤል ክንፉ ምክትል ዋና አዘጋጅነት የሚሰናዳ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሲሆን ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በውድ […]

ከሳምንታት በፊት በልእለሀያሏ አሜሪካ በቦስተን ከተማ የደረሰውን በአሸባሪዎች ጥቃት ህይወታቸውን ላጡና ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የሃገሪቱ ዜጎች በህዝብ ይሁንታ ስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ በሰላማዊ ህዝብ ላይ ለደረሰው አደጋ ሀዘናቸውን ለመግለፅና የወንጀሉን ፈፃሚዎች በቁጥጥር ስር ለማዋል መመሪያ ሲሰጡ ሰዓታት እንዳልወሰደባቸው ስንመለከት ወራት አልተቆጠረም፡፡በመሰረቱ ይህንን ዘግናኝ ጥቃት የፈፀሙት ፅንፈኛ አክራሪዎች ብዙም ሳይቆዩ በሃገሪቱ የፀጥታ […]

ዉስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት መታሻ ቤቶቹን የሚያዘወትሩ አብዛኞቹ ደንበኞችም የደንበኝነታቸዉ ዋና ምክንያት በጤና መጓደል ወይም በሥራ ጫና የደከመ ወይም የ…

ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ …

በቅርቡ በተደረገዉ የከተሞች አስተዳደር ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትሩ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በርካታ መቀመጫዎችን ማጣቱ፥የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት ይበልጥ ማሽቆልቆ

‹‹ኢንሳክሎፒዲያ ብሪታኒካ›› ስለ አፄ ኃ/ሥላሴ ባቀረበው አጠር ያለ ጽሑፍ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹Haile Selassie played a very important role in the establishment of the Organization of African Unity in 1963.›› ዕለታዊው የአዲስ ዘመን የወርኻ ግንቦት 15 ቀን 1955 ዓ.ም ዕትሙ በፊት ለፊት ገጽ ላይ፣ ‹‹ሠላሳ የአፍሪካ መሪዎች በተገኙበት ጉባኤ በአፍሪካ አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ግርማዊ ጃንሆይም የጉባኤው የክብር […]

click here for pdf እውነት እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ዘለዓለማዊ ነው፡፡ እውነትም ዘለዓለማዊት ናት፡፡ <የሰዎችን ልጆች ጥላዎች> ሲያስበረግ…

ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እ

ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/

በተለይ የሳርናየብ ርችቶች የተቀመጡበትን ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ከሚኖርበት የአዳሪ ተማሪ መኝታ ክፍል በማሸሽና ለፌደራል የህግ አስፈጻሚ አካላት በመዋ

በብዙ ሀገራት ሰርግ የአጭር ወይንም የአንድ ቀን ድግስ ብቻ አይደለም። ትንሽ ለየት የሚያደርገው የሰርግ ስነ ስርዓቱ እና ቅድመ ዝግጅቱ ነው።

በግዙፏ ላቲን አሜሪካዊት ሀገር ፤ ብራዚል፣ ካለፈው እሁድ አንስቶ እስከ ዓርብ በጉብኝት ላይ የሚገኙት፤ የጀርመን ርእሰ ብሔር ዮአኪም ጋውክ፤ ከሀገሪቱ ፕ

የእስረኞቹ ጠበቃ እንዳስታወቁት ክሱን የመሠረቱት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጅሐዳዊ ሐራከት በሚል ርዕስ ባሰራጨዉ ፊልም የደንበኞቻቸዉን ሥም በማጥፋቱ ነዉ።

አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ባለፈዉ መስከረም ከያዙ ወዲሕ ሚንስትሮች ከሥልጣን ሲወገዱ አቶ ሐይሉ ሁለተኛዉ ናቸዉ።።አቶ መ

ይኸነው አንተሁነኝ
ህወሓት ሀገራችንን በገልበቱ መግዛት ከጀመረበት ግንቦት 1983 ዓ/ም ጀምሮ ለቁጥር የሚያታክቱ ለመስማት የሚያስጨንቁ ብዙ ቁም ስቅሎችን ፈ…

ፍቅር ለይኩን
በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the Nile Water በሚል ርዕስ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ አውጥቷል። ይ

ግርማ ካሳ
በዳያስፖራ ቀንደኛ የኢሕአዴግ ደጋፊና የኢሕአዴግ ደጋፊዎች አስተባባሪ የሚባሉት፣ የሲቪሊቲ ፓልቶክ ክፍል ዋና አድሚን፣ አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አ

ገለታው ዘለቀ
ልትታተም ካሰበች አንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ አንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን አጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የ

ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በር

‹ዞን ዘጠኝ እንዴት ተመሠረተ? ለምን ተመሠረተ? ለምን ዞን ዘጠኝ ተባለ?…› እና ሌሎችም ተመሳሳይ ጥያቄዎች ባሳለፍነው ዓመት በዞን ዘጠኝ የፌስቡክ ገጽ በብ…

በ17 ዓመቷ ራሷን ያጠፋችው ወጣት ቤተሰቦች ልምድ ያካፍላሉ!
“በእኔ ቤተሰብ የደረሰ ልብ የሚሰብር ሀዘን በሌሎች ወገኖቼ ላይ ደርሶ ማየት አልፈልግም” (የኤ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣናት ዛሬ፥ ግንቦት 5 ቀን 2005 ዓም ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። ፍርድ ቤቱ ለነገ ከሠዓት በኋላ ተጨማሪ ቀጠሮ …

የኢዝላማባድ ፖለቲከኞች «መሪዎቻችን በአሸባሪዎች ሥለተገደሉ፥ ባልደረቦቻችን ሥለታገቱ» ወይም ከአወደ አፍሪቃ በተደጋጋሚ እንደምንሰማዉ «መስዋዕትነት…

በተራቸው ተባራሪዎች ከሆኑ ሶስት ወራት አልፏል። ጂሐዲስቶቹ ቲምቡክቱን ለ10 ወራት ግድም ተቆጣጥረው የከረረ አመለካከታቸውን ነዋሪው ላይ በኃይል በመጫን

ሶማሊያ ከ20 ዓመታት በላይ ያለ ቋሚ መንግስት ቆይታለች። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በሶማሊያ በርካታ ተቋማት ፈራርሰዋል። እናም በለንደኑ የሶማሊያ ጉባኤ ለጋ…

ልትታተም ካሰበች ኣንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ ኣንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን ኣጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የምናብ ሰው ወደ ኣንድ ሃገር ይሄድና በዚያ በኣንድ ሆቴል ውስጥ ተቀምጦ ናሽናል ጂኦግራፊ የተሰኘውን የ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ያያል። በወቅቱ ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራም የዱር እንስሶች ኑሮ ነው። ይህ የምናብ ሰው ከኣልጋው ጫፍ ላይ ቁጢጥ ብሎ ረጃጅም ጢሙን ቁልቁል እየላገ […]