እሥልምና በኢትዮጵያና የሰሞኑ ውዝግብ
በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡
በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡
Tweet By Haile Mulu መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀ ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ ወረዳ የተባረሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ያለፍላጐታቸው ወደ ደብረ ብርሃን መጓጓዛቸውን አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ፍትሕ ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም የባሰ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሰኔ […]
ወ/ሮ ሙሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ማሕበራትና ሴክቶራል አሶሲየሽን ፕሬዚዳንት – ልምዳቸውን እያጋሩ ነው፡፡ “ጣጣ” በማያውቀው አማርኛቸው የተራመዱበትን የሕይ…
ይሄ ወግ ትላንት አርብ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው። ታድያ ለዲያስፖራ አንባቢዎቼ አዲሳባ በተዘጋችው በዝችኛዋ ብሎግ አቅርቤያለሁ። ኢትዮጵያ አላችሁ ወዳጆቼ ፍትህ ላይ ታነቡታላችሁ በሚል እሳቤ ነው በዛችኛዋ መስኮት ያለጠፍኩላችሁ። ወዳጄ እንዴት አሉልኝ ? እኔ ከእርሰዎ ሃሳብ እና ከፒያሳ ናፍቆት በሰተቀረ በጣም ደህና ነኝ። በዝች በምንወዳት እና በምትወደን፤ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ባለፈው ሳምንት እከሰታለሁ ብዬ …![]()
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
በአሰቦትና በዝቋላ ገዳማት አካባቢ በቅርቡ ቃጠሎ ተነስቶ የነበረበት ሁኔታ፣ በአሰቦት ገዳም ይማር የነበረ አንድ ልጅ፣ መገደሉ ፣ እንዲሁም፤ የበርሊኑ ዘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነዳጅ ዘይት ውድነት ምክንያት ችግር እንደገጠመው አስታወቀ
በተለይ ከአማራ ክልል ሄደው በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው ባለሥልጣናት ሕገወጥ በመባላቸው የመሬት ይዞታዎቻቸውን እያስረከቡ ወደአዲስ አበባ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡
የመምህራኑን የደመወዝ ይጨመርልን ጥያቄ ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ይህንን
© ይህ ጽሑፍ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በሌላ መሰል ኅትመት ባይወጣ ይመረጣል፡፡«ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡
አቤ ቶክቻው
ትላንት ከፌስ ቡክ ላይ የተገኘ የአንዲትን ህፃን አበሳ የሚያሳይ ቪዲዮ በማቅረብ “ኡኡታ…” አሰምተን ነበር። ኡኡታውን በርካቶች ተቀባብለውታ…
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከትናንት በስተያ በዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት የሚያደ
click here for pdf ደንበኛ ንጉሥ ነው፤ የት?ጎንደር አንድ ሻሂ ቤት ተቀመጥን፡፡ አዘዝን፡፡ አልመጣም፡፡ ደግመን አዘዝን፡፡ አልመጣም፡፡ በኋላ ያዘዝናትን ልጅ ጠ…
አርእስተ ጉዳዮች፡-
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 19/2004 ዓ.ም፤ ማርች 28/2012 READ THIS ARTICLE IN PDF)፦
·
ከሰሜን
ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤ
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ
መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደ…
ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተሰባሰቡ ወጣት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያስተባበሩት ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
click here for pdf ነፍስ ኄር ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ 3ኛን ቀርቤ የማየት ዕድል ያገኘሁት የዛሬ ዓመት ነበር፡፡ ግብጽ ካይሮ በሚገኘው አባስያ መንበረ ፓትርያ
click here for pdf ነፍስ ኄር ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ 3ኛን ቀርቤ የማየት ዕድል ያገኘሁት የዛሬ ዓመት ነበር፡፡ ግብጽ ካይሮ በሚገኘው አባስያ መንበረ ፓትርያ
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።
መጀመሪያ እንዲህ ነበር፤“የኛ ሙሽራ ኩሪ ኩሪ፣አገባሽ አስተማሪ፡፡”ከዚያ በኋላ፤ (በጓደኛዬ እርዳታ ርዕሱን ያስታወስኩት የዶ/ር በፍቃዱ ‹ሰሚ ያጡ ድምፆ…
የኢትዮጵያን መጻኢ እድል በሚመለከት ለመናገር ሲነሱ የሚያስፈራ ነገር ኣለ። ይሄውም ስለ ነገ ለመናገር ተለዋዋጮቹን ብዙና ውስብስብ ኣድርገን ስለምናይ ኣንዳንዴም ጉዳዩን ያለ ቅጥ በማግዘፋችን ኣንዳንዴም ትህትና የመሰለ ነገር ስለሚሰማን ይሆናል። ይህ ሁሉ ግን ተላላ የሚያደግ ይመስላል። በዚህች ኣጭርዬ ጽሁፍ የኢትዮጵያን የነገ ህይወት ዛሬ እናያለን። የነገይቱን ኢትዮጵያን የምናይበት መነጽር ወሰብሰብ ያለ ጥናት ኣድርገን ሳይሆን በ ኣንድ የተፈጥሮ […]
ዋልድባ ገዳም በሚገኝበት አካባቢ ይካሄዳል የተባለን የስኳር ልማት አስመልክቶ ውዝግብ ተነስቷል፡፡
የቃሊቲው መንግስት አዲስ መጽሐፍ (በሲሳይ አጌና)
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ሀሙስ መጋቢት 13 የዓለም የውኃ ቀን ተከብሮ ሲውል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ውኃ ለምግብ ዋስትና ያለውን ወሳኝ ሚና በማስገንዘብ የምግብ አቅርቦት ጥ
ወደ ሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት ሄዳ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቷ የጠፋው የአለም የሞት ምክንያት? የፍትህ ጥያቄ? የሌሎች እህቶቻችን እጣ? ሌላም ሌላም ጥያቄዎች በ
ሥነ-ልቡናዊ፥ ማሕበራዊ፥ ፖለቲካዊ፥ ሐይማኖታዊ እና ሌላም።ፅሁፉ ታኪሲና ብጤዎቹን ሙጥኝ ማለቱ ግን፥ የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ-እግዚ አብሔር እ…
ሐድጎ ነጋሽ እንዳዘጋጀው
በአለም ደቻሳ አሟሟት ላይ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 14/2004 ዓ.ም፤ ማርች 23/2012. READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ሁሉም ሓላፊዎች በዋልድባ ገዳማት፣ በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴ ወአባ ሳሙኤል ገ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 14/2004 ዓ.ም፤ ማርች 23/2012. READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ሁሉም ሓላፊዎች በዋልድባ ገዳማት፣ በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴ ወአባ ሳሙኤል ገ