ከጎላ ወደ ዝቋላ
ዓለማየሁ ደንድር ከጎላ ሚካኤል በፌስ ቡክ እንደ ተረከውየዝቋላ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባታችን አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ብዙ ገድላትን የተጋደ
ዓለማየሁ ደንድር ከጎላ ሚካኤል በፌስ ቡክ እንደ ተረከውየዝቋላ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባታችን አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ብዙ ገድላትን የተጋደ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
በዝቋላ ተራራ ላይ የተነሳው ሰደድ እሳት ዛሬም በአስተማማኝ ሁኔታ በቁጥጥር ሥር እንዳልዋለ ተነገረ።
(ደጀ
ሰላም፤ መጋቢት 14/2004 ዓ.ም፤ ማርች 23/2012. READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ
ገዳማት ክልልና ዙሪያ የ
የፕሬዝዳንት ባሽር አላሳድን አስተዳደር በተቃወሙ ዜጎቿ ላይ ያልተቋረጠ የኃይል ጥቃት በከፈተችው ሶሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኛ ወገኖቿን ለመርዳ
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ የታሠሩትና ጥፋተኛ ተብለዉም የተፈረደባቸዉ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ይቅርታ ለመጠየቅ መዘጋጀታቸዉ ሲነገር ቆይቷል። ስለጉዳዩ …
በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ማሊ ዓማፅያን የጦር ኃይል መኮንኖች መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው ፕሬዚደንት አማዱ ቱማኒ ቱሬን ከሥልጣን ማውረዳቸውን አስታወ
በዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አሁን እሳት ሲነሣ እኔ እስከማውቀው ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡ በሁለተኛው እሳት ጊዜ በምእመኑ እና በሚመለከታቸው አካ
በአሁኑ ጊዜ የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ከሥጋት 98 በመቶ ነጻ ሆኗል፡፡ አልፎ አልፎ ገደል ውስጥ ከሚታየው ጢስ በስተቀር እሳቱ ጠፍቷል ማለት ይ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 13/2004 ዓ.ም፤ ማርች 22/2012 READ THIS IN PDF)፦ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ
ገዳማት ክልልና ዙሪያ የሚካሄደው
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 12/2004 ዓ.ም፤ ማርች 21/2012/ READ IN PDF)፦ ስጋቱ – ዛሬ አዳሩን ከምሽቱ 3፡00 ገደማ የቅዱሳን ከተማ በሚባለው ስፍራ ሲጤሱ የዋሉ የገመኑ (የተቃ…
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ገዳም ለዘለቄታው በእሳት በማይጠቃበት መልኩ ማቋቋም ይገባናል፡፡ ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የአካባ…
በዝቋላ ተራራ ላይ የተነሣው እሳት አሁን ወደ መብረድ የሄደ ይመስላል፡፡ ከነጋ እሳት እንዳልተነሣ በአካባቢው የሚገኙ ተከላካዮች ገልጠዋል፡፡ አሁን የቅ
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በገዳሙ ስም ተከፍተው በየመረጃ መረቡ የተለቀቁ የባንክ ሂሳቦችን እንደማያውቋቸው እና ምእመናኑ ጥንቃቄ እንዲያደ…
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ እንደገለጡልኝ እሳቱን የ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንበአካባቢው ደን ላይ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት ለሚደረገው ጥረት ለማድረግ የግል ልገሳዎን ይስጡ በ…
· በሰሜን አሜሪካ እና በአውሮፓ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የገንዘብ አስተዋፅኦ እያደረጉ ነ…
ዝቋላ ካለፉት ቀናት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ አልፎ አልፎ ገደሉ ሥር ከሚታየው ጭስ በስተቀር ይህ ነው የተባለ የጎላ እሳት አሁን የለም፡፡ ከየአካባቢ
በአሁኑ ሰዓት በዝቋላ ገዳም ነገሮች እየተረጋጉ ነው፡፡ ወደ ገዳሙ የሚወጣው ሕዝብ በመብዛቱ የተነሣ በአካባቢው የጸጥታ አስከባሪዎች እና በተጓዡ መካከል …
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
·
ትኩረታችን ወደ መከላከሉ – መዘናጋት አይገባም!!
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012 READ IN PDF)፦ በዝቋላ ገዳም ቃጠ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦
Picture: Courtesy of Nigusie Girma
የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል
እየተደረገ ባለው ጥረት፡-
·&nb…
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ PDF)፦ የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት፡-
የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከ
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 8/2004 ዓ.ም፤ ማርች 17/2012/ PDF)፦ ተወዳጁ የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ
(BBC):- Egypt’s Coptic Christian Pope Shenouda III has died at the age of 88, state television has announced.
The cause of his death was not reported, but the leader of the Middle East’s largest Christian minority had suffered from health …
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። ተስፋዬ ገብረ …![]()
የዓለም ዜና
ገላነው ክራር ([email protected])
ተስፋዬ በሰሞኑ ጽሁፎቹ መነጋገሪያ ሆኗል። ጽሁፎቹን አነበብኩ። የተስፋዬን ጽሁፍ ሳያነብ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም። አ
ዛሬ ለቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አንድ መልዕክት ለመስደድ አስቤያለሁ። እስከ ዛሬ ድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የተለያዩ መልዕክቶችን ስንልክላቸው ነበር። እርሳቸው ግን አይተው እንዳላየ፣ ሰምተው እንዳልሰማ ዝም ብለውናል። በርግጥ መልዕክቶቻችንን እንደሚያነቡ ባለፈው ግዜ ጠቁመውናል። “እያንዳንዳችሁ በየጋዜጣው የምትፅፉትን እናያለን የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልገባችሁ ጋጥ ወጦች ናችሁ” ብለው እስከ ዶቃ ማሰሪያችን በተናገሩበት “ዲስኩር” ቢያንስ መልዕክቶቻችንን እያዩ እንደሆነ ተረድተናል። እኛም “ጠቅላይ …![]()
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ቴዎድሮስ አበበ
ቋንቋን ያከብራሉ። ቃላትን ይንከባከባሉ። ለሥነ ጽሑፋዊ ውበት ይጠነቀቃሉ። የአጻጻፍ ስሌታቸው ያስደስታል። ስለሆነም የእውነተኛ ታሪክም…
የዓለም ዜና
“ታጠቅ ህሉፍ የተባለ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ሰራተኛ በደረሰበት አስተዳደራዊ በደል በሰውነቱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ራሱን አቃጥሎ መሞቱን” የዓይን እማኞች ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ የአካባቢ ነዋሪዎች እንደሚሉት “በደብረማርቆስ ከተማ ልዩ ቦታው አብማ 04 ቀበሌ በአቶ ጫኔ ቤት ውስጥ ተከራይቶ ይኖር የነበረው ታጠቅ ህሉፍ ራሱን አቃጥሎ ገሏል” ብለዋል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን ምስክሮች እንደሚሉት “ታጠቅ ህሉፍ […]