«የመጽሐፍት ማዕድ» የንባብ ባህልን ማዳበር እና ትውውቅ DW Amharic March 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጎርጎሮሲያዊ የዘመን አቆጣጠር ወር በገባ ዘወትር በመጨረሻው ዓርብ ዕለት፤ E-within የሚባለው ድርጅት አንድ የንባብ ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ ያዘጋጃል። «የመጽሐፍት ማዕድ» በሚል መጠሪያው የሚታወቀው ይህ ምሽት፤ ለሁሉም መጽሐፍ አፍቃሪያን ክፍት ነው።