የአረብ ሊጋዉ ጥምር ጦር ለማቋቋም አሰበ DW Amharic March 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመካከለኛዉ ምሥራቅ ዉጥረት እያየለ በመጣበት በአሁኑ ወቅት የአረብ ሊጋዉ ጥምር ጦር ለመመሥረት እንደሚፈልግ ተገለፀ። የሚቋቋመዉ ጥምር ወታደራዊ ጦር ሃገራቱ አካባቢ እየጨመረ የመጣዉን ሥጋት እና ደህንነት ያስጠብቃል ተብሎአል።