የፓርቲዎች ክርክር መድረክና የሰማያዊ ፓርቲ ስሞታ DW Amharic March 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።