Author: Mereja.com mereja
“የችግሩ መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው” – ኤርምያስ ለገሰ
ሰሞኑን በኢትዬጲያውያን ላይ የመከራ ዶፍ እየዘነበ ነው። ይህ የድቅድቅ ጨለማ ናዳ ባስከተለው አደጋ የተፈጠረው ቁጭትና መብከንከን ከቃላት በላይ ሆኗል። በኢትዬጲያውያን ዘንድ ከዚህ ውጭ የመተከዣ አጀንዳ ያለ አይመስልም። እንባ እንደ ጐርፍ እየወረደ ነው። የእናቶቻችን ደረት በእሳት የተለበለበ እስኪመስል ድረስ እየተደለቀ ነው። ወጣቶቻችን ከአረመኔዎች ጋር ግብግብ እየገጠሙ ነው። በመንገድ፣ በትራንስፓርት፣ በምግብ ቤት፣ በስራና በተለያየ አጋጣሚ የምናገኛቸው የባእድ አገር ሰዎች ሳይቀር የሀዘናችን ተካፋዬች መሆናቸውን እየነገሩን ነው። ነግረውን ብቻ አያቆሙም ። አያይዘው ፣
በአሜሪካ የመሸገው የሳሙኤል ዘሚካኤል ደቀ-መዝሙር ክንፉ አሰፋ
“አሜሪካ ይዞን ከሄደ በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የገበያ አዳራሽ (ሞል) ውስጥ ጥሎን ጠፋ…ፖሊስ ሁለት ግዜ ይዞን ነበር… በርሃብ ተቀጣን፣ ርሃብ ጸንቶበት ሆስፒታል የገባም ልጅ አለ። … በየሬስቶራንቱ እየዞርን ለምነናል።” ይላል አንድ የ 11 አመት ሕጻን ሳይንቲስት። ሂውስተን ቴክሳስ ያሚገኘውን ናሳ የጠፈር ምርምር ተቋም ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ ሄደው ነው አስሩ ሕጻናት ዲሲ ላይ የሚሰቃዩት። አስሩን ህጻናት […]
የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ ባዩ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ባስተላለፈው ዜና ማገባደጃ ላይ ሊቢያ ውስጥ የተገደሉት ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን መንግስት በካይሮ ግብጽ ከሚገኘው ኢምባሲ ለማረጋገጥ እየሞከርኩ ነው አለ
አይሲስ በሊቢያ በሚገኙ ስደተኞች ላይ ፈፅሜዋለሁ ያለውን ግድያ መንግስት አወገዘ
አይሲስ የተባለው አለምዓቀፍ አሸባሪ ቡድን በሊቢያ በሚኖሩ ስደተኞች ላይ ፈፅሜያዋለሁ በሚል በቪዲዮ ያሰራጨውን ዘግናኝ የግድያ ተግባር የኢትዮጵያ መንግስት እንደሚያወግዘው አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሀፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን እንደገለፁት አሸባሪዎች በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚፈፀሙትን ይህን መሰል የጭካኔ ተግባር ኢትዮጵያ በፅኑ የምታወግዘውን ያህል ቀደም ሲል ጀምሮ ዜጎቿንም ከሽብርና አሸባሪዎች ጥቃት ለመታደግ የሚያስችላትን አስፈላጊውን ዝግጁነት ተግባራዊ በማድረግ የአገሪቱን ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ልማት በአስተማማኝ ማረጋገጥ ችላለች ፡፡
በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 11፣2007 የተለያዩ አለም ዓቀፍ ሚዲያዎች ባሰራጩት ዘገባ አይሲስ የተባለው አሸባሪ ቡድን ግድያ የፈፀመባቸው ስደተኞች ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ቢገልፁም በግብፅ ካይሮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ግን ስደተኞቹ ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸው ማረጋገጫ እንዳልሰጠም ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
አሸባሪው ቡድኑ ለህልፈት የዳረጋቸው ዜጎች ኢትዮጵያውያን ቢሆኑም ባይሆኑም መንግስት በንፁሃን ላይ የሚፈፀም ይህን መሰል አፀያፊና ዘግናኝ የሽብር ድርጊት አጥብቆ ይኮንናል ብለዋል፡፡
በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለስ የሚፈልጉ ከሆነም መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡በመሆኑም ከሊቢያ ወደ ሀገር ተመላሽ ፈላጊ ስደተኞች በግብፅ ካይሮ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር ግኑኝነት እንዲፈጥሩም የኢትዮጵያ መንግስት አሳስቧል ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሀፈት ቤት ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በላው መግለጫ አመልክቷል፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሚወዳደሩት የመድረክ ዕጩ ራሳቸውን ከምርጫው አገለሉ
‹‹ቅጽ አራት ከተሞላ በኋላ ራስን ማግለል አይቻልም›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን በቦሎሶሶሬ 2 የምርጫ ክልል ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ለውድድር ከቀረቡት ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል፣ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)ን ወክለው ለውድድር ቀርበው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኃይሌ ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ ‹‹ከምርጫው ራሴን ለማግለል ስወስን ምንም […]![]()
የኤርትራ ነገር የኛ ጉዳይ፣ ትችትን በቅኝት ( ሄኖክ የሺጥላ )
ወዳጄ ልጅ ተክሌ የጻፈውን ” የኤርትራ ነገር ፣ የኛ ችግር ፣ መርህ አልባ ፍቅር ” የምትለዋን አየሁ ። መስመር በመስመር ደግሜ ደጋግሜ አነበብኩ ። ከዚያ ተመለሼ ወዳጄ መሳይ መኮንን በዳላስ ስለ ኤርትራ ቆይታው ያደረገውን ውይይት ተመለከትኩ ፣ እኔ በነበርኩበት በሲያትል ላይ ስላደረገው ውይይትም ለማስታወስ ሞከርኩ ፣ ከዚያ የፕሮፌሰር መስፍን ወለደማርያምን ጽሑፍ በድጋሚ አነበብኩ ፣ ከዚያ […]
ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው – አበበ ገላው
ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። እኔ ለህወሃቶች የምመኝላቸው፣ እውነተኛ እራእይ ያለው መሪ እንዲያገኙ ነው። ለነገ ሳይስቡ ዛሬ ሆድን በኪሳራ ከሞምላት፣ እራስን ከማወደስ፣ ሌሎችን ከማኮሰስ፣ አፈናቅሎ ከመውረስ፣ አምታቶ ከመዝረፍ፣ በሃሰት ከመክሰስ፣ ህዝብን ፈርቶ ከመኖር፣ በደካማ ዜጎች ስቃይ ከመደሰት፣ በዘርና በጎጥ ከመከፋፈል፣ በባዶው ከመጎረር፣ የሃሰት ክብርና ዲግሪ ከጥቁር ገበያ በርካሹ ከመሰብሰብ፣ ጥራት የሌላቸው የሰው አሻንጉሊቶች ከመሰብሰብ የሚያድን […]
The post ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው – አበበ ገላው appeared first on ሳተናው .
ጠ/ሚ ኃ/ደ የኤርትራ ቢሻን የወርቅ ማምረቻ በኢትዮጵያ አ/ኃ ጀቶች ተደበደበ ስለመባሉ ለማስተባበል ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ (አለምነህ ዋሴ ዜና)
ጠ/ሚ ኃ/ደ የኤርትራ ቢሻን የወርቅ ማምረቻ በኢትዮጵያ አ/ኃ ጀቶች ተደበደበ ስለመባሉ ለማስተባበል ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ፡፡
የሳውድ አረብያ ጦር የመን ገባ! (አለምነህ ዋሴ)
የሳውድ አረብያ ጦር የመን ገባ!(አዋዜ)
