ናይጄሪያ፤ ሀገር አቀፍ ምርጫው ለነገ ተራዘመ DW Amharic March 28, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሊካሄድ ከታሰበ ከ6 ሳምንታት በኋላ ዛሬ ናይጄሪያ ውስጥ ጥብቅ ቁጥጥር በተሞላበት ሁናቴ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሄደ። አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን ዳግም ለመመረጥ እጩ ሆነው ቀርበዋል።