በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል::

እንደተፈራው በደብረማርቆስ ደመራ ላይ ሕወሓት ብጥብጥ አስነስታ ብዙ ወጣቶችን አሰረች – ስነ ሥርዓቱ ተቋረጠ – ባህርዳር ተኩስ ይሰማል
(ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ከተማ በተደረገ የደመራ በዓል ላይ የሕወሓት መንግስት እንደተፈራው ብጥብጥ አስነስቶ በርካታ ወጣቶችን ማሰሩ ተሰማ::
የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ከሆነ በደብረማርቆስ ደመራ ላይ የሕወሓት መንግስት ሆን ብሎ ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ወጣቶችን ዳመራ በጠበጡ በሚል አስሯል:: እንዲሁም በርካታ ወጣቶች እንደተቀጠቀጡም የደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል::
እንደ ምንጮቻችን ገለጻ የሕወሓት መንግስት የአማራውን ወጣት ለትግል ተነሳሽነቱን ለማኮላሸት በዚህ የደመራ ስነ ሥነስርዓት ላይ ባዘጋጃቸው ሰዎች ሆን ብሎ እንዲበጠበጥ አድርጓል:: ቀደም ብሎ ሕወሓት ይህን በማደረግ ወጣቶችን ለማሰር እንዳቀደ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም::
ይህ በ እንዲህ እንዳለ በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል:: ተኩሱ እየተሰማ ያለው በባህር ዳር ቀበሌ 13 መኮድ አካባቢ ሲሆን ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ እንደሚገኝም ታውቋል:: ዘ-ሐበሻ ተኩሱ ለምን እና እንዴት እንደተፈጠረ በማጣራት ላይ ናት::

13 Comments on “በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል::”

  1. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
    20 ሚሊዮን ብር ብቻ?
    ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡

    አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡

    ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅሙት ወንጀል ነው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ሕውሓት ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ሕውሓቶች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁሉም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡

    Reply

  2. The people of Ethiopia don’t expect anything better than state sponsored terrorism, robbery, ethnic cleansing, genocide, and kidnapping innocent citizens from Woyane. Woyane’s high crimes of treasons, terrorism, treachery, and extra judicial members has no end. Ethiopians don’t have any other options except dismantling and destroying Woyane and it’s members and supporters. Woyanes don’t have or respect religion and special days like Meskel. They try to use every thing to save and maintain their criminal government. These projects and activities of Woyane shows their desperation and stupidity. The people of Ethiopia are resolved to break the back of Woyane because of the support of the whole country and its citizens. These criminal thugs have to be the target of freedom loving citizens. Identify, isolate, and disable them so that they don’t present challenges to our uprising and make them either to disappear or permanently disabled to be of no use to Woyanes.

  3. በህዝብ ላይ እንደዚህ እንደጨከናችሁ ፈጣሪና ፍጡር ለዘላለም በከባድ ይጨክንባችሁ፡፡ በበላይ አገር በለምለሙና ተአምር በተሰራበት እናንተን የጣሊያን ባንዳዎችን ባሸበረበትና ባሸነፈበት ቦታ ይኸው ተጨማለቃችሁበት፡፡ ብቻ ጥላቻንና ጭካኔን በናንተ ላይ እያስተማራችሁ ስለሆነ ለዚህ ምስጋና ይገባችኋል፡፡ አንድ ቀን በናንተ ላይ በሰይጣን መንፈስ ተሞልቶ በእጥፍ ድርብ እንደሚመለስ ግን አትጠራጠሩ፡፡

    አዎ ወያኔ ትግሬዎች በሰይጣን ሥራ ላይ ናችሁ፡፡ ከሥራዎቻችሁም ውስጥ፣

    የአማራን መሬት በመውረር ለራስ ለማድረግ በረጅምና በከባድ የያዛችሁን መሬት የመስረቅ ሱስ ለማርካት ሲሀን ይህም ተከዜን ተሻግራችሁ የጎንደርን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎችን እንደ ቃፍቲያ ሁመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት እንዲሁም ራያን ከወሎ በህገወጥ መንገድና በጉልበት ወረራ የትግራይ ክልል ለማድረግ ለጊዜው ችላችኋል፡፡

    ይህም የተሳካላችሁ ስለመሰላችሁ የኢትዮጲያን ከፍተኛ ቦታና በዙሪያው የሚገኝን የሰሜን ተራሮችና አማራን ከሱዳን ጋር የሚያገናኝን ጠረፍ ቃፍቲያ ሁመራን ጨምሮ ከላይ እስከታች የትግራይ ክልል እንደሆኑ በመዋሸት በካርታ መልክ ሰርታችሁ ለ10 አመታት ያህል የ10ኛና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችን በውሸት ጭንቅላት ስታጥቡ ኖራችኋል፡፡ አሁን ደግሞ የተደረሰባቸሁ ሌላኛው ውሸት ዘረ ባንዳና ለማኝ ትግሬዎች የፋሲለደስንና የላሊበላን ስልጣኔዎችን በአክሱማይት ዘመን በነሱ የተሰሩ እንደሆኑ በማስመሰል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ጭንቅላት በውሸት ስታጥቡ ኖራችኋል፡፡ ከአሁን ጀምሮ በየቀኑ ገና ስንት ጉድ ሰለናንተ እንደምንሰማና እንደምትጋለጡ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ህዝቡ ነቅቶባችኋል፣ ጠልቷችኋል፣ አድሞባችኋልና ተነስቶባችኋልም፡፡

    ለመሆኑ እውነት መናገር የሚባል ነገር ታውቃላችሁን? ከመስረቅ፣ ከመዝረፍ፣ ዜጋን ከመከፋፈልና ከማጣላት፣ ሀገርን በክልል ስም ከመቆራረስ፣ ዜጎችን ከማሰር፣ ከማሰቃየት ከማጥፋት፣ ከሀገር ከማባረር፣ ከማደህየት፣ ከመጨፍጨፍ፣ ከውሸትና ከምትሆኑት ሁሉም የሰው ያልሆነ ባሀሪ ውጪ ሌላ የምትሰሩትና የምትችሉ አለን?

    ከአሁን በኋላ ግን እንዳለፈው 25 አመታት እየሆናችሁ በጥፋት ለመኖር አትችሉም፡፡ ከአማራና ከአፋር በጉልበት በመውረር በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል ያደረጋችሁትን በመመለስ ዛሬውኑ ያን የተረገመ ደረቅና ደንጋይ ትግራይ፣ ትግራይ የምትሉትን ይዛችሁ ብትሄዱ እንዴት ሰላም በሰፈነ ነበር፡፡ ከአድዋ ጀምሮ ፋሽስት ጣሊያንና ሌላውም ጦርነትና ባድመን ጨምሮ ለሁሉም ጥፋት አናንተ ናችሁ መዘዙና ምክንያቱ፡፡ ምን አለ ከተከዜና ራያ ምላሽ ያለውን ከታሪክ ጀምሮ የናንተ የሆነን እስከ 1991 ዓ.ም የትግራይ ካርታ ቦታችሁን ይዛችሁ ብትሄዱና ብንገላገላችሁ፡፡

  4. ይህ ሻርሙጣ ወያኔ ያሰበው ፈንጂ ነበር ግን በግርግር ትምክህተኛ የሚላቸውን ወጣቶች በዚህ ግርግር ለመበቀል ወስኗል ግን የበቅሎዋን ገመድ አሳጠረ እንጂ ምንም ፋይዳ አያመጣም

  5. with out [nekate helena] youare blind 2 month ago i have been in gojjam to visit my sick sister.tgrea told them all diasboras are bla bla i want confess i have never been discrmnated in my life in europe or my country n .america but in gojjam or addis i born in debre markoss i had very unconfotable even to eat food in hotels .first moresh amhara books.casats cdsmust distbuted in amhara kilil they scared to talk about tgra aven they scared tgrea sloter them as usuall

  6. Tgrie woyaniewochna telalakiwoch achew
    yemiyanadd achewna miyasazn achew yegedelut, yaserut, yedebedebut, bedel yaderesubet sew gudat sayhon enezihn enesu yaderesu achewn gudatoch bemamarer menageruna qim meyazu new.

  7. ደም መላሽ ነው ስሙ በተግባር የሚታይ
    በጠላቱ ጠላት ገዳይና አሰቃይ
    የወያኔ ትግሬ በአማራ ላይ ወንጀል
    ከዘር ዘር ተላልፎ በደም ይመለሳል፡፡

    ብአዴንም ሆነ ያ በአማራ ላይ ጦርነት ያወጀ እውር የወያኔ ቅጥረኞችና ተላላኪዎች ናቸው፡፡ አማራ ከአሁን በኋላ ትግሬ ገዳይ እያለ እንደሚፎክርና፣ እንደሚያስተጋባና በተግባር እየፈፀመ እንደሚጀግን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

    ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ 45 በመቶ የሚሆነውን መሬት ከአማራና አፋር በህገወጥ መንገድ ወሰዶ በወረራ መልክ በመያዝ በ1994 ለተመሰረተ የተረገመ ትግራይ ፕሬዚደንት ተብዮ ደም መጣጪ የባንዳ ልጅ አባይ ወልዱ በአደባባይ ለትግራይ ህዝብ ሲናገር አማራን የጦር አውድማ እናደርጋለን ብሎ አውጇልና ዝቷልም፡፡ ከ50 በላይ የሚሆኑ ትግሬ አሸባሪዎችን አሰልጥነው የጎንደር ከተማን እንዲያቃጥሉ አሰማርተዋል፡፡ በጎንደር ቅዳሜ ገበያም የተቃጠለ በነሱ አማካኝነት በዚህ በትግሬዎች አማራን የጦር ቀጠና የማድረግ እቅድ መሰረት ነው፡፡ ቁጥራቸው በጣም ብዙ የሆኑ የወያኔ ትግሬ ሰላዮችና ረሻኞች በአማራ ቦታ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ከአዲስ አበባና መቀሌ ሆነውም ነው የሚያንቀሳቅሷቸው፡፡

    አማራን የጦር ቀጠና እናደርጋለን ሲሉ በውስጡ ብዙ ዝርዝር አለው፡፡ ከዚህም ውስጥ ወጣቱን ትምህርት እንዳይማርና ሰላማዊ ህይዎት እይዳይኖረው ማድረግ፣ በእስር ማጎርና ማሰቃየት፣ መግደልና መጨፍጨፍ፣ እንዲባረር ማድረግ፣ ህዝቡ በሰላም ወጥቶ እንዳይገባና ህይዎት እንዳይመራ ማድረግ፣ ቦታውን በኢኮኖሚ ወደኋላ ማስቀረትና በሀብት ማደህየትም ይገኝበታል፡፡ መለስ ዜናዊ አማራ ከመንገድ ላይ ቁጪ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ ያለውን እውን ለማድረግና አማራ ጠፍቷል፣ ገድለነዋል፣ ሞቶ ቀብረን መቃሩን ረግጠነዋልና ሌላም እያሉ በአደባባይ የሚሰብኩትንም በአማራ ህዝብ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ ለማረጋገጥ ሳያስቡም አይቀርም፤ አይሳካላቸውም እንጂ፡፡

    በዚህም ኢምባሲውን ጨምሮ የእንግሊዝ መንግስትና የስለላ ተቋማት ከአሜረካ ጋር በመሆን ከጅምሩ ጀምሮ አብረዋቸው ናቸው፡፡ እነዚህም የውጪ ጠላቶች ሰላይ ነን ወይም የውጭ መንግስት ተላላኪ ነን እያሉ በግልፅ ሳይሆን የሚመጡ በስውር በእርዳታ ሰጪ፣ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅትና በበጎ አድራጎት ስምና በሌላም በተለያየ መንገድ ጠቃሚና ሰላማዊ እየመሰሉ ሲሆን በዚህም መልክ ነው ወያኔ ትግሬዎች ከነዚህ የውጪ ዘረኛ ሀይሎች ጋር በምስጢር በመስማማት ላለፉት 25 አመታትና በተለይም አስር አመታት አማራን የተለያየ ጉዳት በሚያስከትል መርፌ ከመውጋት ጀምሮ በተለያየ መንገድ በከባድ ለማጥቃት የቻሉ፡፡

    ይሁንና ግለሰቦችን እንጂ የአማራን ህዝብ ግን በፍፁም ሊጎዱት እንጂ ሊያጠፉት አይችሉም፡፡ አማራ እንደ ሌሎች የኢትዮጲያ ህዝቦች በጎሳና በሃይማኖት የተከፋፈለ አይደለም፡፡ አማራ ታሪካዊና መሰረት ያለው ታላቅ፣ ኩሩና ጀግና ህዝብ ነው፡፡ ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ የአማራ ታሪካዊ መሬት በአለም ካሉ ለምና ሀብታም ከሚባሉ ጥቂቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሌላው ሌላው ቀርቶ የግብፅ ህልውና የሆነ አባይ ምንጩ አማራ ነው፡፡ የአፍሪካ ጣራ የሆነና በምድር ወገብ አካባቢ ከአለም በከፍተኛና ጠቃሚ ቦታነት የሚጠቀስ የአማራ ህዝብ መኖሪያ ነው፡፡

    በመሆኑም ከእንግሊዝና አሜሪካም ጋር በምስጢር በመስማማት እርዳታ ለጋሽ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ፣ በጎ አድራጎትና ሌላም በሚል ስም እየመጡና በአማራ ቦታ ከተማዎችና መንደሮች ጭምር በአካል እየተገኙና ሌሎችን እያሰማሩ ሴቶች እንዳይወልዱ፣ ህፃናት በጤና እንዳያድጉ፣ ወንዶች እንዲኮላሹና ሌላም በማድረግ አማራን የነሱ መድሀኒት መሞከሪያ፣ መመራመሪና መጉጃ አድርገውት ኖረዋል፡፡ በሚሊዮኖች የሚቆጠር አማራም በዚህ ምክንያት የሚፈጠረው ሳይፈጠርና የተፈጠረው ደግሞ ጤናው ሊጎዳና ሊሞት ችሏል፡፡ ይህ ሁሉ የዘር ማጥፋት ወንጀል ግን ተመዝግቦ የተቀመጠና የወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ ቁጥሩና ይዘቱ ለበዛ ወንጀል ዋነኛ አካል ነው፡፡

    ይሁንና አማራን ጎዱት እንጂ አላጠፉትም፡፡ ከአሁ በኋላ ግን ያለምንም ማቅማማትና መራራት ራሱን በሚገባ ይከላከላልና ያጠቃልም፡፡ የሚከላከልም እነሱ በእሱ ላይ ከሚጨክኑት በእጅጉ በከፋ በነሱ ላይ በመጨከንና እንደ አረመኔ በመሆን ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ ብቸኛውና ዋነኛው የአማራ ህዝብ ጠላት ሆኖ ለመጪዎች ብዙ ዘመናት የሚታወቅ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ በአማራ ላይ እንዳለፈው ሊሆን በጭራሽ አይችልም፡፡ ይህም ይሆን ዘንድ በወያኔ ትግሬ ተመስርቶ የአማራ ህዝብ ጠላቶችን እየመረጠና እያሰለጠነ ወያኔ የሚያሰማራበት ብአዴን ጨርሶ መጥፋት አለበት፡፡ የወያኔ ብአዴን ጠፍቶ በምትኩ የአማራ ብአዴን ወይም በሌላ ስም መመስረት አለበት፡፡

    ይህም ይሆን ዘንድ እንደ በረከት ስሞኦን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ሽንቅጡ፣ ካሳ ተክለ ብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ አለምነው መኮንንና የመሳሱት የአማራ ህዝብ ጠላቶች መወገድ አለባቸው፡፡ እነዚህ ናቸው ለወያኔ መገልገያ ሆነው በአማራ ህዝብ ላይ ወያኔ ወንጀል እንዲፈፅም የሚያደርጉና እነሱም እየፈፀሙ የሚገኙ፡፡ አማራ ግን ከአሁ በኋላ በወያኔ ትግሬ የሚጎዳ ቢሆንም ሊጠፋ የማይችል ሲሆን ዝም ብሎ የሚጎዳም ሳይሆን አጥፍቶ የሚጠፋ ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ በታሪክ ውስጥ ለአማራ ህዝብ ጠላት ከሚባሉት ጥቂቶች ውስጥ ቅድሚያ ቦታን የያዘ ሲሆን አማራን ለመጉዳትና ለማጥፋት ከውጪ ሀይሎች ጋር ሆኖ ለዘመናት እንደሰራ ሁሉ ከአሁን በኋላ ደግሞ ፅዋው በሱ ላይ ሆኗል፡፡ ትግሬ ወያኔ ቁጥር አንደኛ የአማራ ጠላት ስለሆነ በዚህ መልክ መስተናገድ አለበት፡፡

    ሞት ለወያኔ ብአዴን፡፡ መወለድ ለአማራ ብአዴን፡፡ ሞት ለበረከት ስሞኦን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ሽንቅጡ፣ ካሳ ተክለ ብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ አለምነው መኮንንና የመሳሱት የወያኔ ተላላኪና አሽከር በአማራ ህዝብ ላይ ጠላቶች፡፡

    4.5 ቢሊዮን ብር ለአማራ ክልል እድገት የተመደበን ለምን ትግራይ ሰሞኑን ወሰደው? ደደቦችና የአማራ ህዝብ ጠላቶች ብአዴኖች ለዚህ ምን መልስ አላቸው? አሁንም የአማራ ህዝብ ተወካይ ነን ይሉን ይሆን? ተወካይነታቸውስ ምን ለመሆንና ለማድረግ ነው? አማራን ለማዘረፍ፣ ለማሰረቅ፣ ለማሳሰር፣ ለማሰቃየት፣ ለማስደብደብ፣ ለማሰወር፣ ለማስረሸን፣ ለማስጨፍጨፍ፣ በአድገት ወደኋላ ለማስቀረት፣ ለማደህየትና በነሱ ተመልካችነትና ተባባሪነትም የሚደርስበትን በደል ሁሉ ለመፈፀምና ለማስፈፀም ነው?

    የአማራ ህዝብ ግን ከወያኔ ትግሬ ንክኪ ያለውን ምርትም ሆነ ሸቀጥና ሌላውንም የንግድ ተቋምነና የገንዘብ ምንጪ ሙሉ በሙሉ መቃወምና ማዕቀብ ማድረግ አለበት፡፡ ኢፎርት፣ ትረትና የመሳሰለት የትግራይ ልማት ተቋማት ቦታቸው ስላልሆነ ሙሉ በሙሉ ከአማራ መወገድ አለበቸው፡፡ ለትግራይ ስለሆኑ ከትግራይ ውጪ በኢትዮጲያ ቦታ ሊኖራቸው አይገባም፡፡

    • kkk, woleyew and abeje, you really must be a recently born may be 7 or 8 years old retarded malnourished kids ! this political game of “divide and rule ” which your master tplf have emulated the foreign colonialist power of the British have long been gotten wise to by the people of Amhara and other ethnic groups in the country. cannot you see that it no longer can serve you any purpose ?! o, what ill-bred are you tigre bandas ?! now you seem to launch at micro level this “divide and rule ” between the same people of Amhara, i.e. Gojjam and Gondar which are geographically or provincially inhabiting in diverse provinces. They are the same people, Amhara is ONE !!! Wello + Gojjam + Gondar + Shewa = ONE great AMHARA !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*