በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ።

መስከረም 19, 2009 ዓ.ም አስደንጋጭ እና አሳሳቢ

በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። ብር ሸለቆ የታሰሩ የዐማራ ወጣቶች በግዴታ በመርፌ እንዲወስዱ የተደረገውን መድኃኒት ምንነት የሚያስረዳ ምስል ትናንት ወጥቷል። በዚሁ መሠረት የዐማራ ሀኪሞች ማኅበር መድኃኒቱን በተመለከተ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጥቷል።

ሁሉም የሰውነት ጡንቻወች እንዲዝሉ ወይም አላግባብ እንዲወጠሩና የፈለጉን አሰቃቂ ድርጊት ለመከወን (አስንፎ ለመምታት፣ ለማንጠልጠል፣ ለመግደል..) የሚያስችሉ አፍዝ አደንግዝ(Sedative Hypnotic) የሆኑትን የመርፊ መድኃኒቶች በግዳጅ እየተውጉ ነው። ዲያዘፓም እና ዲልትያዘም (Diazepam Diltiazem) ጥቂቶቹ ናቸው። እነዚህ መድኃኒቶች ለሚያስፈልገውና በሃኪም ትዛዝ ብቻ የሚሰጡ፡ ከፍተኛ ቁጥጥርና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ናቸው። ከመጠን በላይ(Over Dose)ና ለማያስፈልገው ከተወጉ የመናገር ችግር፡ የሰውነት ክፍል መዛል: አለመታዝዝ (Dyskinesias): እረፍት መንሳት(akithsia)፡መደበት(Depression) ጭንቀት እና መተንፈስ ኣለመቻል ያስከትላሉ። በብዛትና በተክታታይ ከሆነ የልብ መድከም፡ የደም ማነስ፡ ሾክ፡የሚጥል(Sezure)፡ ራስን ማሳት(Coma)ና ሞት ያመጣሉ። የሳይኮሎጅ ማስቀየር ‘Psychologic Dislocation’ ና ፍላጎት ማሳጣትም ጉዳቶች ናቸው። ቆዳ ላይ ከፈሰሱ የቆዳ ላይ ቁጣ፡መላላጥ፡ እብጠት፡እንፊክሽን፡የቆዳ ጋንግሪንና ሞት የመጨረሻወቹ ናቸው።
ናዚውና ኢሰብዓዊ ህውሃት ኣካላዊ ስቃይ ንጹሃን ላይ እንደሚያደርስ ለማንም ግልጽ ነው። ኣስደንጋጩ የህክምና ማስቃያ ግን ኣማራው ላይ የመጀመሪያው ሳይሆን ኣይቀርም። የሚያስፈራው የህክምና ሰወች (የናዚ ዶክተሮች) ለዚህ ኦፕሪሽን መሳተፋቸው ነው።

ይህ ኢሰባዊነትና አለማቅፋዊ የህክምና ሰነምግባርን የጣሰ ሆኖኣል። ሰውን በግፍ ኣለመጉዳት ’Do Not Harm’ ፡ፍቃደኛ ለሆኑ ብቻ ‘Authonomy’ ፡ የሚጠቅም ሲሆን ብቻ ‘Beneficience ’ ወዘተ የሚሉት ቃለ-ማህላ(Physicians Oath) ተክደው በ’ናዚ ሃኪሞች’ ህዝባችን እየተስቃየ ነው ። የአማራና የኢትዮጵያ ሃኪሞች ይህን ጉዳይ ባስቸኩይ ለ’ Federal Ministry of Health of Ethiopia, FMHACA, UN Human Rights ‘ ማድረስና እልባት ማግኘት ኣለበት።
መረጃውን በጥንቃቄ እየያዝን ተግጅወችን እንርዳ። መልእክቱን ለአለም አናሰራጭ።

Muluken Tesfaw's photo.
Muluken Tesfaw's photo.

23 Comments on “በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ።”

    • Shut the fk up subhuman tigre woyane !

      The whole world knows that you have been torturing people while rebels, in maikelawi in Addis Abeba and other prisons.

      Nothing new for you subhuman scums.

  1. This Event is expected from hewhat( woyanie) , Ethiopian people please we beg u with God to create uinity and struggle On behalf of the amhara & Oromo youth .Real ginocide exercise. Where did we go ?

  2. የትግራይ ህዝብ፣በዝምታው ውስጥ ጩኸት አለ!?———–
    ——————————ሀገራችን ለውጥን ባረገዘ ህዝባዊ እምቢተኝነት በምትናጥበትና የፀጥታ ኃይሎች ንፁሃንን በሚጨፈጭፉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት የትግራይ ህዝብ ዝምታ አነጋጋሪ መሆኑ አልቀረም፡፡ በአንድ በኩል የሥርዓቱ መሪዎች “ህወሓት ማለት የትግራ ህዝብ፣ የትግራይ ህዝብ ማለት ህወሓት ናቸው” የሚል ብያኔ በመስጠት ሁለቱ ሊነጣጠሉ እንደማይችሉ አስረግጠው ይናገራሉ፡፡ በሌላ በኩል የትግራይ ህዝብ የሥርዓቱ ተጠቃሚና ተቆርቋሪ በመሆኑ ሥርዓቱ ለሚፈፅመው ግፍና በደል ይሁንታውን እንደሰጠ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ ሆኖም ግን የትግራይን ህዝብ የአገዛዝ ሥርዓቱ ጋሻ አድርጎ ማቅረብም ሆነ ሥርዓቱ ከሚፈፅመው አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ተነስቶ ህዝቡን በጅምላ መፈረጅ አርቆ ካለማየት የመነጨ ግብዝነት ይመስለኛል፡፡
    በርግጥ የትግራይ ህዝብ ዝምታ በሌሎች ዘንድ ጥያቄዎችን ቢያጭር ብዙም ላያስገርም ይችላል፡፡ አንደኛ ነገር ሥርዓቱን የሚዘውረው የትግራይ ነፃ አውጭ ቡድን የትግራይ ምድር ያበቀለው ነው፡፡ ሁለተኛ የሥርዓቱ መሪዎች ህዝቡንና ሥርዓቱን ለያይቶ ማየት እንደማይቻል በግልፅና በአደባባይ አስረግጠው ይናገራሉ፡፡ ሦስተኛ አብዛኛዎቹ የትግራይ ልሂቃንም ቁርጡ ቀን ሲመጣ ሥርዓቱን ለመታደግ ሲሞክሩ ይታያሉ፡፡ አራተኛ ህዝቡ የመሪዎቹን የአደባባይ መግለጫ ሰምቶም ሆነ የሚፈፅሙትን ግፍና በደል አይቶ ሌላው ቢቀር “ተው አይበጅም!” አይልም፡፡ ይልቁንም በሌሎች ላይ የሚፈፀመውን ግፍና በደል አይቶ እንዳላዬ ዝምታን መርጧል፡፡ ዝምታው አነጋጋሪ ቢሆንም ለዚህ አስተዋፅኦ ባደረጉ ጉዳዮች ዙሪያ አንዳንድ ግምቶችን ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
    ምናልባትም አንዱና ዋናው ምክንያት ከህወሓት ድርጅታዊ ባህሪ ጋር ተያይዞ ሊታይ የሚችል ነው:: ህወሓት በትግራይ ምድር ሌላ ተቀናቃኝ ኃይል እንዳይኖርና የተቃውሞ ድምፅ እንዳይሰማ ገና በጧቱ የጭካኔ ምቱን መሰንዘሩ ይታወቃል፡፡ በወቅቱ በክልሉ ሲንቀሳቀሱ የነበሩትን እንደ ጠርናፊት ኮሚቴ/ኢዲህ፣ ግገሓትና ኢህአፓ የመሳሰሉ ኃይሎችን ተራ በተራ ደምስሷል፡፡ ከዚያም ባለፈ በድርጅቱ ውስጥና ከድርጅቱም ውጭ የተለዬ አመለካከት ያላቸውን፣ ብሎም ይዞት ለተነሳው ጠባብና የጥፋት ዓላማ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ የገመታቸውን ሀገር ወዳድ የትግራይ ልጆች/ሰዎች እየለቀመ እንዳጠፋቸው በስፋት ይወራል፡፡ ለቀሪው ህዝብም ተቀናቃኞቹን ለማጥፋትና የተቃውሞ ድምፆችን ለማፈን ርህራሄ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል፡፡
    ህወሓት ገና ከለጋ ዕድሜው ተቀናቃኝ ኃይል እንዲኖር የማይፈቅድና በድርጅቱ ውስጥም የሀሳብ ልዩነትን የማይታገስ መሆኑን በተለይ አባላቱና ደጋፊዎቹ አሳምረው ያውቃሉ፡፡ በተለይም ደግሞ በትግሉ ውስጥ የነበሩ ታጋዮች ጓዶቻቸው፣ እንዲሁም ከትግሉ ውጭ የነበሩ ሰዎች ዘመዶቻቸውና ጎረቤቶቻቸው ዐይናቸው እያዬ ተወስደው የት እንደደረሱ አያውቁም፡፡ ይህም በውስጣቸው መልስ የሌላቸው ጥያቄዎችን ሊያጭርና አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ቁጭት ሊፈጥር የሚችል ነው፡፡
    በሌላ በኩል የደርግ ሥርዓት በተለይም መውደቂያው ሲቃረብ የወሰዳቸው (በህወሓት የተቀነባበሩ ናቸው ተብለው በሚታመኑ) ዘግናኝ እርምጃዎች ህዝቡ ከህወሓት ጎን መቆምን የህልውና ጉዳይ አድርጎ መውሰዱ እሙን ነው፡፡ ስለሆነም ከአማፂ ቡድኑ ጎን ተሰልፎ ብዙ መስዋዕትነት ከፍሏል፣ በአሥር ሺህ የሚቆጠሩ ልጆቹን ህይወትም ገብሯል፡፡ ከደርግ ውድቀት በኋላም ቢሆን የድርጅቱን ህልውና ከትግራይ ህዝብ ጥቅምና ህልውና ጋር በማያያዝ ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ሥራ ተሰርቷል፡፡
    በሌላ በኩል የደርግን ውድቀት ተከትሎ ከሥርዓቱ ቁንጮዎች ጋር በደምና በጥቅም ለተሳሰሩ በተለይም ቀደም ብለው አዲስ አበባን የሚያውቁና በተለምዶ “የድል አጥቢያ አርበኞች” ለሚባሉት ብልጣብልጦች አመች ሁኔታዎችና ዕድሎች ቢፈጠሩም አብዛኛው ህዝብ ግን የሥሙ እንጅ የጥቅሙ ተካፋይ እንዳልሆነ ይታመናል፡፡ ሌላው ይቅርና በትግሉ የተሰው ታጋዮች ቤተሰቦችና፣ በህይወት ኖረው አካላቸውን ያጡ ታጋዮች የት ወደቃችሁ ተብለው እንዳልተጠየቁ፣ እንዲሁም ተራውና አብዛኛው ህዝብ ዛሬም በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚኖር ይነገራል፡፡
    ህዝቡ ከህወሓት ጎን ተሰልፎ ከፍተኛ መስዋዕትነት ቢከፍልም በውጤቱ የኢትዮጵያ ሉኣላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ ውስጥ ወድቋል፡፡ እንደሚታወቀው ባዕዳን ወራሪ ኃይላት በተለያዬ ወቅት ሀገራችንን ለመውረር ተደጋጋሚ ሙከራ ያደረጉት በሰሜን በኩል ሲሆን በነፃነት ተጋድሎው የትግራይ ህዝብ ግንባር ቀደም ገፈት ቀማሽ እንደነበር አይካድም፡፡ ስለሆነም አያት፣ ቅድመ አያቶቹ በደምና በአጥንታቸው ጠብቀው ያቆዩት የሀገር ሉኣላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም ለትግራይ ህዝብ የእግር እሳት ሊሆንበት ካልቻለ “አጉራህ ጠናኝ” እንዲሉ እንቆቅልሹን መፍታት ከባድ ሊሆን ይችላል፡፡
    ከዚያም በመለስ ህወሓት የታገለው ለህዝቦች እኩልነት፣ ለሰብኣዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር መሆኑ እስከሚሰለቸን ተነግሯል፡፡ በተጨባጭ ግን ሀገሪቱ ጥቂቶች እንዳሻቸው የሚፈነጩባት፣ አብዛኛው እንደ ሁለተኛ ዜጋ ፈርቶና ተሳቅቆ የሚኖርባት፣ የቻለ በአገኘው አጋጣሚና መንገድ እግሬ አውጭኝ ብሎ የሚሰደድባት፣ ለሀገርና ለወገን ቅን አሳቢ መሆን እንደወንጀል ተቆጥሮ ንፁሃን ለእስርና እንግልት የሚዳረጉባት፣ በህግ ቁጥጥር ሥር በዋሉ ዜጎች ላይ ሰው ሆኖ መፈጠርን በሚያስጠላ አኳኋን የሚገረፉባት፣ ህፃናት፣ እናቶች፣ ወጣቶች፣ ጎልማሶችና አዛውንቶች ጭንቅላታቸውን እየተመቱ በየጎዳናው የሚወድቁባት፣ ክቡር የሰው ገላ በደም ተነክሮና የትም ወድቆ ማየት ብርቅ ያልሆነባት፣ በጠራራ ፀሐይ ንፁሐንን የሚጨፈጭፉና የሚያስጨፈጭፉ የማይጠየቁባት፣ የንፁሃን ደም ስለፍትህ የሚጮህባት የግፉኣን ምድር መሆኗ ለትግራይ ህዝብ የተሰወረ አይደለም፡፡
    ከዚህ በመነሳት “በጀግንነቱ” የተዘመረለት የትግራይ ህዝብ ዝምታ ምስጢሩ ምን ይሆን? ጀግናኮ የትምና በማንም ላይ የሚፈፀም ግፍና በደልን አይታገስም፡፡ የትግራይ ህዝብ አቅፎና ደግፎ፣ ልጆቹን ገብሮ እዚህ ያደረሰው ሥርዓት በሌሎች ወገኖቹ ላይ ይህን ሁሉ አረመኔያዊ ድርጊት ሲፈፅምና፣ ድፍን ዓለም ሲንጫጫ የትግራይ ህዝብ እንዴት ዝምታን መረጠ? ከዚህ በመነሳት ስለትግራይ ህዝብ የነበረን ግንዛቤ የተሳሳተ ነበር? ወይስ ህወሓት የትግራይን ህዝብ ከሌላው በመነጠልና የሥርዓቱ ጋሻ በማድረግ ረገድ ውጤታማ ሥራ ሰርቷል ማለት ይቻል ይሆን? በእኛስ በኩል ተገቢውን መረጃ በማቀበል ረገድ ውስንነት ይኖር ይሆን?
    እንደሚታወቀው ህወሓት ባለፉት አርባ አመታት በጥላቻ የታጀለ አስተምህሮቱን በትግራይ ህዝብ ውስጥ በማስረፅ ረገድ ከፍተኛ ሥራ ቢሰራም የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጠያቂና ለውጥ ፈላጊ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል፡፡ ይሁን እንጅ ባለፉት አርባ ዓመታት በትግራይ ህዝብ ላይ የተረጨውን የጥላቻ መርዝ ለማርከስ፣ በሌሎች ወገኖቹና በሚመጣው ለውጥ ላይ እምነት እንዲኖረውና፣ ብሎም የለውጥ ሂደቱ አካል እንዲሆን አበረታችና ተስፋ ሰጭ ሥራዎች መሠራት ይኖርባቸዋል፡፡
    ከዚህ ጎን ለጎን በትግራይ ህዝብ ጫማ ውስጥ ሆኖ ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ ኢትዮጵያዊነቱ፣ ጨዋነቱና ሃይማኖተኝነቱ ጥያቄ ውስጥ የማይገባው የትግራይ ህዝብ በሌሎች ወገኖቹ ላይ ለሞራልና ለህሊና ተቃራኒ የሆኑ ፈርጀ-ብዙ ግፍና በደሎች ሲፈፀሙ ምንም አይሰማውም ብሎ ማሰብ ከባድ ነው፡፡ ለራሱም ቢሆን ከሌሎች ወገኖቹ የመነጠል ስሜት ሊሰማውና እንደሌሎቻችን ሁሉ መጭው ሁኔታ ሊያሳስበው እንደሚችል መገመት ይቻላል፡፡ ከዚህም ባለፈ የሀገሩ ሉኣላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ህሊናውን እንደሚሞግተው ጥርጥር የለውም፡፡ ይህም ሆኖ ግን ዝምታውን ሰብሮ መውጣት አልቻለም፡፡ ቢሆንም በዝምታው ውስጥ ጩኸት አለ! ዘላለማዊ ፍቅርና አንድነት ለኢትዮጵያውያን!!!

    © ethiopian dj መሀመድ አሊ መሀመድ

    • Ewnet fred.
      I really appreciate your comment.
      Now, what i want to tell you is- Tigreans was start demonstration against TpLF in some part of Tigrai officially.
      But we see in Gonder and Debark chant and torture include against honest Tigreans. Also insulting and attacking Tigreans by ESAT and this /Ethio review/ media.This is real. Ifso, don’t you think if such as unexpected attack when happened on mass Tigreans to then to continue blindly for more chaos on the regime change uprising?
      Your comment i s so brilliant. But tell to Egypt and Shaebia sponsored EsatGim7 and OMN should have to know what they doing. against Tigrean means against Ethiopianism. The Ethiopian flag is orginaly Tigrean flag.Othodoxe worship order is from Tigrai. Solomon dynasty is from Tigrai. Generally Tigrai is the core of Ethiopia. That’s why Shaebia and Arabs first Target Tigreans to destroy Ethiopia. The next Target is Amhara.
      Peace for Ethiopian. Not TpLF
      Wedi Shire

  3. ewnet fred

    just keep beginning poor DERG Ethiopian people’s are already united and they have now known about your dirty games. long live EPDRF

  4. ግድያ ፣አፈና፣ስርቆት፣ሰብዘዊ እጦት በሃገሩ ሰብአዊ ግፍ ስለሚፈጽመው የጎጥ አስተሳሰብ የኢትዮጵያ ጠላት ሰው በላው ወያኔ የጭካኔ ብትሩን በአማራና በኦሮሞ ዜጎች አጠናክሮ ቀጠለ!
    ሽህ አመት ይንገስ በኢትዮጵያዊያነረ አባባል ሲሆን
    በአሜሪካ ግን 8 አመት ያውም ሕዝብ ደግሞ ከመረጠ
    አለም

    • Lemanbeb:
      c, x ende mexac= sucker

      Bemayiqelebs dereja amara tgrie woyanien lemawdem tegadlown jemrual.
      Bemiketelut qumnegeroch lay tkuret madreg yibejal.
      1. Keetegadlow sewech bemerinet budn maquaquam.
      2. Amara ager minoru tgriewoch eskedl dres ye amaran ager leqew wede tgrai habtachewn yizew endihiedu menger. Yihn mayifexmu kalu amaran lemegudat yasebu nachewna habtachew le amara tegadlo yiwlal, beqer yiwedmal. Hiwotachewmn liyaxu yichlalu. Mkniyatum tgrie woyanie yalhonewn tgrie meleyet slemaychalna tgrie woyanie yalemaquarex fjit eyefexemebn slehone rasachn lemadanna wusxachn maxrat slalebn new.
      3. b.a.d.n wana ye amara xelat slehone beqrbu be internet smachew yetezerezerut 72 gleseboch lay ermja mewsed mejemerna mistekakelu kehone mhret mesxet. Neger gn adisu, bereket, tefera, kasa, tadese xnqshu ena hlawi sayizegey mexfat alebachew.
      4. Behumera, welqaitna xegedie yeseferu tgriewoch baschekuay botachn leqew wede mexubet tgrai endiwexu mengerna yihn kalfexemu habtachew beamara tegadlo yiwedmal weyim yiweresal, hiwotachewm ladega yigalexal. Mkniyatum tgrie woyanie le 37 amet yamaran zer yaxefabet tenegro yemayalq gfna bedel yetefexemebet mebqeya rstachn slehone.
      5. Kehulum xere-tgrie woyanie tagayoch gar betbbr leselam lekulnet le hg yebelaynetna demokrasi mesrat alebn.

    • የስልጣን ኮሮኮንች መንገድ እስኪጠረግ እና ቀይ ምንጣፍ እየጠበቁ ይምስላል!

  5. forget tgrea people the rest of ethiopians must be to gather every tribe must kicked out all tgrea tribe .all tgrea are agent to tplf .this war is a very ugly war between ethiopians and the mercenery arab emigrant tgrea .my question is why most amhara are a friend of tgrea .specially gondrea it is mestrious to me.i told you first we sould distrebuted moresh amhara or genocide of amhara .99/0 amhara in side the country they have no idea tgrea declared the genocide of amhara. another thing amhra must defend it self do not ask silly question where is genbot 7?do belive any organization wiil save amhara?

  6. እኔ የማይገባኝ እኛስ ከዘረኛ ወያኔዎቹ በምን ልንሻል ነው? ይሄው እኮ ጀምረነዋል የአማራ ዶክተሮች፣ የአማራ እስረኞች…. እረ እየተስተዋለ፤ ዝም ብለን ብቻ ወያኔ በቀደደልን የጅል መንገድ አንንጒድ። አለን የምትሉም ምሁራን፣ ለነገ የመንግስት ስልጣን ብቁ የምትሆኑ፣ የሃገር ሽማግሌዎች… ዛሬ ኢህአዴግ ወያኔን ለመቃወም ብቻ የምታዩትን ስህተት ዝም አትበሉ። የሚፃፉት ፅሁፎች ስለተወሰነ ብሄር ብቻ የሚፅፉ ከሆነ፤ ለነገ አንድነታችን አደጋ አለው። ምክንያቱም የተበደለው፣ የተገረፈው፣ የተዘረፈው፣የታሰረው፣የሚታገለው፣የሚጮኧው፣ስለታሰሩት የጤና ሁኔታ የሚናገረው ….. የተወሰነ ብሄር ብቻ አይደለም መላው ኢትዮጵያዊ እንጂ። በዚህ አካሄድ ነገ ውጤት ሲመጣ የእኔ ነው በሚል እንዳንቧደን ያሰጋል።

    • Lemanbeb: x ende xornet=war

      1. Amara yetenesaw tgrie woyanie le 42 yemifexmbetn zere fjit lemasqom new. Yih eyetaweqe zarie tgrie woyanie yezer fjit yimexal yemilew le 42 amet yezer fjit leffexemebet amara masferariyanet lihon aychlem.
      2. Ageracn yemebetaten adega ayasegatm mkniyatum tgrie woyanie liyafersat le 42 amet xret biyadergm altesakaletm. Melaw hzb and ager nen enjabk blotal tgrie woyanien.
      3. Yegosawech yersbers xornet yelem. Mkniyatum hulum ke gosa gzat wusx huno new tgrie woyanien miwagaw. Manm gosa ke gzatu wexto liela gosan ayiwegam.
      4. Xornet be tgrie woyaniena begosawech new

  7. እኛም እንደ ዜጋ አገር ስትጠፋ ዝም ብለን አናይም።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ በአደራ የሚያስተዳድር መንግስት በአስቸኳይ መቋቋም አለበት። ይህንንም የአደራ መንግስት ለመመስረት በህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን ይህንን ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና ተቋማት መንግስትን ጨምሮ እናስታውቅ። መመረጥ ያለባቸው ግለሰቦች በአገሪቱ ውስብስብ የፖለቲካ ጉዳይ ልምድና ዕውቅ ያላቸው ምሁራንና የፓለቲካ ጠበብት ፣ አድርባይነት የሌለባቸው፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን።

    ለጊዜው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግለሰቦች ስም አግኝተናል። ለዚህ ትብብር Abye A ን እናመሰግናለን። ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ ለአገር ይጠቅማሉ የምትሏቸውን የሰዎችን ስም አክሉበት። ቢያንስ የ 20 ሰዎች ስም ዝርዝር ቢኖረን ጥሩ ነው። እንፍጠን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም።

    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ
    5ኛ/ ዶ/ር ኃይሉ አርዐያ
    6ኛ/ ፕ/ር ላፒሶ ገ ደለቦ
    7ኛ/ አቶ አብዱ አሊ ሂይጅራ
    8ኛ/ ዶ/ር ፈቃደ ሽዋቀና
    9ኛ/ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
    10ኛ/ አቶ አሰግድ ገ/ስላሴ
    11ኛ/ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም

  8. Yevha፦ አንተ ባንተ ቢት smart መሆንህ ነው ጸሀፊውን ውሸታም ማለትህ? እናንተ ወያኔዎች መቼ ቀን እውነት ተናግራችሁ የምታውቁት?ይህንን ነገር ያዩትና የተናገሩት የህክምና ባለሙያዎች ናቸው እኮ። እንተ ማፈሪያ ነህ ናዚ ና ጦሊያን እንኳን እንደዚህ አላደረጉም ንጉሱ ና ደርግ ይህንን ዓይነት እርኩስ ተግባር እንኳን ሊያደርጉት አስበውትም አያውቁ አንት የለማኝ ዘር ። እንዴህ አይነት መርዝ በህዝብ ገንዘብ ከመግዛት ምን አለበት አስፕርን ብትገዙበት ቆሻሾች ባለጌዎች በመሆናችሁ ነው እንጅ አማራውና ኦሮሞው ነበር ለዚች ሀገር ደሙን አፍሶ ያቆያት እናንት የባንዳ ጥርቅሞች የጣሊያንን እግር ስታጥቡ አረመኔዎች ውሾች።

  9. We owe them very much to our heros and gallant fighters in Oromia and Amhara
    The Germans tortured, humiliated, and destroyed tens of millions of Russians, Ukrainians, Polish, and Germans who opposed their ideology and actions. Some of Gestapo’s method of torture was injecting Hypnotic Sedatives, using as Ginny pigs to test very dangerous chemicals that they want to use for war and mass exterminations. The three core motivations of Gestapo for subjecting people to torture are: to extract information, to terrorize those at large and resistant, and to break down the personality. The most popular methods of extracting false confessions include slowly ripping off fingernails, applying “temple screws” to crush the victim’s skull, and putting on “American handcuffs” which causes the skin on one’s hands to burst and the blood to flow from underneath one’s fingernails. These sadistic torturers applied these painful episodes passionlessly in a premeditated manner. Those who faint from these methods of torture are revived with a morphine shot. In fact, Gestapos give booster shots before the torture session. Because of the injuries inflicted during interrogation, mortality among the political prisoners used to reach 100 persons per week in one prison. One of Gestapo’s chief tormentor and executioner, Caligula said “I do not care if they love me, so long as they fear me”. As we can see Gestapo’s action is to implant fear and break their moral strengthen.
    It seems Woyanes have learned the art and science of torturing and humiliating students, journalists, professionals, innocent citizens, and whomever they think oppose their racist, genocidal, ethnic cleansing, and extra judicial murders actions. Woyane’s, as truly sadistic, narcissist, and psychopaths learned different types of torturing citizens from German Nazis and communists from Russia and China. The whole purpose of Woyane’s torturing, beating, and humiliating is to break the mind, spirit, will, and finally body of Oromo and Amhara Ethiopians that oppose Woyanes’ terror against those who reject and oppose Woyane’s actions. Whether Woyanes understand or not Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Gambela to Ogaden have already decided and waging a war of liberation to get rid of Woyane and their slaves in EPRDF fake parties from our country. Whatever turmoil, violence, and civil strife Woyane may bring upon our nation the liberation of Ethiopians from north to south and from east to west and the culmination of eradication of racism, ethnic based Bantustans, the rules of laws, democratic governance, is already assured and a very bright and flourishing future awaiting as all due to the sacrifices of our citizens who died and dying fighting the worst nightmare for any country.

  10. Yes; Indeed we owe it to them, to our heroes in Oromia and Amhara. We will be honored to follow their lead in the fight for freedom and be part of their ultimate sacrifices. Yes, with the absolute demise of Woyane Ethiopia and Ethiopians will be free at last and bring a truly a democratic government where the leaders, members of parties, the courts, judges, and prosecutors are all under the law and the constitution.

    Ethiopians are requesting that government officials, public employees, army, intelligence, and police are all accountable and answerable to the laws of the country and its constitution. Ethiopians require a country where citizens and their electoral voices and demands are respected and their votes to decide who will serve in the judiciary, parliament, and the executive branches of government. Ethiopians deserve to see that presidents, prime ministers, ministers, governors, administrators, judges, courts, public employees, political parties, the intelligence, army, and police operate under and answerable to the law of the country. Ethiopians demand that if officials, parliamentarians, judges, army, intelligence, police, and public employees committed or encouraged crimes to be impeached and imprisoned. Additionally, Ethiopians expect to see that if officials, parliamentarians, judges, army, intelligence, police, and public employees committed or encouraged crimes of racism, ethnic cleansing, genocides, extra judicial murders, treasons, and treachery to be imprisoned, impeached, and executed. Long live Ethiopia and Ethiopians.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*