በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። VIDEOS

በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል።

በቅርቡ ኣሜሪካንን ጨምሮ በኣውሮፓ የሚኖሩና ኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ነን ያሉ የተወሰኑ ግለሰቦች የኢትዮጵያን ባንድራና የኦነግን ባንድራ ማቃጠላቸው ይታወሳል።እነዚህ ግለሰቦች ሕወሓትን ደግፈው የሕዝብን ትግል ንቀውና ኣሳንሰው በቅጥረኝነት ማንነታቸው ሳይታወቅ ኢትዮጵያዊ ቸዋነት የጎደለው ስራ መስራታቸው በኣለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቁጣና በቁጭን በመናገር ላይ ሲሆኑ ሃገር ቤት የሚገኙ የኢሕ አዴግ ኣባላት ለድርጅታቸው የተቃውሞ ደብዳቤ መጻፋቸው ተሰምቷል።

በውጪ ኣገር የሚኖሩ የኢትዮ ሶማሌ ተወላጅ ነን ያሉ ሕወሓትን ደግፈው በወጡት ሰልፍ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ኣላማ ማቃጠላቸው በኢሕ አዴግ ኣባላት ኣከባቢ ጥያቄ ማስነሳቱን ለድርጅቱ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ጠቁመዋል።

ጸረ ሰላም ሃይሎችንና ጽንፈኞችን ተቃውመው መውጣታቸው የሚደገፍ ቢሆንም የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ መታወቂያ የኣፍሪካ የነጻነት ተያያዥ ሰንደቅ የሆነውን ባንድራ ማቃጠል የሰዎቹ ኢትዮጵያዊነት ከማጠራጠሩም በተጨማሪ ድርጅታችን የሃገሪቷን ገጽታ ግንባታ ላይ ነኝ እያለ የሚሄድበት መስመር በኣለም አቀፍ ደረጃ ታማኝነት ያጣል ሲሉ ለድርጅቱ የላኩት ደብዳቤ መግለጹን ለኢሕ አዴግ ጽ\ቤት ሰዎች ይናገራሉ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=85sSPheE1UM&w=560&h=315]

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=EdP9XQpMk5s&w=560&h=315]

 

22 Comments on “በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። VIDEOS”

  1. Everyone, never forget that our grandparents held this flag when defended our nation from Italians,from Somalians.
    Today, low lives, Setanic cult TPLF paid Zoomalis to desiccated our FLAG.
    1) I hold Tigres in power their next generations responsible.
    Zoomalis & prostitutes have common denominators, whoever pays them can do their ass. Yet, let’s precisely identify
    these prostitutes with great accuracy. Never forget what they did. Never trust Zoo-malis. Camels.

  2. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  3. It is possible to view this incident along many lines-
    the first thing to say is that this is most probably a woyane inspired dirty propaganda paid for and arranged by the fascists to claim that ogaden is on their side. the woyane thugs are livid to see their flag with the satanic pentagram in the middle of the real Ethiopian flag being taken down in many places.

    the woyane looters have bottomless pocket to finance any body, any somali to carry out such tasks.

    2ndly, alshabab has radicalised most somalis in somalia to such an extent that denigrating Ethiopian flag, killing Ethiopians is seen as an act of heroism. woyane , acting as a CIA tool in somalia has made the situation worse. captured and dead Ethiopian soldiers have been dragged in the streets and paraded as trophies in somalia.
    thosde burning Ethiopian flag now in america could be the same people.

    3rdly, woyane is a master of confusion and disinformation. it is reported that woyane nazi officials are coming out with misinformation pretending as if they are against the burning of Ethiopian flags by alleged ogaden somali tribes. by doing this the woyane nazis are trying to appear patriotic Ethiopians to buy support from Ethiopians.

    one thing is certain. Ethiopian enemies never sleep, satan is hatching its destructive plans continously . we must be watchful and should not jump into conclusion in a haste, keep calm and act wisely.
    our enemy the woyane nazi is restless and should never be underestimated.

  4. MEKON,
    Zoo-malis know Setanic flag of TPLF and did not burn it clue #1.
    They could burn Oromo people’s flag knowing too well, clue #2.
    They see Setanic TPLF each day on TPLF compounds,therefore your notion appears without merit. Clue #.
    Burning the Flag millions of Ethiopians died for standing against all foreign marcinaries from Mehadists,Italians, camel fu%ING Zoo-mails was desiccated of all places in state of Minnesota, by zoom Alis.
    We will never forget it!

  5. The act was paid for in cash by Setanic Cult of TPLF. So ignorant of own history, they
    burned “AdWan victory” along.
    Shame TPLF Ogaden or anywhere we keenly Perdue identifying these camels to smoke their asses.

  6. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና እናቀርባለን።

    ኮድ 2:ኤ19054

    ኮድ 2:ኤ18052

    ኮድ 2:80044

    ኮድ 2:ኤ20051

    3:23256

    2:ኤ29787

    2:ኤ28761

    2:ኤ33104

    2:ኤ34650

    2:ኤ50235

    2:ኤ23065

    2-37252

    2-37252

    2:a69394

    2:a21090

    3-51483

    2-72801

    2:ኤ22465

    2:ኤ80060

    2:a21090

    3:53139

    2:ኤ63679

    2:65625

    2:ኤ04700

    3:70835

    3:46583

    3.84214

    2:95363

    2:ኤ79999

    2:ኤ03501

    2:ኤ44767

    2:a82684

    2-99263

    2:a13943

    2:a05520

    2:a03050

    2:a03275

    2:a05520

    3:53139

    2:ኤ84084

    3:ኤ21985

    2:ኤ68410

    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።

    ሞት ለወያኔ

    ማስታወሻ

    የክትትል ስፍራ ትኩረት
    በቦሌ ክ.ከ
    በንፋ.ስ.ላፍቶ
    በጨርቆስ.ክ.ከ
    የህዝብ ትግሉ ይቀጥላል…….

  7. ይህ የወያኔ ስራ ነው ምናልባትም ኮከብ የሌለውን አቃጥላለው ብለው የወያኔን ባንዲራ ማቃጠላቸው እንደኔ ኢትዬ. አይወክልም ለዚህም ነው ትግላችን ባንድራችንን እናስመልሳለን።

    ሱማሌና ዝግባ እያደር….

  8. what a hell are you doing my somali brothers & sisters? How could you burn your country ‘Flag’; Ethiopian Flag? Let me tell you what this
    flag and Ethiopian heroes did for you: have you heard about Walwal
    war? That was a trrible war in which my grand father fought Italians
    invaders to liberate your land, your 4 fathers land. So please have
    a little respect for those amhara & oromoe heroes who sacrified their
    life for your liberty!
    God bless Ethiopia & it’s people.

  9. Those who participated in the burning our flag seem to be ignorant of the history of our flag. I see, they are few in number and do not represent the Ethiopian Somali community.

  10. @getachew
    You are insulted 10 millions somalians.belive me like this your emye ethiopia is like USSR or yougoslavia.coming soon.

  11. I don’t give a camel’s ass wetter there are 10 million or non at all. Some hired SOB
    as it appears on video have violated our pride. One day will pay for it!!
    Ten million what? TPLF breeding with your females out there take care of that before burning our prides!

  12. the two power full ethiopian oromo and ethiopia amhara those 2 are power full tribe in africa they defend the contry they died togather they victrious to gather they are mixed race like there ancesters they must be united soon very soon

  13. amor ambulance
    ለሀገራች መኖር የሞቱት ዐማራ እና ኦሮሞ ብቻ ! ሀብታሞቹ ሁለቱ ብቻ ! ጀግኖቹ ሁለቱ ብቻ ! ሌላው ህብረተሠብ
    ድኃ ፤ ፈሪ… ሀገሩን የማያውቅ !
    ጉራ ፤ ፉከራ በባዶ መንጠራራት ንቀት !
    አንቺም ዜሮ እኔም ዜሮ አለ ዘፋኙ !
    ገና ምኑም ሣይያዝ ? ማንነታችሁ ግልፅ እየሆነ መጥቷል !

  14. Ato addis abeba
    ante banda! amhara/oromo mesadeb akum! yezarewan Ethiopia yefeterat
    ena yegenebat y-amhara ena y-oromo hibret naew; k19 century befit
    ferenji oromowen galla belo nabber yemiteraw/yemitsefew; galla yemlew
    degemo hadeya, kanbatta,sidama,wolayeta…56 behereseboch yatekalelal
    so,man kerre? mindinew chigerru?

  15. Ye Ethiopia hizb aymeleketwm . Yetekaxelw
    bandurn anawqewm . Wond Somalia hezb .
    yederg lejochj bandira neaw . ye Gonderiwoch.
    Gegnaw Somalia lejoch yequrx qen

  16. አቶ Wuldete
    መጀመሪያ ስድብ የምትለው ላንተ ስድብ የሆነው የቱ ነው ? አንተና መሠሎችህ የምትሉትን ጻፍኩ ። አንተም ደገምከው ።
    ኢትዮጵያን አስካሁን ያቆያት “ዐማራው”ብቻ ነው ስትሉ ነበር። አሁን ደግሞ በሰሞኗ “Solidarity” ምክንያት ኦሮሞም ተጨመረ ! በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ውስጥ አፋሩ ፤ ሲዳማው
    ጋምቤላው ሌላውም አልሞተም ? በህይወት ያሉ አርበኞች ይታዘቡናል አንኳን
    ብላችሁ ማሰብ ተስኖአችሁ ነው ወይስ
    በውስጣችሁ ያለው “ንቀት” ነው ? ትዕቢተኞቹ መሪዎቻችሁ የሚሠጧችሁን እየጣፈጣችሁ ዋጡት ። የኢትዮጵያን ትክክለኛ ታሪክ ግን ሬት ሬት እያላችሁ ተጋቱታላችሁ !

  17. እባካችሁ ይህን የጎሣ በሽታ አታራግቡት ። ወያኔሥ ይህንኑ አይደል እያደረገ ያለዉ ። በዋናዉ ጠላት ህወሐት ላይ መረባረብ ሲገባ ከኦሮሞና ከአማራ ዉጭ ያለዉን ህዝባችን ደስ በሚያሰኝና አለኝታና ሀገራዊ ፍቅርን አብሮ እንዲጋራ የሚያበረታታ ካልሆነ የዜግነት ትርጉሙ ምኑ ላይ ነዉ ። ኢትዮጵያ በእኔ እይታ በብሔረሰብ ደረጃ ሣያት የሚያሳሥቡኝ በቁጥር አናሣ የሆኑት ናቸዉ ። አሁን ተይዞ ያለዉ እኔ እበልጣለሁ እኔ እበልጣለሁ ፉክክር አያዋጣም ። ምክንያቱም ዲሞክራሲ ከግለሰብ ይጀምራልና ነዉ ። ትግላችንም ለዚሁ ነዉ ። በነገራችን ላይ ወያኔ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ የዉነት ሤንሠሥ ወይም ሕዝብ ቆጠራ አልተደረገም ። ተደረገ የሚባለዉ ቆጠራ እንዲሁ ለሕወሀት የፖለቲካ ቀመር የወደደዉ ከፍ የጠላዉን ዝቅ ለማድረግ ሆን ተብሎ የተዘየደ ስለሆነ ማንም ይብዛ ማንም ይነስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ ብየ አልፈዋለሁ ። አንድ የማላልፈዉ ነገር ግን አለኝ ፡ ይኸዉም ወያኒን እሺት እርቅ ድቅቅ አድጎ የዋጠችዉን ወርቃችን በትዉኪያ ይሁን በተቅማጥ አራግፈ መመለሥ አለባት ። ብዙም አልን ትንሺ ነገሩ ይኸዉ ነዉ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*