ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ።
ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ።
አዲሱ የኦህዲድ ሊቀመንበር ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉትን የኦህዲድ መካከለኛ እና ከፍተኛ ካድሬዎች ሰሞኑን ሰብስበው ነበር።በስብሰባው ላይ ከተነሱት ሃሳቦች መካከል
1የፌደራሉን መንግሥት ባለሥልጣናት እናንተ ከፈራችሁ እኛ እንህድ እና የህዝባችንን ብሶት እናቅርብ
2 እየተናገርን ያለነው ተቀርፆ ይሰጣቸው ።ከአ.አ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ተደጋግሞ ስማቸው ለምነሳው የፌደራል ባለስልጣናት ይህንን ማልዕክታችንን ቀርፃችሁ አቅርቡልን።ይህንን መጨማለቃቸውን እንድያቆሙ ንገሩአቸው።ከፈራችሁ ደግሞ ይህንን ቭድዮ ውሰዱ እና አሳዩአቸው።
3 ኃይለማሪም ከስልጣን መልቀቅ አላበት።
4 ህዝብ ልበላን ነው።እናንተ የፌደራል ባለሥልጣናትን ትፈራላችሁ።ሥለዚህ በህዝብ ከምንበላ ውሰዱ እና እሰሩን።ከሞት የተረፍነው በጎሳችን ምክንያት ነው እንጅ በኦህዲድ ምክንያት አይደለም።ስለዚህ እናንተ ከፈራችሁ ከምንሞት እኛው ሄደን እንጋፈጥ።
5 የኦሮሞ ህዝብን ደም ኢህአዲግ በምንም መልኩ ልመልስ አይችልም ።ስለዚህ ይህንን ይተው።ይህንን ይቅርታ መጠየቅ ዋጋ የለውም።ምናልባት ከፈለገ ኢህአዲግ በሙስልሙ ህብረተሰብ ላይ ያደረሰውን በደል ይቅርታ ይጠይቅ።
ብቻ በአጠቃላይ ካድሬው (እሥከ ሚንሥትሬ ዴታ ያለበት ) እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ አሁኑን ወስዳችሁ ካላሰራችሁን እያለ ትላንት አዳማን ተሰናብቶ ወደየሃገሩ አቅንቷል።
Bravo people for holding on the truth within the public!
TPLF will soon leave together with its junks.
Yan hulu yetesewana yetegoda miksew ye tgrei woyanie slxan sileqna azfiw lefrd siqerb new
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
the woyane fascist bandwagon is unravelling itself in front of our eyes. the trusted cadres and tea boys and messengers of the fascists in each locality, in each Bantustan are saying NO! ENOUGH . we cannot be slaves any more. this is a brave move. the chain is being broken. the next thing to do for these former cadres is to join the struggle and speed up the journey of the woyane looters and thugs into their grave. if they sit in their homes doing nothing the woyane is sure to kill them. So get into action.
ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።
ኮድ 2:ኤ19054
ኮድ 2:ኤ18052
ኮድ 2:80044
ኮድ 2:ኤ20051
3:23256
2:ኤ29787
2:ኤ28761
2:ኤ33104
2:ኤ34650
2:ኤ50235
2:ኤ23065
2-37252
2-37252
2:a69394
2:a21090
3-51483
2-72801
2:ኤ22465
2:ኤ80060
2:a21090
3:53139
2:ኤ63679
2:65625
2:ኤ04700
3:70835
3:46583
3.84214
2:95363
2:ኤ79999
2:ኤ03501
2:ኤ44767
2:a82684
2-99263
2:a13943
2:a05520
2:a03050
2:a03275
2:a05520
3:53139
2:ኤ84084
3:ኤ21985
2:ኤ68410
2:ኤ39220
እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
ሞት ለወያኔ
ማስታወሻ
የክትትል ስፍራ ትኩረት
በቦሌ ክ.ከ
በንፋ.ስ.ላፍቶ
በጨርቆስ.ክ.ከ
የህዝብ ትግሉ ይቀጥላል…….
ክትትሉ ምን ሊያመጣ ቆርቆሮና ቁጥር ሊቀያየር ይችላል ማስወገድና እርምጃ ከመውስድ በስተቀር !!!!
አሁን የወያኔ ካድሬዎች እሰሩን የሚሉት ፡ ቀኑ እየጨለመ ስለመጣ ፡ ነገ ፡ ተቃዋሚነበርን ሊሉን ይሆን!
ለማንኛውም እስር ቤቱ ፡ ቦታ ያለው አይመስለኝም እንጂ ፡ ቢተሳሰሩስ ጥሩ ነበር።
አህያ ላህያ ቢራገጥ……
ይሉ የለ አበው።
ምንም ይሁን ምን ካድሬዎቹ ወያኔን መክዳታቸውን አትጥላ ነገር ግን መጥፎው ነገር undercover እንዳይሆኑ ፍራ። ህዝቡን መስለው በህዝቡ ላይ የሚያደቡ ከሆነ እሱን ነው መፍራት።
Don’t give up and stand with your mothers,fathers,sisters and brothers as well as the other oppositions like the Amharas and others who fight for real democracy which Oromos nothing to los but to Gain!!!!!!!!!!!.