ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! – ድምፃችን ይሰማ

ድምፃችን ይሰማ
#EthioMuslims #EthioMuslimDiaspora #EthioMuslimPeacefulStruggle
ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል!
ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን!
ረቡእ መስከረም 18/2009
ቀጣይ ትግላችን ሙሉ መብታችንን በዘላቂነት ማስከበርን ዓላማው ያደረገ
እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ማንሳታችን፣ ለትግላችንም መጠናከር እና ግቡን መምታት
ህብረተሰባችን በግል እና በቡድን ያለበትን ሃላፊነቶች የሚያመላክቱ የግንዛቤ
ማስጨበጫዎችን መልቀቃችን ይታወቃል፡፡ የትግሉ ጀማሪ ህብረተሰባችን
እንደመሆኑ መጠን መመለሻው እና መቋጫውም ህብረተሰባችን ነው።
የትግላችን መለያ ከሆኑት ባህሪዎቹ መካከል አንዱ ህዝባዊነቱ ሲሆን ሁሉን
አሳታፊ ሆኖ መቀጠል እና ለዚህም አመቺ የሆነን የትግል ማእቀፍ መዘርጋት
የዚህ ህዝባዊነቱ መገለጫ ነው። ሌላው የትግላችን ህዝባዊነት መገለጫ
ደግሞ ትግሉ በተወሰነ የህብረተሰብ ክፍል ወይም ቡድን የተወሰነ ሳይሆን
ሁሉንም አማክሎ እና የሁሉንም ጥረት በግብዓትነት ይዞ የሚጓዝ መሆኑ ነው።
በዲያስፓራ ያለውን መስሊም ማህበረሰብ በማሳተፍ ይህ የህብረተሰባችን ክፍል
ለወገኑ እና ለአገሩ ብልጽግና፣ ለሰላሟ፣ ለህዝቦቿ መብት መከበር እና
ለፍትሃዊነት የራሱን አሻራ እንዲጥል የሚያስችል መሆኑም በተጨማሪነት
ይጠቀሳል፡፡
ባለፉት 5 ዓመታት የዳያስፖራው ማህበረሰባችን ሁለገብ በሆነ መልኩ
ትግላችንን ለመደገፍ ሲያደርጋቸው የቆያቸው ጥረቶች ምትክ አልባ ነበሩ።
የተለያዩ ሰልፎችን በማዘጋጀት፣ ሲምፖዚየሞችን በማካሄድ፣ ዓለም አቀፉን
ማህበረሰብ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ዙሪያ ሎቢ በማድረግ እና በትግሉ
ለተጎዱ አካላት የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል፡፡
እንደህዝብ አጋርነታቸውን በጠየቅንባቸው ወቅቶች ሁሉም አሳፍረውን
አያውቁም፡፡ ለዚህ ታላቅ አጋርነታቸው አላህ መልካም ምንዳቸውን ይሞላላቸው
ዘንድ ሁልጊዜም ምኞታችን ነው፡፡
ቀደም ባሉት ጊዜያት ከላይ በተገለጸው መልኩ ለትግላችን ታላቅ የደጋፊነት ሚና
ሲጫወት የቆየው በዲያስፓራ የሚገኘው ህብረተሰባችን እያደረገ ያለው
አስተዋጽኦ የበለጠ ፍሬያማ እንዲሆን የሚያስችሉ መሰረታዊ ስራዎችን ስንሰራ
ቆይተናል። ከእነዚህ መካከል ህብረተሰባችን በመካከሉ ያሉ ጥቃቅን ልዩነቶችን
በማቻቻል ራሱን በሰፊው የትግል ማእቀፋችን ዙሪያ እንዲደራጅ ማስቻል
ቀዳሚው ስራችን በመሆኑ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እና
ጥሪዎችን አድርገናል።
አንድ ትግል መስመር የሚይዘው እና ለዘላቂነቱም ዋስትና የሚኖረው የተደራጀ
ህብረተሰብ መፍጠር ከቻለ ብቻ ነው። በዲያስፓራ ያለው ህብረተሰባችንም
የትግላችን አጋር እንደመሆኑ ራሱን በትግሉ ዙሪያ ማደራጀት እና ጥረቶቹንም
በትግሉ ማዕቀፍ ውስጥ ማድረግ የግድ ይለዋል። እንቅስቃሴውም ለዚህ ሂደት
ምቹ ሁኔታን መፍጠር እና የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን መደገፍ ይጠበቅበታል።
ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን!
ከዚህ ፅኑ እምነት በመነሳት ዲያስፓራው የትግላችን ምሰሶ መሆኑን እውቅና
በመስጠት ይህን ኃላፊነቱን ይወጣ ዘንድ ጥሪ ከማቅረብ ጀምሮ በትግሉ ዙሪያ
እንዲሰባሰብ፣ እንዲደራጅ፣ እንዲሁም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለትግሉ
ቀጥተኛ ግብዓት እንዲሆኑ የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል። የትግላችንን
አራተኛ ዓመት በዘከርንበት ወቅትም ከነበሩን አራት መርሃ ግብሮች መካከል
አንዱ ሙሉ ትኩረቱን ያደረገው በዲያስፓራው ላይ ነበር። በዚሁ ወቅትም
በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ተደራሽ ያደረገ እና ከእንቅስቅሴው
ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የዋትስአፕ ቁጥር መክፈታችን ይታወሳል። ይህ
በተቀሩት የዓለማችን ክፍሎች ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ለመድረስ ለምናደርገው ሰፊ
እና ቀጣይነት ያለው ስራ መጀመሪያ እንዲሆን ታስቦ የተጀመረ እንደሆነ በወቅቱ
ገልጸናል።
በዲያስፓራ ከሚገኘው ህብረተሰባችን አብዛኛው የተሰባሰበው በመካከለኛው
ምስራቅ መሆኑ የሚካድ አይደለም። ከአገር ውጭ ሆኖም በስርዓቱ የብዝበዛ ስር
ያለው በዚሁ የአለማችን ክፍል የሚገኘው ህብረተሰባችን ነው። በአገር ሁስጥ
ከአምባገነኑ መንግስት ጋር ከምናደርገው ፍጥጫ ባላነሰ መልኩ በመካከለኛው
ምስራቅ ያለውን ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ ማሰባሰብ መቻላችን
ለሂደታችን ይህ ነው የማይባል ጉልበት እንደሚሆነው የሚካድ አይደለም።
እንቅስቃሴያችን ለዲያስፓራው ጥሪ ካቀረብንበት ጊዜ ጀምሮ በመካከለኛው
ምስራቅ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ራሳቸውን በወጣው የትግል ማዕቀፍ ውስጥ
ለማስገባት እና ለትግሉ እስካሁን እያደረጉ ያለውን አስተዋጽኦ ይበልጥ
ለማጠናከር እና ለትግሉም ቀጥተኛ ግብዓት እንዲሆን ጥረቶችን እያደረጉ
ይገኛል። ዛሬ ላይም ስብስባቸውን አብዝተው፣ አሰራራቸውንም መልክ አስይዘው
ይገኛል። ይህ ሂደት በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኘው ህብረተሰባችን በቀጣይ
አንድነቱን አጠናክሮ በትግሉ ዙሪያ ለመሰባሰብ ለሚያደርገው ጥረት መሰረት
ጣይ እና ፈር ቀዳጅ ብቻ ሳይሆን በሌሎች አካባቢዎች ላለው ህብረተሰባችንም
አርዓያ የሚሆን ጅምር ነው። በመሆኑም ጅምሩ ይበልጥ ተጠናክሮ እና ሰፍቶ
ይቀጥል ዘንድ ሁሉም የህብረተሰባችን ክፍል እገዛ ሊያደርግላቸው ይገባል።
በተለይም ሙስሊም የሃይማኖት ምሁራን እና የትግሉ አቀንቃኞች (አክቲቪስትስ)
ልዩ ኃላፊነት አለባቸው። የሙስሊሙ ሚዲያ አውታሮችም ጅምሩ አድማሱን
እንዲያሰፋ እና ተሞክሮውንም ለሌሎች አዳርሶ ሰፊው የመካከለኛው ምስራቅ
ህብረተሰባችንም አርዓያቸውን እንዲከተል እና ራሱን በትግሉ ዙሪያ ያሰባስብ
ዘንድ ስራዎቻቸውን በማሰራጨት በኩል ታላቅ ኃላፊነት አለባችሁና ይህንን
ኃላፊነታችሁን ትወጡ ዘንድ ጥሪያችንን አያይዘን እናቀርባለን።
በዲያስፓራ የመካከለኛው ምስራቅ ዲዋይ ጀመዓዎችን ለማግኘት በሚከተሉት
የዋትሳፕ ቁጥሮች አስተባባሪዎችን ማነጋገር የሚቻል መሆኑን እናታውቃለን፡-
1/ +1 267 818-8896
2/ +966 50 072 2040
3/ +971 50 188 7558
4/ +971 55 571 5476
5/ +32 465 92 03 40
ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል!
ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን!
ብሄራዊ ጭቆናን አንሽከምም!
ትግላችን በአላህ ፍቃድ እስከድል ደጃፎች ይቀጥላል!
ድምፃችን ይሰማል!
አላሁ አክበር!
Like ☑ Comment ☑ Share ☑

Image may contain: text

23 Comments on “ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! – ድምፃችን ይሰማ”

  1. አዞን አዞን ድሉ የኛ ነዉ ። ኢትዮጵያችን የደጋጎቹ አገር በክፋተኞች እጅ ወድቃ አትቀርም በተባበረ ክንዳችን ነፃ እናወጣታለን ። አምላክ ሁልጊዜም ከግፉአን ጎን ነዉና ።

    • “Genammo Gutu”

      Dedeb! enateh setasadegeh yehen new yastemarechih? Afehen kemekfet anbeb. Ethiopia eko ematadegw ende ante yale. beawra tatochi yemiyaseb agasesoch selebezu new.

      How can the country move forward in light of the existence of subhuman creatures like you who never understand the concept of diversity and coexistence?

  2. Dimtsachin Yisema
    Ye Ethiopia hizb neqier beloal. Yalachehu idel Falujja weym Aleppo
    hiedachihu mefedat
    neaw. Beseat yetelekefachihu

  3. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
    20 ሚሊዮን ብር ብቻ?
    ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡

    አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡

    ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅሙት ወንጀል ነው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ሕውሓት ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ሕውሓቶች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁሉም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡

    • Nobody fears any one.we all are Ethiopians .Ethiopia is given for all Ethiopians.those criminals are to be asked legally by the coming transitional government.Let us think broadly for unity not for diversity.

  4. Afars and Gurages are joining the Amhara and Oromo unity. And the rest will follow.

    Amhara, Oromo, Afar and Gurage are 70% of the Ethiopian population, 85% the economy and 93% of the country future potential and natural wealth. Tigry is not saying much in the long run as it is busy for 25 years looting the nation and stealing everything including Amhara and Afar lands that are 45% of the current Tigry territory.

    Tigre is about 4% of the population and less than 1% of the country potential but as usual the cause of wars, divisions and hostilities within and neighbors.

    Watch ESAT 28 sept 2016 and listen what the Afar Democratic Party members including the Chairman are talking about Woyane and Tigry and their hostilities and crimes nature against the Afar people, economy and land throughout history including during Yohaness 8 years rule as a king appointed by the British for his Banda service for the invasion of the country and killing of Atse Theodros. It is very refreshing Afar is getting such individuals like these

    Few weeks ago woyane TV and media as usual lied the Ethiopian people showing the surrendered so called Afar opposition chairman and his rebels. However, the man was forced from the part two years ago and came to Ethiopia alone through bole. Those so called rebels were from the pictures 2 years ago woyane showed on TV for the same story.

    When Amhara, Oromo, Gurage and Afar are united against the common fascist/Nazi woyanes, the rest will follow. This is what is happening right now. Liar, looter, thief, corrupted, one Ethno centric and criminal woyane days are numbering.

  5. army mutiny is highly likely and expected soon. TPLF’s agazzi is over-stretched and dispersed resulting in internal heated argument by TPLF bosses.
    fear is gripping The Addis ababa based tigraye community.

  6. USA has no choice but standing with the Ethiopian people. EU has no choice but standing with the Ethiopian people. Evil England and it’s so called aid agencies, NGOs, Charities and also some from USA are criminals against the Ethiopian people have been fully participated with the woyane Tigre genocide against the Amhara people that had/has multiple purposes and approaches with devastating consequences. England is guilty as woyane is if not worse because of she is with them ever since the Tigre bandas have been born to affect our nation and citizens targeting the Amhara.

    We are expecting Ethiopians will rise up against England and targeting it’s so called aid agencies, NGOs, charities and so on that are the main part of the woyane crimes including females. We are saying death to England the same way we do to woyane because of woyane is there because of the Tiny England and the criminals so called aid agencies, NGOs and charities all of them are from England and some USA and are member of the spy agencies.

    After woyane is gone, Ethiopians will have a democratic system and government working tirelessly to benefit the nation while having good development relationship with EU nations(UK is not member of EU) that are good at to develop the agriculture, water, industry and so on activities. USA is not what you are describing and we will work together after eliminating the real enemies within which are the Woyane Tigres supported by the Evil English including as we speak.

    Death to woyane Tigres and England together as England is the reason why woyane Tigre is here the first place and continue doing all the criminal activities with the help of England and western so called aid agencies, NGO and charities most of them are from UK and also USA. Death to these criminal organizations have no plan to help but to harm as they committed Genocide against the Amhara working together with the woyane Tigres.

    What Amhara and many others including Afar do need is fair and workable federalism system created based on historical facts and realities learning from others. The TPLF so called federalism and Kilil is created by TPLF itself for own mainly two reasons using own written so called constitution.

    1. To affect the Amhara as worst as possible in the country.
    2. To take lands from Amhara and Afar where 45% of Tigry’s territory today is the occupied land from these two particularly 43% of it is from Amhara

    New federalism with new constitution means new kilil boundaries where Tigry must stay away from Gonder on its own boundary beyond the Tekeze River in Tigry and Raya Qobo and Korem – Alamata must be back where they do belong which is Amhara. Metekel in Gojam and the low lands from Gonder that are illegally became part of gumuz by the Amhara hater and enemy TPLF also another case must be corrected.

    What Amhara want is federalism with kilil demarcation based on historical facts and right approaches. The case of Shewa is the case of all Ethiopians and shewa was always remained as one entity including during Zemene mesafint for 400 years and for the last 130 years with Addis Ababa as the capital including during the Italian time. Amhara, Oromo and Gurage are among the main residents in Shewa including Addis Ababa.

    Afar and others also have own demands; rejecting the injustice and criminal TPLF kilil demarcation based on own interest to take huge and fertile lands from Gonder and wollo. Amhara needs own territories back particularly those are illegally part of Tigry for the last 25 years. They will be back for sure.

    Death to Genet Gebre Egziabher so called Amhara industry chief despite she is not qualified but because of she is the TPLF agent working for her Ethnic affiliation against the Amhara. All the illegal contracts she gave to Tigres in Dahir Dar, Gonder, Debre Birhan and so on must be nullified.

    Amhara doesn’t need any Tigre so called investor, trader, scholar or whatever name they are having. They are enemy number one and must not allow in the region, Period. They started on us and we will finish it on them with devastating consequences for many years to come

    • Here we go again, USA Decline or whatever. W/o Azalech inkuwan “wetu sayiwotewit wesikembaw lay kitit” bilewal. You are as delusional as before or relapsed to smoking your crack. You are jumping to high, my friend. Please come back to the ground and let’s take down Woyane first.

  7. they can’t the only thing they can do is wash public toilets on USA and talk 24/7
    and actually they think that they are smart ha ha ha they are all dumb oromos
    praying for the return of DERG Ethiopian Security Agency have now enough info to lay a trap on this butthole’s just wait and see what a real TEGADLO is !!!

  8. ይሄ መንግስት በጥቂት ጠባብ ብሄርተኞች ተጽዕኖ ሥር ወድቆ 25 ዓመት በኢትዮጵያ ህዝብ ትክሻ ላይ ቆሻሻውን እየጣለ መቆየቱን ሳስብ በጣም ይገርመኛል’ የተለመደው የወያኔ ነጠላ ዜማ ኦሮሞን ጠባብ፣ አማራን ትምክህተኛ፣ መብት የጠየቀ ሚስሊም አክራሪ እያለ፣ ታርጋ እየለጠፈ፣ አንዱን ከሌላው እያጋጨ የሄው 25 ዓመት ነጎዱ’ ይህ ሊሆን የቻለው እነሱ ጎበዝ ስልሆኑ ሳየሆን የሄን መሰሪነታቸውን መረዳት ስለተሳነንና በሰሩልን ኮረጆ ጥልቅ ጥልቅ ብለን ስለገባን ነው’
    ሀቁ ግን ወያኔ: ጠባቡም፣ ትምክህተኛውም፣ አክራሪውም እራሱ ሲሆን መርዛም ዘረኛ ቢጨመርበት እራሱን ቁልጭ አደርጎ የሚያሳየን የሆናል’
    ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆነህ ተነስና መብትህን አስከብር’

  9. ግድያ ፣አፈና፣ስርቆት፣ሰብዘዊ እጦት በሃገሩ ሰብአዊ ግፍ ስለሚፈጽመው የጎጥ አስተሳሰብ የኢትዮጵያ ጠላት ሰው በላው ወያኔ የጭካኔ ብትሩን በአማራና በኦሮሞ ዜጎች አጠናክሮ ቀጠለ!
    ሽህ አመት ይንገስ በኢትዮጵያዊያነረ አባባል ሲሆን
    በአሜሪካ ግን 8 አመት ያውም ሕዝብ ደግሞ ከመረጠ
    አለም

  10. axum, yeah,

    No one needs come to you? To do what? For what reason? What we are saying and telling to you is you to leave us alone including the occupied lands in Gonder and wollo. If you do that, there is nothing to make us quarrel but each of us remain within our territories.

    You are coming to us and causing problems. We are not coming to you. So, stay away from us and our territories including Qafta Humera, Wolkait, Tegede and Telemt in Gonder and Raya Qobo and Korem – Alamata in Wollo.

    Did you watch the Afar Democratic party members including the chairman on sep 28, 2016 at ESAT talking about you exposing all the crimes you are committing against them started during the Banda English appointed so called king Yohanes 8 years short rule rewarding him for his Banda service to them for the invasion of the country and killing of Atse Theodros and thousands citizens and looting and destroying Mekdela? Afar is practically under the Tigres full control, occupation and colonization holding as private property all economic activities.

    Afar is now joining the Amhara, Oromo and Gurage unity against the fascist and Nazi Tigres that are naturally Bandas throughout history. All problems against our nation always come through them and by them as we speak as well.

    Again:

    No one comes to Tigry but you are coming to us including to occupy lands do not belong to you. Axum, yeah and whatever you are having have them alone. No one attaches with them as we have many thing for ourselves including the Nile, Tis Esast, Tana that is mysterious and unique including because of it is located 2000 meter above the sea levels, Fassilledes, Simien mountains, green and water rich valleys, the mighty Nile George, lalibela, Washa michael, natural parks in Wollo and Shewa and so many other remarkable human made and natural wonders.

    We are not coming to you. So don’t come to us. Problem is solved. We will never ever forget or forgive you what you are doing to us for the last 25 years including as we speak. No matter what you do today, will cost you dearly in the future. In the end you be beaten and defeated badly. Be sure about that.

    You have no idea about the true nature of the Amhara people except the TPLF lies after lies about them and crimes after crimes against the Amahra which is all ended, Finito. The Amhara are getting very angry and rising mercilessly and savagely against you as you are doing to them for 25 years and you have nothing to match them when they reach to the levels they are now.

    The Amhara are telling you simply to leave them alone including from their lands in Gonder and wollo you are illegally occupying them for the last 25 years under your rule controlling everything in the country. Stay away from them and their belongings including their lands. No one from them has any desire to come to you (Tigry in its pre 1991 map of her historical territory boundary) even for a day.

  11. የዲያስፓራዉ ችግር ጊዜ ሰጥቶ ማሰብ አለመቻሉ ብቻ ነዉ።

    ኢትዮጵያውያን እንደ ዛፍ በነፋስ እንዲወዛወዙ በማድረግ ወያኔን ያክል ጠንክሮ የሰራ የለም። በዚህ ሳምንት በዚህ ጉዳይ አፉን ላስከፍተዉ እያለ የየሳምንቱን የወሬ ርዕስ እየመረጠ ሲያባላን አንድ ሰዉ አልገባዉም። ወያኔ በነፍሳችን ቁማር መጫወት ከጀመረ ቆይቷል ። አንዳንድ ሰዎች ነቅተዉበት ዝምታን መርጠው ኖሩ። ሌላው ግን በነፋስ እንደሚወዛወዝ ዛፍ በወያኔ ወሬ በየተለቀቀዉ ዜና ላይ ብቻ ሲያወራ ይቆይና መፍትሔ የለ ምን የለ ከዚያ ደግሞ አዲስ ስለተወራዉ ሌላ ርዕስ ዉስጥ እንደገና ሌላ ወሬ። ለዚህ በሽታ ዋናዉ ተጠቂ የዲያስፖራው አክቲቪስት መንጋ ነዉ።
    አስቀድሞ ነገሮችን መምራት ሃሳብ ማፍለቅ ግን የለም።
    አሁንም እየሆነ ያለው ስህተት ይህ መሪ ፈላጊነት ነው ።ዘዴ ከማሰብ ይልቅ መጠበቅ ። አዲስ ነገር ከመናገር ይልቅ ለመስማት መጠበቅ ። የህይወት ልምድ ያላቸውን ከማማከርና ከተለያዩ አለማት ግለሰቦች ጋር ተወያይቶ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ የሚቻል የትግል ሜዳን ማጥበብ ። ህብረተሰቡ ያለውን ዋና ሃብት መከላከያ ሠራዊት እንዲበተን ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ አለማድረግ። የጦር መሳሪያ የታጠቁ ግለሰቦች እንዴት አድርገው የደፈጣ ዉጊያ ፈፅመዉ ሊደበቁ የሚችሉት እንዴትና ምን ማድረግ ሲችሉ ነዉ። በዚሁ የትግል ስልት ጠቃሚ ምክር በሚያዉቁ የአገሪቱ ሰዎች ወይ ደግሞ በሌሎች ትንተና ጉዳት ጥቅም ዝርዝር ማድረግ ። በተለይ የወያኔ ዋናዉ መግደያ ማሽኖች መከላከያ ዉስጥ ያሉ ወታደሮች እንዲከዱ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ መስራት ። ህብረተሰቡ ደግሞ ለሚከዱ ወታደሮች ትብብርና ድጋፉን እንዲያደርግ መምከር።
    አዳዲስ የሌሎች አገሮች ልምዶችን ወደ ህዝብ ማድረስ።
    ወያኔ እንዲወራለት የሚፈልገውን የሳምንቱ ወይም የእለቱ ሰበር ወሬ ቶሎ መርሳት ። ማብራሪያ ዝርዝር ማስተባበያ ከመስጠት ዝምታን መምረጥ ።
    በማይወዳቸዉ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ።
    ምሳሌ፡
    ልማት vs የሰዉ ህይወት
    ወታደራዊ ትዕዛዝ vs ህዝባዊ ጥቃት
    አድር ባይነት vs ህሊና
    ትግሬነት vs ህወሓትነት
    ስርቆ vs ሃይማኖት ትዕዛዝ
    ወያኔን ደርግ ጦርነት ወቅት መሳሪያዎች መግዛት vs መማረክ የትኛው አሸናፊ

    እነዚህ ና ሌሎችም ወያኔ ሚጠላቸዉ ተዘርዝረው ትኩረት ይሰጣቸዉ።

  12. እኛም እንደ ዜጋ አገር ስትጠፋ ዝም ብለን አናይም።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ በአደራ የሚያስተዳድር መንግስት በአስቸኳይ መቋቋም አለበት። ይህንንም የአደራ መንግስት ለመመስረት በህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን ይህንን ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና ተቋማት መንግስትን ጨምሮ እናስታውቅ። መመረጥ ያለባቸው ግለሰቦች በአገሪቱ ውስብስብ የፖለቲካ ጉዳይ ልምድና ዕውቅ ያላቸው ምሁራንና የፓለቲካ ጠበብት ፣ አድርባይነት የሌለባቸው፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን።

    ለጊዜው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግለሰቦች ስም አግኝተናል። ለዚህ ትብብር Abye A ን እናመሰግናለን። ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ ለአገር ይጠቅማሉ የምትሏቸውን የሰዎችን ስም አክሉበት። ቢያንስ የ 20 ሰዎች ስም ዝርዝር ቢኖረን ጥሩ ነው። እንፍጠን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም።

    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ
    5ኛ/ ዶ/ር ኃይሉ አርዐያ
    6ኛ/ ፕ/ር ላፒሶ ገ ደለቦ
    7ኛ/ አቶ አብዱ አሊ ሂይጅራ
    8ኛ/ ዶ/ር ፈቃደ ሽዋቀና
    9ኛ/ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
    10ኛ/ አቶ አሰግድ ገ/ስላሴ
    11ኛ/ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም

  13. ጠባብ ብሄርተኝነት የወለደው ወያኔ ያስከተለው ቱሩፋት ይህ ሲሆን አፀፋውን ለመስጠት ሁሉም ኢትዬጵያዊ ይዘጋጅ።

    ትግሬን ከወያኔ

    ወያኔን ከኢትዬጵያ

    ተደባልቆ ወዳችሁ ሳይሆን ተገዳችሁ ወያኔን እየደገፋችሁ ያላችሁ ትግራዋያን ከወዲሁ ድምፃችሁን አሰሙ።

    ሞልቶ እየፈሰሰ ያለው የግፍ ፅዋ ለመድፋት ግዜው አሁን ነው።

    ሞት ለወያኔ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*