እግር ኳስና አምባ ገነንነት
የስፖርቱ ድግስ ግን አልተጓደለም።በየስታዲዮሙ ይዘምራል፤ይዘፍናል፤ ይጨፈራል፤ይደነሳል።-ተመልካች።ተጫዋቹም፤ የኮትዲቫሩ ያያ ቶሬ እንደሚለዉ ለየብሔራዊ ክብሩ ይፋለማል-በኳስ ሥለ ኳስ።
የስፖርቱ ድግስ ግን አልተጓደለም።በየስታዲዮሙ ይዘምራል፤ይዘፍናል፤ ይጨፈራል፤ይደነሳል።-ተመልካች።ተጫዋቹም፤ የኮትዲቫሩ ያያ ቶሬ እንደሚለዉ ለየብሔራዊ ክብሩ ይፋለማል-በኳስ ሥለ ኳስ።
Early edition of Amharic News
‹‹ኢትዮጵያ ሁሌም የአፍሪካ ባለውለታ ናት›› አዲሱ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲካለል በኤርትራ የቀረበው ጥያቄ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ውድቅ ተደረገ፡፡ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በሰነበተው የአፍሪካ ኅብረት 24ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቂያ ላይ የኤርትራ መንግሥት አጀንዳ አስይዞ ነበር፡፡ በኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር እንዲካለልና የኢትዮጵያ ወታደሮችም በኃይል ከያዙት […]
The post ኤርትራ ያቀረበችው የ‹‹ድንበር ይከለልልኝ›› ጥያቄ በአፍሪካ መሪዎች ውድቅ ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ባለፈው ሳምንት የተላለፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔን ተከትሎ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት ፓርቲ የአቶ በላይ ፍቃዱ ቡድን አብዛኛው አባላት፣ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን የሰማያዊ ርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያስታወቁት ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በፓርቲው ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ፎረም የሞሉ የአንድነት አባላትን በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡ ፓርቲውን መቀላቀላቸው ካስታወቁት የቀድሞው አንድነት […]
The post አብዛኛዎቹ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አባላት ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ ወደ አገር ቤት ተመልሰው እንዲሠሩ በሕግ ያለመጠየቅ ጥበቃ በማግኘታቸው ምክንያት፣ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመለሱ ተረጋገጠ፡፡ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደገለጹት፣ አቶ ኤርሚያስ ወደ አገር ቤት የሚመለሱት መንግሥት በሕግ ያለመጠየቅ ጥበቃ ስለሰጣቸው ነው፡፡ አቶ ኤርሚያስ ወደ አገር ቤት እንዲመለሱ ጥበቃው የተሰጣቸው ከአገር ከወጡ […]
The post አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ሊመጡ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ዶ/ር ዘውዱ ተረፈ ወርቅ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ሊጋባ ቢሮ የሚባለው አካባቢ ባህታ ሰፈር ነው የተወለዱት፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ኢትዮጵያ አንድነት ሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በቀድሞው በዳግማዊ ምንሊክ የአሁኑ መስከረም ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው ያጠናቀቁት፡፡ዘጠነኛና አስረኛ ዳግማዊ ምንሊክ ተምረዋል፡፡ አስራ አንደኛና አስራ ሁለተኛን አለማያ የተማሩ ሲሆን…
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዩን አካባቢ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል
ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡ በልጅነቱ ከገጠር በእንግድነት ወደ ቤታቸው የሚመጡ ሰዎችን ያነጋገር ዘይቤ
ለማስመሰል በመጣር ለቤተሰብና ለት/ቤት ጓደኞቹ…
በመድብለ ፓርቲ ሰርዓት ስልጣን ይያዛል ብሎ ማመን ህዝቡን ማታለል ነው
የአንድነት ፓርቲ አላማዎችና እሴቶች በገዢው ፓርቲ እና ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሴራ አይጠፋም!!! – ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሠጠ መግለጫ
ገዢው ፓርቲ ለጻፋቸው ህጎችም ሆነ ይህን እንዲተገብሩ ኃላፊነት የወሰዱትን ሰዎች ክብር በሚያዋርድ መንገድ፤ በየደረጃው ያሉ ምርጫ ቦርድ ኃላፊዎችም ለመዋረድ ፈቃደኛ ሆነው በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) አባላት አንድ ድምፅ ለማግኘት ለተቸገረ፤ ነገር ግን ለገዢው ፓርቲ ለመላላክ ቁርጠኛ ለሆነ ግለሰብ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድነት ፓርቲ የተቋቋመበት መሰረት የምርጫ ቦርድ ዕውቅና ሳይሆን በእያንዳንዱ አባላት ዘንድ የሚቀጣጠለው የነፃነት ስሜት እና ኢትዮጵያዊነት ነው፡፡ የአንድነት ፓርቲን መንፈስ፣ አላማዎቸና እሴቶች በዚህ ዓይነት እኩይ ደባ ከአባላትና ደጋፊ አዕምሮ ማውጣት አይቻለም፡፡
የምርጫ ቦርድ ተብዬው ተቋም በገዢው ፓርቲ ደህንነት የተደራጁ የፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ አባላት ያልሆኑ ሰዎች ያካሄዱትን ህገወጥ ስብሰባ ጉባዔ ነው በማለት እውቅና ሰጥቻለሁ ሲል፤ የተሰበሰቡት ሰዎች የአንድነት አባላት መሆናቸውን እና የጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ መሆናቸውን አረጋግጣችኃል ወይ? ለሚል ቀላል የጋዜጠኛ ጥያቄ መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡ ዕቅዱም አንድነትን እንደተቋም ማፍረስ ስለነበር ይህን ሊያስፈፅም ለሚችል ተላላኪ መስጠታቸውን በይፋ ከተናገሩ በኋላ በማግስቱም የፓርቲውን ፅ/ቤት በጠብመንጃ አፈሙዝ አስወርረው ለህገወጥ ቡድን በህገወጥ መንገድ አስረክበዋል፡፡
የአንድነት ፓርቲ በዚህ ዓይነት ህገወጥ ድርጊት የሚፈርስ አይደለም፡፡ የአንድነት አባላት በየትም ቦታ የምትገኙ ሁሉ ይህን ህገወጥ እርምጃ በፅኑ እየተቃወማችሁ ለነፃነትና ለኢትዮጵያዊነት የሚከፈለውን መስዋዕትነት ለመከፍል ዝግጁ መሆን ይኖርባቸኋል፡፡ አንድነት ፓርቲ በሰላማዊ ትግል ስልት የሚያምን በመሆኑ ይህን ትግል በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል አበክሮ ይስራል፡፡ እያንዳንዱ አባልም አሁን በተፈጠረው ሁኔታ ሳይደናገጥ ለሰላማዊ ትግል ያለውን ፅናት እንደሚያስቀጥል እምነታችን ነው። በአንድነት ስራ አስፈፃሚ እምነት አሁን ባለው ሁኔታ የመድብለ ፓርቲ ፖለቲካ ተቀበረዋል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰናል።
በመሆኑም ስርዓቱ ለመድብለ ፓርቲ ፖለቲካ የሚመች የአስተሳሰብ ለውጥ እሰካላመጣ ድረስ ምርጫን በየአምሰት ዓመት የሚደረግ ክብረ በዓል አድርጎ ለማድመቅ እና የህዝብ ሀብት ለማባከን በሚደረግ ሂደት ተሳተፊ ለመሆን አዲስ ፓርቲ መመስረትም ሆኖ አሁን ካሉት ፓርቲዎች ጋር ተቀላቅሎ መታገል የሚያመጣው ለውጥ የለም፡፡ ምክንያቱም እነርሱም ልከ በአንድነት ላይ እንደተደረገው በሀይል እንዲፈርሱ የማይደረጉበት ምንም ዓይነት ዋስትና አለ ብለን ስለማናምን ነው። ከዚህ በኋላ በመድብለ ፓርቲ ሰርዓት ስልጣን ይያዛል ብሎ ማመን ህዝቡን ማታለል ነው የሚል ፅኑ እምነት አለን፡፡ ነገር ግን አሁንም የፓርቲ ፖለቲካ አላበቃም ብለው የሚያምኑ የአንድነት አባላት ካሉ በራሳቸው ነፃ ውሳኔ ወደ ፈለጉት ፓርቲ ተቀላቅለው የመታግል መብታቸው የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ካለበት አምባገነናዊ ስርዓት ተላቆ ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሸጋገር ለማድረግ ህዝቡ የትግሉ ባለቤት ሆኖ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ እኛም የበኩላችንን ሀገራዊ ግዴታችንን ለመወጣት ቁርጠኞች ነን፡፡
ድል የህዝብ ነው!!!
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)
ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-<<ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል>> ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቋል፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ …
ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት 9 ወራት በ እስር ላይ ይሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ለ17ኛ ጊዜ ጥር 26/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ ቸሎት ሲቀርቡ በጽሁፍ ባቀረቡት አቤቱታ፦ የችሎቱ ሰብሳቢ …
ገዢው ፓርቲ ለጻፋቸው ህጎችም ሆነ ይህን እንዲተገብሩ ኃላፊነት የወሰዱትን ሰዎች ክብር በሚያዋርድ መንገድ፤ በየደረጃው ያሉ ምርጫ ቦርድ ኃላፊዎችም ለመዋረድ ፈቃደኛ ሆነው በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) አባላት አንድ ድምፅ ለማግኘት ለተቸገረ፤ ነገር ግን ለገዢው ፓርቲ ለመላላክ ቁርጠኛ ለሆነ ግለሰብ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድነት ፓርቲ የተቋቋመበት መሰረት የምርጫ ቦርድ ዕውቅና ሳይሆን በእያንዳንዱ […]
ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአመዛኙ ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና የአካባቢው ሀገራት ዜጎች እንደሆኑ የሚገመቱ ስደተኞች ሲጓዙባት የነበረች አነስተኛ ጀልባ ቀይ ባህር ሰጠመች። <<ሳባ>>የተሰኘው የየመን መንግስት የዜና አገልግሎት ጀነራለ ሳሊህ አልሰብሪ የተባሉ የሀገሪቱን ባለስልጣናት ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው ስደተኞቹን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ <<ታይዚ>>ተብላ ወደምትጠራው የየመን ደቡባዊ ምእራብ ግዛት ስታመራ ነው በመጥፎ አየር ሳቢያ የሰጠመችው። …
ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቱርክ ዜጎች በመሰረቱት አይካ ጨርቃጨርቅ ውስጥ የሚሰሩ ከ8 ሺ ያላነሱ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጠይቀው የጠበቁትን ጭማሪ ባለማግኘታቸው አድማ መተዋል። አድማው የተጀመረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን ፣ ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ አድማው ቀጥሎአል።
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
ርዕሠ-ከተማ ሠነዓን ጨምሮ አብዛኛ ሐገሪቱን የሚቆጣጠሩት የሁቲ አማፂያን፤ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የሽግግር መንግሥት እንዲመሠረቱ የሠጡት የሠወስት ቀን ቀነ-ገደብ ነገ ማምሻዉን ያበቃል።
የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ትናንት አዲስ አበባ ላይ አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ መባሉ ይታወሳል።ካሁን ቀደም ሶስት ተመሳሳይ ስምምነቶችን ፈርመው ተግባራዊ ማድረግ ያልቻሉት ሳልቫ ኪር እና ሪየክ ማቻር ወደ ጦርነት ለመግባት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ሱዳን ትሪቢዩን ዛሬ ዘግቧል።
የአንድነት የቀድሞ አፈ-ጉባኤ፤ ምክትል አፈ-ጉባኤና ሌሎች ባለሥልጣናት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሠማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን የጀመሩትን ትግል ይቀጥላሉ።
የቀድሞው የጀርመን ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ፎን ቫይሴከር ባለፈው ቅዳሜ አርፈዋል ። ለ10 ዓመታት የጀርመን ፕሬዝዳንት የነበሩት የፎን ቫይሴከር ማንነት የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።
በሕፃንነት ተገቢዉን ክትባት ማግኘት አስቀድሞ በመከተብ ለመከላከል ከሚቻሉ በሽታዎች፣ የአካል ጉዳት እንዲሁም ሞት ለመዳን እንደሚረዳ ይታመናል። ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት በሚሰጠዉ ክትባት የስድት ሚሊዮን ሕፃናትን ሕይወት ማትረፍ ተችሏል።
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከቀድሞ ፓርቲያቸው አንድነት ጋር የፕሮግራምም ሆነ የስትራቴጂ ተመሳሳይነት […]
- ጋዜጠኛ ኤዶም ጸጉሯን በመላጨት ኢፍትሃእኢነት እና ዘረኝነት መስፋፋቱን በይፋ ተቃውማለች:: – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ዳኛ እንዲቀየርላቸው ማመልከቻ አቅርበዋል:: በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡት ዞን ዘጠኝ ጦማርያን ጋዜጠኞች እንዲሁም የዲብርሃን አዘጋጅ የሆነው ዘላለም ወርቃለማሁ እና ከጋምቤላ በአሸባሪነት የተፈረጁ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል::በኢትዮጵያ የሆላንድ ኤምባሲና ሌሎች ዲፕሎማቶች በፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለመከታተል ተገኝተዋል:: በዛሬው እለት ጋዜጠኛ ኢዶም […]
የሚኒሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት 02.Feb.2015
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከቀድሞ ፓርቲያቸው አንድነት ጋር የፕሮግራምም ሆነ የስትራቴጂ ተመሳሳይነት […]
The post ሰበር ዜና – የአንድነት አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የአንድነት አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡
በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከቀድሞ ፓርቲያቸው አንድነት ጋር የፕሮግራምም ሆነ የስትራቴጂ ተመሳሳይነት ወዳለው ሰማያዊ ፓርቲ ተቀላቅለው ሰላማዊ ትግላቸውን ለመቀጠል መወሰናቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
መግለጫውን የ‹ቀድሞው አንድነት ፓርቲ› አፈ ጉባዔ የነበሩት አቶ አበበ አካሉ፣ ምክትል አፈ ጉባዔው አቶ ፀጋዬ አላምረው፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ነገሰ ተፋረደኝ እንዲሁም የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊው አቶ ስንታየሁ ቸኮል ሌሎችን በመወከል ሰጥተዋል፡፡
‹‹የምናምነው በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው፡፡ ይህን ሰላማዊ ትግል ለመምራት ደግሞ ሰማያዊ ፓርቲ ብቁ ነው ብለን በማመን ፓርቲውን ተቀላቅለናል›› ብለዋል በመግለጫው ላይ የተወከሉት አዲሶቹ የሰማያዊ አባላት፡፡
በዚህ መሰረትም በርከት ያሉ አመራሮችና አባላት በይፋ የሰማያዊ ፓርቲ የአባልነት ፎርም ሞልተዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአንድነት አባላት ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስመልክቶ መግለጫ ለመስጠት ወደ ሰማያዊ ቢሮ ባቀኑበት ወቅት ፖሊስ ሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ ድረስ በመግባት ‹‹በሰማያዊ ስም መግለጫ የሚሰጡ አካላት እንዳሉ ሰለሰማን ነው›› በሚል ለፓርቲው አመራሮች ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮችና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ተከሳሾች በቀረበባቸው ክስ ላይ ያቀረቡት መቃወሚያ ውድቅ ተደረገባቸው፡፡ አመራሮቹ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም ችሎት ቀርበዋል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የአንድነት፣ የሰማያዊና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች የሆኑት […]
The post የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች በዛሬው እለት ካንጋሮ ፍርድ ቤት ቀርበዋል::
– ጋዜጠኛ ኤዶም ጸጉሯን በመላጨት ኢፍትሃእኢነት እና ዘረኝነት መስፋፋቱን በይፋ ተቃውማለች::
– የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ዳኛ እንዲቀየርላቸው ማመልከቻ አቅርበዋል::
Minilik Salsawi
በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡት ዞን ዘጠኝ ጦማርያን ጋዜጠኞች እንዲሁም የዲብርሃን አዘጋጅ የሆነው ዘላለም ወርቃለማሁ እና ከጋምቤላ በአሸባሪነት የተፈረጁ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል::በኢትዮጵያ የሆላንድ ኤምባሲና ሌሎች ዲፕሎማቶች በፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለመከታተል ተገኝተዋል::
በዛሬው እለት ጋዜጠኛ ኢዶም ጸጉሯን በመላጨት በወያኔ መንግስት እና በእስር ቤቱ ያለውን በፍርድ ቤቱ የሚታየውን አድልዎ የሚደርሰውን ኢፍትሃዊነት እና ዘረኝነት በመቃወም አሳይታለች::..ተከሳሽ ተብለው በወያኔ የተፈረጁት ወገኖቻችን ዳኛው እንዲቀየሩላቸው የተየቁበትን አቤቱታ ከታች ያንብቡት::


በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ ጥር 26/2007 ዓ.ም ለ17ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ የቀረቡት ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ የችሎቱ ሰብሳቢ ዳኛ የሆኑት አቶ ሸለመ በቀለ ‹‹የተፋጠነ ፍትህ የማግኘት መብታችንን አላስከበሩልንም›› በሚል ከችሎት እንዲነሱ በጽሑፍ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ የተሰየመው […]
The post ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
(ከቶፋ ቆርቾ) ሴትዮዋ (ወ/ሮ ሆሰሃና አዳዳ)…. በጣም ትገርማለች…. ክስ ስታቀርብ ልክ እንደ አደቬነቸር ነዉ የምታወራዉ…. በሆነዉ ነገር የማፈርና የመፀፀት ስሜት አይታይባትም… እንደዉም ዘና ብላ ‘ከሴሌበሪቲ’ ጋር መማገጧን እንደ ዝና የምታወራ ነዉ የምትመስለዉ…. ‘ሴቶች ሆይ ፓስተር ተከስተን አወጣሁት …እንቁልልጭ!’ የሚል አይነት ድምፀት አላት… እንደዉም…እንደዉም ዝነኛ ለመሆን ያደረገችዉ ነዉ የሚመስለዉ….ፍራጅ አትበሉኝ እና! ቀሚሳን ግለባ ሙታንታዋን አዉልቃ ከአንዴም […]
The post ፓስተር ተከስተ እና ወዘሮዋ ….. ወስባዊ ቅሌት….(ከቶፋ ቆርቾ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሠጠ መግለጫ ገዢው ፓርቲ ለጻፋቸው ህጎችም ሆነ ይህን እንዲተገብሩ ኃላፊነት የወሰዱትን ሰዎች ክብር በሚያዋርድ መንገድ፤ በየደረጃው ያሉ ምርጫ ቦርድ ኃላፊዎችም ለመዋረድ ፈቃደኛ ሆነው በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) አባላት አንድ ድምፅ ለማግኘት ለተቸገረ፤ ነገር ግን ለገዢው ፓርቲ ለመላላክ ቁርጠኛ ለሆነ ግለሰብ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድነት ፓርቲ […]
The post የአንድነት ፓርቲ አላማዎችና እሴቶች በገዢው ፓርቲ እና ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሴራ አይጠፋም!!! – ከአንድነት ፓርቲ የተሠጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የተወለደችው በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ የሚባለው አካባቢነው፡፡ በልጅነቷ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በተለምዶ አስራ ሥምንት ማዞሪያ የሚባለው አካባቢ አደገች ፡ ፡ ገና በለጋ እድሜዋ እሷ ሳታስበው የኪነጥበብ ፍቅሩ ቀድሞ በሯን አንኳኳ፡፡ የመጀመሪያ ስራዋ ብዙም ነፍስ ባላወቀችበት ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆና የሎተሪ ማስታወቂያ እንድትሰራ…
ሰሞኑን በማህበራዊ ድረገፆች እና አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ላይ ስሟ በተደጋጋሚ የሚነሳው አርቲስት አስቴር በዳኔ የሀገራችን ‹ታዋቂ› አርቲስቶችን ባሳተፈውና ህወሃት የተመሰረተበትን 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም በጠየቀቻቸው ጥያቄዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆና ሰንብታለች፡፡ አስቴር ለመከላከያ ሚኒስትር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለሆኑት…
መቼም የሀገራችን የመጀመሪያው እንደሆነ ስለሚነገርለት ቴአትር ቤት አላውቅም አትለኝም፡፡ አንጋፋው ቴአትር ቤት ሀገር ፍቅር በጠላት ፋሽስት ወረራ ወቅት ተቋቁሞ የተለያዩ አርበኝነትን የሚያበረታቱ ዜማችንንና ድራማዎችን ያቀርብ እንደነበር መቼም ታውቃለህ አይደል?
እናስ? አንጋፋው ቴአትር ቤት ምን ሆነ? ምንም…
ለምን ባርያ ሆነን? ለምን ባንድ ቡድን ( ዘረኛ ቡድን ) የበላይነት ይህን ያህል ጊዜ መከራችንን አየን ፣ ለምን ለውጥ ማምጣት አቃተን የሚለውን ነገር ስብሰለሰልበት ነበር ። እንደ ትልቅ ምክንያት ሆኖ የገባኝ እና የተረዳሁት አንዱና ዋነኛ ምክንያት ” የህይወታችንን ብዙን ጊዜ ያለ ሥራ መንገድ ላይ ቆመን ስለሆነ የምናሳልፈው ፣ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ለማሰብ ፣ ለማንበብ ፣ […]
The post የሄዋን አመጽ (ሄኖክ የሺጥላ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ ህዝቡን አስተባብረዋል የተባሉ ሰዎች እየታሰሩ ሲሆን፣ ሌሎች አመራሮችም እየታደኑ ነው። የኢሳት የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በአካባቢው ለተፈጠረው ውጥረት ተጠያቂ ናቸው ተብለው ከተጠረጠሩት መካከል አቶ አዋጁ አቦሃይ ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2007 ዓም በ8 የፌደራል ፖሊሶች መሳሪያቸውን ተቀምተው ታስረዋል። ሶረቃ ውስጥ …
ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ረቂቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ውድድር የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ሰዓት አጠቃቀም ድልድል ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አለመሆኑን አስታውቋል። ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 25 ቀን 2007 ዓ.ም የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎችን በረቂቅ የሰዓት ድልድሉ ላይ ጊዮን ሆቴል ጋብዞ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ …
ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ፣ ሰሜን ወሎና ባቲ አካባቢዎች የሚኖሩ ከስደት ተመላሽ ወጣቶች ባሰሙት ቅሬታ፤ ከአረብ ሃገር ወደ ሃገራችሁ ግቡ የሚለውን የገዢው መንግስት ቅስቀሳ በመስማት ስራቸውን ጥለው ወደ ሃገር ቤት ቢመጡም፣ ከስደት በፊት ጥረው ግረው ያለሙትን ቦታ በኢንቨስትመንት ስም ለባለሃብቶች ተሰጥቶ በማግኘታችው አብዛኛው ወጣቶች ተመልሰው ሲሄዱ ሌሎች ደግሞ ለችግር ተዳርገዋል። 1 …
ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባሳለፍነው ሳምንት በሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ በጩኮ 02 ቀበሌ በቡድን የተደራጁ ሰዎች የአንድን ነጋዴ ቤት በመዝረፍ ግምቱ 9 መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ ንብረት ዘርፈውና ድብደባ ፈጽመው ከተሰወሩ በሁዋላ፣ ድርጊቱን የተቃወሙ የአለታ ጩኮ ጤና አጠባበቅ ጣብያ ሃላፊ አቶ ሰለሞን ጤና እንዲያዝ የእስር ትዕዛዝ ወጥቶበታል ። ዝርፍያው የተፈፀመው …
ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶስት ተከፍሎ ከሚካሄደው የአዲስአበባ ቀላል ባቡር ግንባታ መካከል ከቃሊቲ እስከ ለገሃር ያለው መስመር ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ በጥድፊያ ባለፈው እሁድ እንዲመረቅ መደረጉና የሙከራ ስራው ለቀጣይ ሶስት ወራት እንደሚቀጥል መታወቁ እያነጋገረ ነው። የባቡሩ ግንባታ የኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎችና የመንገደኞች ተርሚናሎች እንዲሁም ከሀያት ወደ ጦር ሃይሎች እና ከፒያሳ የሚነሳው መስመር ግንባታው አልተጠናቀቀም። …
በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉ አራት ቡድኖች ታወቁ። እነርሡም – አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒ፥ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፥ ጋና እና አይቮሪኮስት ናቸው።
አራቱ ብሄራዊ ቡድኖች የፊታችን ረቡዕና ሐሙስ በወሳኙ የጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ይጫወቱና አሸናፊዎች ዕሁድ ለዋንጫ ተሸናፊዎች ደግሞ ቅዳሜ ለደረጃ ይጋጠማሉ።
በዚህ ዝግጅት፥ የእስካሁን ውድድሮችን አዲስ አበባ በቴሌቪዥን የሚከታተለው ባልደረባችን ገዛ̎ኸኝ ጽዮንመስቀል ግምገማና የአድማጮች አስተያየት ተካቷል።
በሥፍራው የሚገኙት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔም በቱኒዝያና ኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል በተካሄደውና ዳኛው ስለሰጡት አነታሪኪ የፍፁም ቅጣት ምት የሚሉት…
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
በአፍሪቃ ዋንጫ ጨዋታዎች ጋና፣ ኮትዲቯር፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለግማሽ ፍፃሜ ደርሰዋል። አስተናጋጇ ያለፈችበት ጨዋታ ዳኝነት ውዝግብ አስነስቷል። ቡንደስ ሊጋው ጀምሯል፤ አስገራሚ ውጤቶች ተከስተዋል። የጀርመኑ ኃያል ባየር ሙንሽን በዎልፍስቡርግ የ4 ለ1 ከባድ ሽንፈት ቀምሷል። ተጨዋቾቹ አንዳች ብራቅ ወረደብን ብለዋል።
የተፈረመው ሰነድ፤ የሥልጣን ክፍፍልን የሚመለከት አለመሆኑን፤ የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት አዳራዳሪ አካል አስታውቋል።
የ 90 ዓመቱን የዝምባባዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ፤ የወቅቱ ፣ የሕብረቱ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ የመረጠው የዘንድሮው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ፤ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስቶ በመከረበት ወቅት በአንዳንድ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።
በሰሜናዊ ናይጄሪያ የሚንቀሳቀሰው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሃራም የማይዱግሪ ከተማን ለመቆጣጠር ለሁለተኛ ጊዜ የከፈተው ጥቃት አልተሳካም። በዚህ ወር በሚካሄደው የናይጄሪያ ምርጫ ላይ ጥቃት ሊሰነዝር ይችላል የሚል ስጋት በማየሉ የቀጠናው ሃገራት ወታደራዊ እርምጃ ጀምረዋል።