እግር ኳስና አምባ ገነንነት DW Amharic February 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የስፖርቱ ድግስ ግን አልተጓደለም።በየስታዲዮሙ ይዘምራል፤ይዘፍናል፤ ይጨፈራል፤ይደነሳል።-ተመልካች።ተጫዋቹም፤ የኮትዲቫሩ ያያ ቶሬ እንደሚለዉ ለየብሔራዊ ክብሩ ይፋለማል-በኳስ ሥለ ኳስ።