የአንድነት ፓርቲ አባላትና ሰማያዊ ፓርቲ DW Amharic February 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንድነት የቀድሞ አፈ-ጉባኤ፤ ምክትል አፈ-ጉባኤና ሌሎች ባለሥልጣናት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሠማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን የጀመሩትን ትግል ይቀጥላሉ።