የናይጄሪያ ጦርና የቦኮሃራም ስጋት DW Amharic February 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሰሜናዊ ናይጄሪያ የሚንቀሳቀሰው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሃራም የማይዱግሪ ከተማን ለመቆጣጠር ለሁለተኛ ጊዜ የከፈተው ጥቃት አልተሳካም። በዚህ ወር በሚካሄደው የናይጄሪያ ምርጫ ላይ ጥቃት ሊሰነዝር ይችላል የሚል ስጋት በማየሉ የቀጠናው ሃገራት ወታደራዊ እርምጃ ጀምረዋል።