ፎን ቫይሴከር 6 ተኛው የጀርመን ፕሬዝዳንት DW Amharic February 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቀድሞው የጀርመን ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ፎን ቫይሴከር ባለፈው ቅዳሜ አርፈዋል ። ለ10 ዓመታት የጀርመን ፕሬዝዳንት የነበሩት የፎን ቫይሴከር ማንነት የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።