ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶስት ተከፍሎ ከሚካሄደው የአዲስአበባ ቀላል ባቡር ግንባታ መካከል ከቃሊቲ እስከ ለገሃር ያለው መስመር ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ በጥድፊያ ባለፈው እሁድ እንዲመረቅ መደረጉና የሙከራ ስራው ለቀጣይ ሶስት ወራት እንደሚቀጥል መታወቁ እያነጋገረ ነው። የባቡሩ ግንባታ የኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎችና የመንገደኞች ተርሚናሎች እንዲሁም ከሀያት ወደ ጦር ሃይሎች እና ከፒያሳ የሚነሳው መስመር ግንባታው አልተጠናቀቀም። …

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉ አራት ቡድኖች ታወቁ። እነርሡም – አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒ፥ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፥ ጋና እና አይቮሪኮስት ናቸው። 

​

​

  አራቱ ብሄራዊ ቡድኖች የፊታችን ረቡዕና ሐሙስ በወሳኙ የጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ይጫወቱና አሸናፊዎች ዕሁድ ለዋንጫ ተሸናፊዎች ደግሞ ቅዳሜ ለደረጃ ይጋጠማሉ።

በዚህ ዝግጅት፥ የእስካሁን ውድድሮችን አዲስ አበባ በቴሌቪዥን የሚከታተለው ባልደረባችን ገዛ̎ኸኝ ጽዮንመስቀል ግምገማና የአድማጮች አስተያየት ተካቷል።

በሥፍራው የሚገኙት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔም በቱኒዝያና ኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል በተካሄደውና ዳኛው ስለሰጡት አነታሪኪ የፍፁም ቅጣት ምት የሚሉት…

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

በአፍሪቃ ዋንጫ ጨዋታዎች ጋና፣ ኮትዲቯር፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለግማሽ ፍፃሜ ደርሰዋል። አስተናጋጇ ያለፈችበት ጨዋታ ዳኝነት ውዝግብ አስነስቷል። ቡንደስ ሊጋው ጀምሯል፤ አስገራሚ ውጤቶች ተከስተዋል። የጀርመኑ ኃያል ባየር ሙንሽን በዎልፍስቡርግ የ4 ለ1 ከባድ ሽንፈት ቀምሷል። ተጨዋቾቹ አንዳች ብራቅ ወረደብን ብለዋል።

የ 90 ዓመቱን የዝምባባዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ፤ የወቅቱ ፣ የሕብረቱ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ የመረጠው የዘንድሮው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ፤ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስቶ በመከረበት ወቅት በአንዳንድ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።

በሰሜናዊ ናይጄሪያ የሚንቀሳቀሰው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሃራም የማይዱግሪ ከተማን ለመቆጣጠር ለሁለተኛ ጊዜ የከፈተው ጥቃት አልተሳካም። በዚህ ወር በሚካሄደው የናይጄሪያ ምርጫ ላይ ጥቃት ሊሰነዝር ይችላል የሚል ስጋት በማየሉ የቀጠናው ሃገራት ወታደራዊ እርምጃ ጀምረዋል።

አምባገነን፤ ወታደራዊ፤ ሶሻሊስታዊ፤ ጦረኛ እየተባለ የሚወገዝ፤የሚወቀስ፤ የሚተቸዉ የደርግ ሥርዓት ከተወገደ ሃያ-አራት ዓመት ሊደፍን እነሆ ወራት ቀሩት።ያኔ የነበረዉ ተስፋ ወይም ቃል የተገባዉ የመድብለ ፓርቲ፤ የዴሞክራሲ፤ የፍትሐዊ ሥርዓት ግንባታ፤ እዚሕ ደርሷል።ከእንግዲሕስ?

ባቡሩ… የሚያገናኝ ነው የሚያለያይ! ድሮ ድሮ ድልድይ በሌለባቸው የገጠር አካባቢዎች በክረምት ሰዎች እርስ በርስ ለመገናኘት ዙሪያ ጥምጥም ይዞሩ ነበር። የአንድ ቀኑን መንገድ ውሃ ሙላት በሚሆንበት የክረምት ወቅት ሶስት እና አራት ቀን ይፈጅባቸዋል። አሁን በመሃል አዲሳባ ማዶ ለማዶ ሆነው ቡና ይጣጡ የነበሩ ሰዎች ባቡሩ አቆራርጧቸዋል። የተሰራልን ባቡሩ የከተማ ቀላል ባቡር /ትራም ሲሆን መንገዱ ደግሞ በምኒሊክ ዘመን […]

The post .. አይዟችሁ ወረዱ… ምንም አይላችሁም… ወረዱ…. ኧረ… ውረዱ… – አቤ ቶኮቻው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ቁም ነገር መፅሄት ቁጥር 196 ለሶደሬ

‹ምንም አይነት ፀብና ግጭት አለመኖሩ ችግር ይኖረው ይሆን?› አንዳንድ ጊዜ በትዳሬ ውስጥ አንድ የሆነ የጎደለ ነገር ይኖር ይሆን ስል አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም እኔና ባለቤቴ ፈፅሞ ተጣልተን (ተደባድበን)…

ቁም ነገር መፅሄት ቁጥር 196 ለሶደሬ 

መነሻ

በቅርቡ ማክቤዝ ሚዲያ ኮሚኒኬሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኤች አይ ቪ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ወሲባዊ ንግድ የሚፈጸምባቸው ማሳጅ(መታሻ) ቤቶች መስፋፋት በወጣቶችና በሴቶች ላይ የሚያስከትሏቸው…

መታሰቢያ ካሳዬ | አዲስ አድማስ የአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ሥራ ከሞላ ጎደል በመጠናቀቁ በነገው ዕለት የቅድመ አገልግሎት ሙከራ ሊያካሂድ ነው፡፡ ታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ታዋቂ ግለሰቦችንና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን በሚያካትተው የቅድመ አገልግሎት ሙከራ ቃሊቲ ጉምሩክ አጠገብ ከሚገኘው የአዲስ አበባ …

ያለ በቂ ጥናት የተሰራው የወያኔ ባቡር መስመር ውዝግብ ፈጥሯል Read more »

  እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡ ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ ወንዝሽ ከማን ያንሳል ከፈነዳ ቱቦ፤ የወጣ ሰገራ፤ ሰንጥቆሽ ይፈስሳል ሲያቀብጠኝ ያን ሜሪላንድን የመሰለ ኣገር ትቸ ወደ ሸገር ተመለስሁ ፡፡ የተመለስኩበት ምክንያት ግልጥ ነው፡፡ ኣሜሪካን ኣገር ጥገኝነት ለመጠየቅ ውስጥ ውስጡን በምዘጋጅበት ሰኣት ዲሲ የሚኖሩ ጓደኞቼ የስንብት ፓርቲ […]

The post ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በውቀቱ ስዩም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

                                                                          የአንድነት እና መኢአድ ነገር ቀላል አስቆዘመኝ እንዴ… (ቁጭት እንደወረደ!) በተለይ አንደነት ፓርቲ በበኩሌ ቀልቤን የሳበው ሲመሰረት ጀምሮ ነበር። ”የቅንጅት ህጋዊ እና ሞራላዊ ወራሾች ነን!” የምትለው ንግግር ዋዛ አልነበረችም። በብዙነታችን ውስጥ አንድነት የሚለው ሃሳብ ለሀገሬ መልካሙ መንገድ ነው ብዬ ስለማስብ …

ቁጭት እንደወረደ፣ በአቤ ቶኪቻው Read more »

24ኛው የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ ተጠናቋል። ጉባኤውን በቦታው ተገኝቶ ሲከታተል የነበረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊ የጉባኤውን ማጠቃለያ አስመልክቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

የምርጫዉ ዝግጅት እና ሒደቱ በሚያነጋግርበት፤ ፓርቲዎችንና ምርጫ ቦርድን በሚያወዛግብበት መሐል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሑዩማን ራይትስ ዋች ባወጣዉ ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት በነፃ መገናኛ ዘዴዎችና በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰዉ ጫና እና በደል እየባሰ መምጣቱን በዝርዝ ዘግቧል

የኢሕአዴግ ባለስልጣናት የቱርክ ፕረዚደንት አቶ ኤርጎዳን የአዲስ አበባን ጉብኝት ወቅት ከኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር(ኦብነግ) ጋር እንደያደራዱራቸው ሽምግልና መጠየቃቸው ታውቋል::በሃይለማርያም ደሳለኝ በኩል የቀረበው ጥያቄ የቱርኩ ፕሬዝዳንት በኦብነግ ላይ ተጽዕኖ አድርገው ከምርጫው በፊት ወደ ሃገርቤት እንዲያስገቡላቸው ተማጽነዋል:: በኤርትራ መንግስት ይረዳል የሚባለው ኦብነግ ድርድሩን ተቀብሎ የሚያስፈልገው ነገር ተሟልቶለት ወደ ድርድሩ እንዲመጣ ከምርጫው በፊት አስፈላጊ የተባሉ የእርቅ ስምምነት ሁሉ […]

The post አጣብቂኝ ውስጥ ያለው ኢሕአዴግ ከኦብነግ ለመደራደር ቱርክን ሽምግልና ጠየቀ:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ምርጫ 2007 ለለዉጥ ብለን ተነሳን፡፡በሙሉ ልብና ዝግጅት ለህዝቡ አማረጭ ለመሆን ለምርጫ የሚየስፈልገዉን ግብኣት ይዘን ተሰለፍን፡፡ አጥቂዎችን ከተከላካዮች ለይተን ደጀኖችን ከኃላ አሰልፈን በትምህርት ዝግጅትና በአባላት ጥራት እንዲሁም በሃሳብ የበላይነት ከኢህአዴግ የሚበልለጡ እጩዎችን አዘጋጀን፡፡ ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ላለመወዳደር በሰጥቶ መቀበል መርህ ለመዳረደርና ለህዝቡ ብቁ ተመራጭ ይዞ ለመቅረብ ተደራዳሪ ኮሚቲም አቋቋምን፡፡ህወሓት ሃሳብ የለዉም፡፡ቢኖረዉም ያረጀ ነዉ፡፡ለዚህ ትዉልድ አይመጥንም፡፡የሚጮኸዉን ያህል […]

http://www.eaglewingss.com/
ተከለከለ አሉ የንጉስ ኣዳራሽ … የክት ያልለበሰ አይገባም በጭራሽ!

ተከለከለ አሉ … የንጉስ ኣዳራሽ
የክት ያልለበሰ … አይገባም በጭራሽ

የክት ልብሱን’ማ የሃገሪቱን ኣንጡራ ሃብት እንክት አድርገው ከበሉት በላይ ማን አሳምሮ ሊለብሰው? ባይሆን በኮፒ ራይት ካልተጠየኩ- እኔው ራሴ አሻሽዬ ብዘፍነውስ? ተከለከለ አሉ የንጉስ ኣዳራሽ … ተኩሶ ያልለበሰ አይገባም በጭራሽ !

ምርጫ እና ተቃዋሚ ድርጀቶችን በለመለከተ፡ ሰሞኑን የጦር ሰራዊቱ ልበል የጦር ኣራዊቱ አውራ ያሳዩት ንቀትና ዛቻ ሲገርመን፤ የፖሊስ ኣራዊቱ እርግጫ ተከተለ። ይኼ ነገርርር … ብለን ገና የጀመርነውን ዓረፍተ-ነገር ሳንጨረስ፡ ምርጫ ቦርድ ድሞን ደመደመው ፦ ምርጫ’ም መኢአድ’ም አንድነት’ም የሉም አለን። ለነገሩ ”ምን ተስፋ አይቆርጥም” ሆኖብን አንጂ፡ ሰዎቹ ከ-እምበር ተጋዳላይ ወደ እብሪተኛ ገዳይ የተሻገሩበት የ97ቱ ምርጫ፡ አሳፋሪም አስተማሪም ምዕራፍ ነበር።

ተቃዋሚ ድርጅቶች አድገው እና ረዝመው ከንጉሱ አዳራሽ በተጠጉ ቁጥር፡ መንግስት እንደ ሸገር መናፈሻ ጥድ በራሱ መልክ እና ቅርጽ አሳጥሮ ይከረክማቸዋል። ትላንት ቅንጅት፣ ዛሬ ደግሞ አንድነት እና መኢአድ። ታዲያ ምን ተሻለ ጓበዝ? በክቱ ልብስ ካልሆነ፥ ያው ያዘቦቱን (የልምዱን) ተኩሶ መግባት እንጂ.

ፍቅርሽ አስጨንቆ … መላወስ አቃተኝ
ተደናበርኩለሽ … ጥይት እንደሳተኝ
ሳተና ነበርኩኝ … ተኳሽ በመውዘሬ
ለዘበናይ ብቻ … እጄን ሰጠሁ ዛሬ

እርግጥ ነው የሩቁንም ሆነ የቅርቡን ሰላማዊ ሰልፍ ስንታዘብ፡ ህዝባችን ከፍተኛ ጨዋነት ይታይበታል። ፖሊስ ከሰራዊት ምግባርና ተግባር ወጥቶ አራዊት ሆኖ ሲናከስና ሲራገጥ፡ ህዝቡ ዱላወን በትዕግስት ተቀብሎ፦ ደሙን አፍስሶ፣ አጥንቱን ስብሮ ወደ ቤቱ በወሳንሳ ይገባል። በወገናዊነቴ ስቃዩና መከራው ቆጭቶኝ ስሜታዊነት ቢፈታተነኝም፥ ትዕግስቱን ግን ከምስራቅ አውሮፓና ከሰሜን አፍሪካ ሰልፈኞች ጋር አወዳድሬ ”ለምን?” ብዬ አልጠይቅም። ወያኔ እንጂ ዘረኛው፡ ህዝቡ አይደለ’ማ። መንግስት እንጂ ለህዝቡ ፍቅር ያጣው፡ ህዝቡ ዛሬም ቢሆን በመቻቻል አብሮ የመኖር ባህሉን አልጣለውም። ጫካ ውሎ ጫካ አድሮ፡ አውሬ ሆኖ ለመናከስ፣ ያደገበትን የከተማ ስርዓትና ህብረተሰባዊ ገብረ-ገብ ለመፈረካከስ ህዝቡ ወያኔ ወይንም የዱር እንስሳ አይደለም። ያ ባይሆን ኑሮ’ማ ሳተናነቱና ተኳሽነቱ የዘር ነበር። የትላንቱ የአያት ቅድመ-አያቶቻችን እልህ ኣሻራ፡ በዚህ ትውልድ ደም ወስጥ ደብዛው ጠፍቷል የሚል ዜጋ የለም።

ውስጡን እንፈትሽው ከተባለም፥ የዩክሬንና የካይሮ አብዮተኛ እንደ ረሃብተኛ በአዉሮፓና አሜሪካ፡ አልፎም በሀይማኖትና በወገንተኝነት በተደራጁ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት እየታገዘ፦ ከብስኩት እስከ ወተት፣ ከውስጥ-ልብስ እስከ ብርድ-ልብስ በሬሽን እየታደለው ጌታዋን እንደተማመነችው በግ ላት ውጪ አደረ እንጂ፥ እንደኛዎቹ ደፋር ወንዶች፡ አንድ ሃገሩን አፍቅሮ አንድ ራሱን ሆኖ መች ተሰለፈ? መቼ ተቀጣቀጠ? ባይሆን፦ ሰልፉ እና ተቃውሞው የተፈለገውን ትኩሳት እንዲያሳይ ”ዲያስፖራው ምን ሰራ? ምን አገዘ?” የሚለውን ጥያቄ ማንሳት አግባብ ነው። ከመደብደብ፡ ይደባደብ ካልን፦ ለደሙ ማድረቂያ፣ ለቁስሉን ማጠቢያ፣ ለራሱ እና ለቤተሰቡ መደገፊያ፣ ጉልበት ሞራል የሚሆነው ምን ረብ ያለው ስራ ተሰራ? ፖለቲካችን- የአፄ ምኒልክ አብራክ ፡የአቦይ ስብሃት በረከት፡ የሌንጮ ለታ ብላቴና እያለ ከራሳችን አልፎ ግቢ ውስጥ ኣንድ ሆኖ የሚኖረውን ህዝብ እንዲበታተን ከመመረዝ ወጪ ምን ወዝ ኣለው? ብሎ መጠየቅ አግባብ ነው።

በፍቅር ማነቂያው … ዶሮ እንዳይል በከንቱ ኧሪ አንቺን ወዶ
ክራሩን ሰት ሰሚ … ብቅ በይ ቆሜያለሁ ከበርሽ ማዶ

እስቲ ዘር፣ ድርጅት ሳይከፋፍል፡ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል፡ በአደባባይ በዱላና በሰደፍ የሚቆስለውን ሰልፈኛ የሚያሳክም የሚያግዝ አንድ የጋራ ጥሪት (fund) ይኑረን? እስቲ የወገን ድካም እና ኧሪታ ከንቱ እንዳይሆን ከጎኑ ሆነን ትግሉን እናክርረው? በሰለፉ እና በእምቢተኝነቱ ሂደት የሚደሙትን፣ የሚቆስሉትን፣ ኣልፎም ከስራና ከትምህርት ገበታቸው ላይ የሚታገዱትን የሚበዥ ኣንድ ኣካል ሲቋቋም፣ ወገናዊነቱና የትግል አጋርነቱ በተግባር ሲረጋገጥ፡ ያኔ የተፈለገውን ትኩሳት በአደባባይ ማየት ይቻላል። ለዚህም በጎ ተግባር፡ ራሳችንንም ሆነ እኛን የመሰሉትን ለማሳመን፣ አምነንም ግዴታችንን ለመወጣት አቅም እና ጉልበት እንዳለን ለአፈታ አልጠራጠርም።

አፈር ጭቃው ሲቆፈር፣ በማጥ በድጡ ህዝብ ሲያልቅ ዳር ቆመን ስንታዘብ ውልን፤ ደልድዩ ተሰርቶ ሲያልቅ’ና ሲመረቅ፥ መቀስ ይዞ ሪቫን ለመቁረጥ፣ አበባ ታቅፎ ከፊት ለመራመድ መሽቀዳደም፡ ያስተዛዝባል። ዛሬ ህዝባችን መሻገሪያው እንጂ የጠፋው አሻጋሪው አይደለም። ስልጣኔ እና ዕውቀት ወረርሽኝ ሆነው፡ በትንፋሽ’ና በንክኪ እንደማይተላለፉ የመጣነው አየነው፡ የቀሩትም አደመጡት። ውጭ ሃገር መኖሩ፡ ከፈረንጅ ጋር ውሎ ማደሩ፡ ሀገርቤት ያለውን ፖለቲካና ፖለቲከኛ አስንቆ እኔ ድልድይ ሆኜ አሻግርሃለሁ ለማለት ድፍረት አይሆንም። ይልቅስ ብቅ ብሎ ተቀላቅሎ፡ ትግሉን ጎን ለጎን –በብረት እና በብልሃት- ማስኬዱ ይበጃል።

አይወጣም ደረጃ … ቢፎክር ሴቼንቶ
እንደ እኔ ካልሄደ … በፍቅር ተገፍቶ
መድፈሪያሽ ወርቅ ነው … ብርም አይገዛሽ
ልብ የሌለው ሀብል … ግድም አይሰጥሽ

ወያኔ “ተፎካካሪ ድርጅት ስለሌ እንጂ ስልጣኔን በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ“ ብሎ ሰለፎከረ፣ ይወጣል፣ ይሄዳል ብሎ ማሰቡ ዘበት ነው። ሰባ የጦር ጄነራል፣ ሺህ መቶ-አለቃ (ቼንቶ) – በፍቅርም ይሁን በፀብ፣ በአጥንትም ይሁን በብረት ካልተገፋ በስተቀር እንዴት ይነቃነቃል? ዛሬማ ብሩንም ወርቁንም ይዘውታል፤ ምን ያስደነግጣቸዋል? ከኪሳቸው ተርፎ- ህዝቡ የባለቤትነት ጥያቄ ቢያነሳ እንኳ በሚል ስጋት፡ “የዲያስፖራው የጋራ ሃብት ነው” ብለው ሊያታልሉት፡ ህዝብ ዘርፈው፣ ቅዬ ንደው እራሳቸው ለሚገነቡት ፋብሪካ ተለጣፊ ባለሃብት የሚሆን ውሻና ድመት ከባህር-ማዶ ማፈላለግ ጀምረዋል። ምናለ – ህዝቡም ደደብ፣ አዲስም ደደቢት አንዳይደሉ ቢገባችው? ለነገሩማ ንቀት ይዟቸው እንጂ ልዩነታችንንስ ተረድተወታል።

እስቲ ላለመናቅ ትግላችን ሀሞት ይኑረው፤ የምር ሆኖ ይምረር። እንደዛ ጥርሱን እንደ በቆሎ እሸት ፈለፍሎ አንደበላው ሆዳም ቀልደኞች አንሁን። እነሱም ግድ ያላሉን፦ ከማወራትና ሀ-ብሎ አፍን ከመክፈት ውጪ ልብ የላቸውም ብለው ነው። ያለውን አለ፣ የሌለውን ደግሞ የለም እንበል። በባዶ መኮፈስ፣ ገብስ ሳይሆን ወረቀት እየበላ የሚዘለውን ፈረስ መጋለብ አስናቀን እንጂ ወንዝም አላሻገረን። ታላላቆቻችን በኣዲስ ዘመን በሳተላይት ያደሉን ኣዲስ የትግል ስልትም ቢሆን፡ አንደ ታናናሾቻችን የእንቁጣጣሽ ንድፍ- በወረቀትና በቀለም አሽብርቆ ቀረ። የወሬ ሳይሆን የስራ፣ የተግባር ዓመት ነው የተባለለትም 2007፡ ይኸው ፀጥ ረጭ እንዳለ የስነ-ምግባር ዓመት መስሏል፤ ፀባይ የምንገዛበት። ጆሮዬ የቱንም ያህል ቢረዝም፡ በእግሮቼ ኣውራ ጣት ቆሜ ብንጠራራም፡ ከገመትኩት አካባቢና ድንበር 7000 ማይልስ ርቆ ዲሲ ላይ ጠቢቡ ሳይሆን ጠባቡ ሰለሞን ከተኮሳት ጥይት በስተቀር፡ የሰማሁት ኮሽታ፣ ያየሁት ብልጭታ የለም። እኛ ሳንተኩስ ቀኑ ተተኩሶ ዓመቱ ተጋመሰ። ነው ወይስ- ዘመኑ ሰልጥኖ፣ መሳሪያውም ዘምኖ – ታንክ እና ክላሹም አንደሽጉጡ ሳይለንሰር (silencer) ተገጠመለት?

ጓበዝ፥ ብዙ ከማውራት ትንሽም ብትሆን የአቅምን መስራት ይበጃል – ያስከብራል። የመሀሉ ጦር ደፍሮ ለጨበጣው ሲቁነጠነጥ፡ እኛ “አቅም አለን” ካልን- ዳር ሆነን ለቀናት ቢያንስ ለሰዓታት የተኩስ ሽፋን መስጠት ይሳነናል? አለበለዚያ፦ መድረኩ ስለቀረበ ብቻ ሀ፡ብሎ አፍን መክፈቱ ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረስ ለጠላት ማዛጋት፡ ለወዳጅ ማዘናጋት ነው። አሁን ይበቃል። እውነትን ተናግሮ ህዝብን ወደ ኣንድ አቅጣጫ መመለሱ፡ ሀይልን አጠናክሮ ትግልን ያጎለብታል፣ ድልን ያቀርባል። ልብ ሳይኖረኝ አፌን ከፍቼ ሀ-ብል፡ ማን ግድ ሊለው?

ይውጣ ይወጣ … እግሬ ይዛል በእርምጃው
ከሷ አይብስም … ሰባ ደረጃው

የዛሬ ፅሁፌን ከማጠቃለሌ በፊት፡ የአንድነት ሃይሎች በድፍረት የቆረጡለትን- ተመልሶ አደባባይ የመውጣት ወሳኔ ላደንቅ እወዳለሁ። እርግጥ ነው የተከፈለውና የሚከፈለው መስዋዕትነት ከባድ ነው። ሆኖም ግን፡ ለእናት ሃገር ሺ ጊዜ ቢሰለፉላት፣ እግር ቢዝል – ቢደክምላት ያንስባታል እንጂ አይበዛባትም። የሶስት ሺህ ዘመን ማንነትን፣ የአብሮነት ፍቅርንና አንድነትን ለመጠበቅ ሲባል፦ ሰባ አይደለም ሰባ ጊዜ ሰባ-ሰባት ደረጃ ይወጣል፤ ሰባ አይደለም ሰባ ጊዜ ሰባ-ሰባት መሰናክል ይዘለላል።

መጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓት … ይቀጥላል

*PS. የዘፈኑ ስንኝ ትርጉም ሙሉ በሙሉ የዚህ ፅሁፍ ፀሀፊ እንጂ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከግጥሙ ደራሲም ሆነ ከዘፋኙ ፍቺ ጋር መስተሳስር የለውም።

ተክሌ በቀሌ ምርጫ 2007 ለለዉጥ ብለን ተነሳን፡፡በሙሉ ልብና ዝግጅት ለህዝቡ አማረጭ ለመሆን ለምርጫ የሚየስፈልገዉን ግብኣት ይዘን ተሰለፍን፡፡አጥቂዎችን ከተከላካዮች ለይተን ደጀኖችን ከኃላ አሰልፈን በትምህርት ዝግጅትና በአባላት ጥራት እንዲሁም በሃሳብ የበላይነት ከኢህአዴግ የሚበልለጡ እጩዎችን አዘጋጀን፡፡ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ላለመወዳደር በሰጥቶ መቀበል መርህ ለመዳረደርና ለህዝቡ ብቁ ተመራጭ ይዞ ለመቅረብ ተደራዳሪ ኮሚቲም አቋቋምን፡፡ህወሓት ሃሳብ የለዉም፡፡ቢኖረዉም ያረጀ ነዉ፡፡ለዚህ ትዉልድ አይመጥንም፡፡የሚጮኸዉን ያህል […]

The post አንድነቶች በምርጫ ጨዋታዉ ግጥሚያዉ ሳይጀመር አሸንፈናቸዋል፤በሰላማዊ ትግሉም የመጨሻዉን ሽንፈት ይጎነጫሉ!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የመንደር ወሬ ሆኖ የከረመውና እስከአሁንም መጨረሻው ያለየለት ዋና ጉዳይ ሆኖ የሰነበተው ከወደ ኤርትራ የሚሰማው የሁለት ብረት ያነሱ ኃይሎች ውህደት ነው፡፡ ይህ ውህደት ከጅምሩ ግልፅነት የጎደለውና ብዙዎችን ግራ በማጋባቱ ለብዙ ትችቶች የተመቸና የተዳረገ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጋራ ጉዳይ ተባብሮ አለመስራትና ያለውን አቅም አንድ አድርጎ ፖለቲካዊውም ሆነ ወታደራዊ ትግልን ማድረግ አለመቻል አሁን አሁን […]

The post እውነት ላይ የተመሰረተ ውህደት ኃይል ነው – ማስረሻ ባደንጋ ( አባስ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አንድነቶች በምርጫ ጨዋታዉ ግጥሚያዉ ሳይጀመር አሸንፈናቸዋል፤በሰላማዊ ትግሉም የመጨሻዉን ሽንፈት ይጎነጫሉ!!
Image
ምርጫ 2007 ለለዉጥ ብለን ተነሳን፡፡በሙሉ ልብና ዝግጅት ለህዝቡ አማረጭ ለመሆን ለምርጫ የሚየስፈልገዉን ግብኣት ይዘን ተሰለፍን፡፡አጥቂዎችን ከተከላካዮች ለይተን ደጀኖችን ከኃላ አሰልፈን በትምህርት ዝግጅትና በአባላት ጥራት እንዲሁም በሃሳብ የበላይነት ከኢህአዴግ የሚበልለጡ እጩዎችን አዘጋጀን፡፡ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ላለመወዳደር በሰጥቶ መቀበል መርህ ለመዳረደርና ለህዝቡ ብቁ ተመራጭ ይዞ ለመቅረብ ተደራዳሪ ኮሚቲም አቋቋምን፡፡ህወሓት ሃሳብ የለዉም፡፡ቢኖረዉም ያረጀ ነዉ፡፡ለዚህ ትዉልድ አይመጥንም፡፡የሚጮኸዉን ያህል ቀርቶ ከኣባለቱ ሩብ ያህል እንኳን አድማጭ የለዉም፡፡እኛ ብዙ ተምረናል፡፡ከወደቁትና ዛሬም በጽናት ከሚታገሉቱ ቡድኖችና ግለሰቦች ትምህርት ቀስመናል፡፡ከአሮጌዉ ህወሓትም ይሁን ከወጣቱ ሰማያዊ ፓርቲ የምንቀስመዉን ቀስመናል፤ለመማር ዝግ አይደለንም፡፡ለዉህደትና ለትብብርም እንዲሁ፡፡እደሉም ስላልነበራቸዉ እነሱ የብሄረሰብን ጥያቄ ከነስታሊን መጽሃፍት የቃረሙት ሲሆን እኛ በተግባር አብርን ኖረን የምናዉቀዉ፤በብሄረሰብ መሰረት ከተደራጁ ሃይሎች ጋር ግንባር ፈጥረን ችግረቸዉን ተረድተን የህዝብን ጥያቄ በተግባር ለመመለስ የቆረጥን በህዝብና በሃገር ሉኣለዊነት የማንደራደር የዘመኑ አስተሳሰብ ዉጤት ነን፡፡በመሳሪያና በገንዘብ ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ኮርተን፤ ዳኛዉን ሳይሆን ህዝቡን ተማምነን ለምርጫ ጨዋታዉ ዝግጁ ሆነን ነበር፡፡
ሽንፈቱ ከወዲሁ የገባዉ ህወሓት መጋረጃ ዉስጥ ሆኖ ጨዋታዉን ከወዲሁ አበላሸዉ፤አንድነት ፓርቲን ቢያሸዉ ቢደፈጥጠዉ ጎማ ሆነበት፡፡አልፈርጥለት ሲል የመጨረሻዉን አደረገ፡፡በጠራራ ጸሃይ ከህግ በላይ በጉልበት ዋናዉን ቢሮ ወረረዉ፡፡ምን እንደወሰዱ ምንስ እንዳስገቡብን አናቅም፡፡እርጉዝ ሴት በዱላ መትተዉ የወርቅ ሃብል የወሰዱ፤ጽ/ቤት ገብተዉ ምን እንደሚያደርጉ መገመት ይቻላል፡፡ያለ ህግዊና በእማኝ ፊት ርክክብ እንደልማዳቸዉ የህዝብ ሃብት ነጥቀዋል፡፡በሂደቱም ግለሰቦችና የህወሓትን ተግባር ለመፈጸም የተቋቋሙ ተቋማት ጥቁር ታሪካቸዉን ሲያኖሩ በእስር እየማቀቁ ያሉቱ የለዉጥ ሃይሎችና በዚህ ሂደት የለዉጥ ሃይሉን ከሚመራዉ ጋር የቆሙ የእንድነት አባላትና ደጋፊዎች ታሪካቸዉን በወርቅ ቀለም ጽፈዉ አኑረዋል፡፡እንዲሆም ድርጊቱን በማዉገዝ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ በነጻነት ትግሉ የክብር ቦታ አላችሁ፡፡
አንድነቶች በበምርጫ ጨዋታዉ ግጥሚያዉ ሳይጀመር አሸንፈናቸዋል፤በሰላማዊ ትግሉም የመጨሻዉን ሽንፈት ይጎነጫሉ፡፡ ዛሬም የነጻ አዉጪን ስም የተሸከመዉ ህወሓት የሚያስበዉ እንደራሱ ነዉ፡፡የፓርቲ ስም፤አርማና ማህተም በዚህ ትዉልድ ቦታ እንደሌላቸዉ አልተረዳዉም፡፡የትዉልዱ ጥያቄ በእኩልነት ላይ መሰረትዋን ያኖረች ጠንካራ ሃገር እንጂ እወክለዋለሁ የሚለዉን ህዝብ እንኳን በበለጠ የሚያፍን የፓርቲ ስም አይነት አይደለም፡፡የአንድነት ፓርቲ ፕሮግራምና የኛ ራእይና በኛና በህዝብ ልብ እንዲሁም በሌሎች ፓርቲዎች ዉስጥ እንደሚገኝ አልገባቸዉምና ፓርቲን ሲነጥቁ ሰላማዊ ትግሉን የገደሉ፤እኛንም የበተኑ መስሎአችዋል፡፡የለዉጥና የአንድነት ሃይል ይበልጥ ይጠናከራል እንጂ አይበተንም፡፡እርግጥ ነዉ የመድበለ ፓርቲ ስርኣትን አደጋ ላይ ጥለዉታል፡፡ህዝባዊ ሰላማዊ ትግሉ ላይ ግን ጉልበትና ተጨማሪ እድል ጨምረዉለታል፡፡ የአንድነትና የለዉጥ ሃይሎች ዛሬም ይበልጥ ቁርኝነታችንን በማጠንከር ለሰላማዊ ትግሉ መጎልበት ያለንን አቅም ልናበረክት ይገባል፡፡ሁላችንም እድሉን እንጠቀምበት፤የጠበቡ ቤቶችንም ለሁሉም እንዲሆኑ ባፋጣኝ እናስፋቸዉ !
ይህ ተዉልድ የቃል እዳ አለበት፤እነአንዷለምም እነ አሞራዉም የሚሉቱና እያሉ ያሉቱ ይህን ነዉ፤ ፍትህና ነጻነት በኢትዮጵያችን በትግላችን ይሰፍናሉ!!

በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ መጨረሻ ዓመት ማለትም በ2007 የበጀት ዓመት መጨረሻ፣ ከኤክስፖርት ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው የውጭ ምንዛሪ እንደማይሳካ የንግድ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ የ2007 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው፣ በአምስት ዓመቱ ዕቅድ በኤክስፖርት ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የተቀጠመው የውጭ ምንዛሪ መጠን ላይ መድረስ እንደማይቻል የገለጹት፡፡ […]

The post በአምስት ዓመቱ ዕቅድ ለኤክስፖርት ዘርፍ የተጣለው ግብ እንደማይሳካ የንግድ ሚኒስትሩ ገለጹ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአህጉረ ስብከት እና በማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ፕሮግራም በተደረገው የአራት ዓመታት መተባበር ወደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት በጥምቀተ ክርስትና የተጨመሩት ምእመናን ቁጥር ከ፴ ሺሕ በላይ ደርሷል፡፡ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በወንጌላዊው ቅዱስ ፊልጶስ የተጠመቀበትን የፊልጶስ ምንጭ (ቤት ሶሮን) በማቅናት የቤተ ፊልጶስ ገዳም (ቤተ ክርስቲያንና የመነኰሳት መኖርያ) የመመሥረት ውጥን ሳይፈጸም ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የፊልጶስ ምንጭን ይዞታ በማስከበር ጥንተ ክርስትናችን …

January 31, 2015 ‹‹ለአሸባሪ ፓርቲ ቢሮ ብታከራዩ ተጠያቂነቱን ትወስዳላችሁ›› የቂ/ክ/ከ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ የቤት ደላሎች ለሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዳያከራዩ ከቀበሌ ባለስልጣናት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ተደራጅተው በመስራት ላይ የሚገኙት ደላሎች የቂ/ክ/ከ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢኒያም ከበደ ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ አሸባሪ ፓርቲ ነው፡፡ ለአሸባሪ ፓርቲ ቢሮ ብታከራዩ ተጠያቂነቱን ራሳችሁ ትወስዳላችሁ›› ብለው ጥብቅ ማስጠንቀቂያ እንደሰጧቸው […]

The post ደላሎች ለሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዳያከራዩ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው – የቂ/ክ/ከ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሕገ መንግሥቱና የመሰብሰብ፣ ሀሳብን የመግለጽና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቶች ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም እነዚህን መብቶች ከሕገ መንግሥቱ መፋቅ አንዱ መንገድ ነው፣ ወይም ኢሕአዴግ የሚሳነው የለምና የፖሊቲካ ፓርቲዎችን ሕግ በማንሣት ወያኔ/ኢሕአዴግ ብቸኛ ፓርቲ ሆኖ አገሩን መግዛት ይሻላል፤ በአንድ በኩል ሕገ መንግሥቱን ከነሰብአዊና …

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አጭር መልዕክት Read more »

ተክለሚካኤል አበበ

በርእሱ እንዳትሸወዱ

1-      ይሄ የኔ ርእስ አይደለም፡፡ የዛሬ 15 ቀን ተክለጊዮርጊስ በተባሉ (የብእር ይሁን የምር ስም አይታወቅም) ሰው የተጻፈን ስም አጥፊ ጽሁፍ የለጠፈው ኢትዮፍሪደም ድረገጽ ወይም የጽሁፉ ደራሲ፤ የአንባቢን ትኩረት ለመሳብ ይመስላል፤ የተጠቀሙበት የመግቢያ ሀይለቃል እንጂ፡፡ ጸሀፊው ለድረገጾች ያላቸውን ቅርበት በመጠቀም፤ እንዲሁም ወያኔ የተባለው ቃል ከተጠራ አንባቢ አያጣራም፤ ወይም ግለሰቡ ላይ ዘሎ ይረባረብበታል በሚልና፤ የስም ማጥፋቱ ሰለባ የሆኑት ሰው፤ ጨዋና እንዲህ ያለው እንከሰላንቲያ ውስጥ ገብተው አይመልሱም በሚል እሳቤ ይመስላል፤ ይሄንን ርእስ ተጠቅመዋል፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ …

አዜብ ጌታቸው

የአርቲስት ሜሮን ጌትነት “አትሂድ” የተሰኘው ግጥም ሌላውንም አርቲስት እያነቃቃ ነው። ግጥሙ መቼም የአመቱ ምርጥ ግጥም ነው ብል አካበድሽ! አልያም የጾታ አድልዎ ነው እንደማልባል ተስፋ አደርጋለሁ። ብባልም ግድ የለኝም። ለለውጥ ያህል “የሴት ትምክህተኝነት” ይጀመር መሰለኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

‹‹ለአሸባሪ ፓርቲ ቢሮ ብታከራዩ ተጠያቂነቱን ትወስዳላችሁ›› የቂ/ክ/ከ ወረዳ 8 ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ

ነገረ ኢትዮጵያ

የቤት ደላሎች ለሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዳያከራዩ ከቀበሌ ባለስልጣናት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ተደራጅተው በመስራት ላይ የሚገኙት ደላሎች የቂ/ክ/ከ ወረዳ 8 ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢኒያም ከበደ ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ አሸባሪ ፓርቲ ነው፡፡ ለአሸባሪ ፓርቲ ቢሮ ብታከራዩ ተጠያቂነቱን ራሳችሁ ትወስዳላችሁ›› ብለው ጥብቅ ማስጠንቀቂያ እንደሰጧቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ …

አንድነት -መግለጫ

ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው ልክ የሚገባቸውን የተዋረደ ደረጃ የያዙበት ዕለት ነው ብለን እናምናለን፡፡ አንድነት ፓርቲ አንድም የህግ ጥሰት ሳይፈፅም የሚያደርጋቸውን ሁሉ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና በሀገሪቱ ህግ እየፈፀመ ባለበት ሁኔታ በህግ ሽፋን የገዢው ፓርቲ ልሳን የሆነው ፋና ሬዲዮ፣ የመንግሰት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር የከፈቱት ዘመቻ የመጨረሻ የሆነውን አንድም ህጋዊ መሰረት የሌለውን ህገወጥ ውሳኔ በአንድነት ፓርቲ እና አባላት ላይ አሰተላልፈዋል፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ …

አዲሶቹ የአንድነትና መኢአድ አመራሮች ከቀድሞዎቹ ጋር በጋራ እንሠራለን አሉ   እውቅና የተነፈገው በእነ አቶ በላይ በፍቃዱ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ አመራር ትናንት 8 ሰአት ላይ በፓርቲው ጽ/ቤት መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ጠርቶ የነበረ ቢሆንም ከመግለጫው በፊት በፀጥታ ሃይሎች ፅ/ቤቱን ለቅቆ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡ “የመድብለ ፓርቲ ስርአት እንዳበቃ አረጋግጠናል” በሚል ርዕስ መግለጫ ሊሰጥ እንደነበር የጠቀሱት የቀደሞው የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት […]

The post የእነ አቶ በላይ ፍቃዱ ቡድን በፀጥታ ኃይሎች ከ“አንድነት” ጽ/ቤት እንዲወጣ ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አንድነት – መግለጫ

ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው ልክ የሚገባቸውን የተዋረደ ደረጃ የያዙበት ዕለት ነው ብለን እናምናለን። አንድነት ፓርቲ አንድም የህግ ጥሰት ሳይፈፅም የሚያደርጋቸውን ሁሉ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና በሀገሪቱ ህግ እየፈፀመ ባለበት ሁኔታ በህግ ሽፋን የገዢው ፓርቲ ልሳን የሆነው ፋና ሬዲዮ፣ የመንግሰት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር የከፈቱት ዘመቻ የመጨረሻ የሆነውን አንድም ህጋዊ መሰረት የሌለውን ህገወጥ ውሳኔ በአንድነት ፓርቲ እና አባላት ላይ አሰተላልፈዋል።

ገዢው ፓርቲና መንግሰት በምርጫ ቦርድ በኩል እንዲነበብ ያደረጉት የፖለቲካ ውሳኔ በኢትዮጵያ ሀገራችን የመድበለ ፓርቲ ስርዓት ከወረቀት አልፎ በተግባር እንዳይታይ ግብዓት መሬቱን ፈፅመዋል። በዚህ ፀያፍ ተግባር ከፊትም ሆነ ከጀርባ ሆነው የተሳተፉ ግለሰቦችም ሆኖ ተቋማት በታሪክ ተገቢው የውርደት ቦታ እንደሚይዙ እምነታችን ነው። ይህ ህገወጥ አካሄድ ህጋዊ መሰመር እንዲከተል የበኩላቸሁን ድርሻ የተወጣችሁ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች በሀገር ውሰጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ሁሉ በተለይ በገዢው ፓርቲ እኩይ ሴራ በሀስት ተወንጅላችሁ በወህኒ ቤት ለምትማቅቁ ታጋዮች ታሪካችሁ በወርቅ ቀለም ተፅፎዋል። በቀጣይም ያለምንም መዘናጋት እና ተሰፋ መቁረጥ በምናደርገው ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሰርዓት ትንሳኤ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለንም።

የምርጫ ቦርድ ተብዬው ተቋም በህገወጥ መንገድ ለሆዳቸው ባደሩ ጥቂት አንድነት ፓርቲ አባላት እና በአንድነት አባልነት በማይታወቁ የገዢው ፓርቲ ጥርቅሞች ለተደረገ ጠቅላላ ጉባዔ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱን በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን፣ የአንድነት ፓርቲ አባላት ያነገብነው የነፃነት መንፈስ በምርጫ ቦርድ በሚሰጥ ሰርተፊኬትና ዕውቅና ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ስለአልሆነ ለነፃነት የምናደርገውን እልህ አስጨራሽ ትግል የምንቀጥል ሲሆን፤ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የአንድነት መዋቅሮች እና የአንድነት አባላት ለዚህ ህገወጥ ቡድን በግልፅ እውቅና እንዲነሱ እንጠይቃለን። ፓርቲያችን በመጨረሻ ሰዓት እንኳን ተፈትነው ለወደቁ ተቋማት እድል ለመስጠት ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ ወሰኖ እንቅሰቃሴ በማድረግ ላይ ቢሆንም፤ በዛሬው ዕለት ጥር 22/ 2007 ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ የፓርቲያቸን ፅ/ቤት በፖሊስ ተወሮ የፓርቲው ንብረት ያለምን ህጋው ርክክብ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጎዋል። በአሰተዳደር የተሰጠን ውሳኔ በፍርድ ቤት የማሰለወጥ ህጋዊ ሰርዓት እንዳለ ቢታወቅም ህገወጥ አስተዳደራዊ ውሳኔን በፖሊስ ወረራ ለማሰፈፀም የተሄደበት መስመር ገዢው ፓርቲና መንግሰት አሁንም ከጫካ አሰተሳሰብ ያለመውጣቸውን እና የአውራ ፓርቲ ፍልስፍናቸውን በማናለብኝነት ለመተግበር መቁረጣቸውን የሚያሳይ ነው። በዚህ ህገወጥ ድርጊት ተጠያቂው ትእዛዙን ያስተላለፈው ክፍል መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል። ሰለሆነም በሀገር ውስጥ እና በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች፣ የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሀገራችን የመድበለ ፓርቲ ሰርዓት እንዲጎለብት ፍላጎት ያለችሁ ሁሉ ይህን እኩይ ተግባር በማውገዝ ተጨባጭ እርምጃ እንድትወሰዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ድል የህዝብ ነው!!!

ጥር 22/ 2007 ዓ.ም.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

አንድነት – መግለጫ

ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው ልክ የሚገባቸውን የተዋረደ ደረጃ የያዙበት ዕለት ነው ብለን እናምናለን። አንድነት ፓርቲ አንድም የህግ ጥሰት ሳይፈፅም የሚያደርጋቸውን ሁሉ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና በሀገሪቱ ህግ እየፈፀመ ባለበት ሁኔታ በህግ ሽፋን የገዢው ፓርቲ ልሳን የሆነው ፋና ሬዲዮ፣ የመንግሰት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር የከፈቱት ዘመቻ የመጨረሻ የሆነውን አንድም ህጋዊ መሰረት የሌለውን ህገወጥ ውሳኔ በአንድነት ፓርቲ እና አባላት ላይ አሰተላልፈዋል።

ገዢው ፓርቲና መንግሰት በምርጫ ቦርድ በኩል እንዲነበብ ያደረጉት የፖለቲካ ውሳኔ በኢትዮጵያ ሀገራችን የመድበለ ፓርቲ ስርዓት ከወረቀት አልፎ በተግባር እንዳይታይ ግብዓት መሬቱን ፈፅመዋል። በዚህ ፀያፍ ተግባር ከፊትም ሆነ ከጀርባ ሆነው የተሳተፉ ግለሰቦችም ሆኖ ተቋማት በታሪክ ተገቢው የውርደት ቦታ እንደሚይዙ እምነታችን ነው። ይህ ህገወጥ አካሄድ ህጋዊ መሰመር እንዲከተል የበኩላቸሁን ድርሻ የተወጣችሁ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች በሀገር ውሰጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ሁሉ በተለይ በገዢው ፓርቲ እኩይ ሴራ በሀስት ተወንጅላችሁ በወህኒ ቤት ለምትማቅቁ ታጋዮች ታሪካችሁ በወርቅ ቀለም ተፅፎዋል። በቀጣይም ያለምንም መዘናጋት እና ተሰፋ መቁረጥ በምናደርገው ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሰርዓት ትንሳኤ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለንም።

የምርጫ ቦርድ ተብዬው ተቋም በህገወጥ መንገድ ለሆዳቸው ባደሩ ጥቂት አንድነት ፓርቲ አባላት እና በአንድነት አባልነት በማይታወቁ የገዢው ፓርቲ ጥርቅሞች ለተደረገ ጠቅላላ ጉባዔ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱን በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን፣ የአንድነት ፓርቲ አባላት ያነገብነው የነፃነት መንፈስ በምርጫ ቦርድ በሚሰጥ ሰርተፊኬትና ዕውቅና ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ስለአልሆነ ለነፃነት የምናደርገውን እልህ አስጨራሽ ትግል የምንቀጥል ሲሆን፤ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የአንድነት መዋቅሮች እና የአንድነት አባላት ለዚህ ህገወጥ ቡድን በግልፅ እውቅና እንዲነሱ እንጠይቃለን። ፓርቲያችን በመጨረሻ ሰዓት እንኳን ተፈትነው ለወደቁ ተቋማት እድል ለመስጠት ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ ወሰኖ እንቅሰቃሴ በማድረግ ላይ ቢሆንም፤ በዛሬው ዕለት ጥር 22/ 2007 ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ የፓርቲያቸን ፅ/ቤት በፖሊስ ተወሮ የፓርቲው ንብረት ያለምን ህጋው ርክክብ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጎዋል። በአሰተዳደር የተሰጠን ውሳኔ በፍርድ ቤት የማሰለወጥ ህጋዊ ሰርዓት እንዳለ ቢታወቅም ህገወጥ አስተዳደራዊ ውሳኔን በፖሊስ ወረራ ለማሰፈፀም የተሄደበት መስመር ገዢው ፓርቲና መንግሰት አሁንም ከጫካ አሰተሳሰብ ያለመውጣቸውን እና የአውራ ፓርቲ ፍልስፍናቸውን በማናለብኝነት ለመተግበር መቁረጣቸውን የሚያሳይ ነው። በዚህ ህገወጥ ድርጊት ተጠያቂው ትእዛዙን ያስተላለፈው ክፍል መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል። ሰለሆነም በሀገር ውስጥ እና በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣የሰብዓዊ መብት ተማጋች ድርጅቶች፣ የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሀገራችን የመድበለ ፓርቲ ሰርዓት እንዲጎለብት ፍላጎት ያለችሁ ሁሉ ይህን እኩይ ተግባር በማውገዝ ተጨባጭ እርምጃ እንድትወሰዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ድል የህዝብ ነው!!!

ጥር 22/ 2007 ዓ.ም.

24ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለክፍለ ዓለሙ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ ትኩረት በመስጠት ዓርብ ቅዳሜ ጥር 22 ቀን 2007 ዓ. ም.አዲስ አበባ ውስጥ ጀምሮ ዛሬ ተጠናቋል። በጉባኤው ኢቦላ፣ ቦኮ ሃራም፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንን የተመለከቱና ሌሎች ጉዳዮች ተነስተዋል።

የኤቦላ ወረርሽኝ በምዕራብ አፍሪቃ ባለፈው መጋቢት ወር ከተከሰተ በኋላ በወረርሽኙ አስተላላፊ ተኀዋሲ የሚያዘው ሰው ቁጥር ከሰኔ 2014 ዓም ወዲህ አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነሱን የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት አስታወቀ። ዓለም አቀፉ ድርጅት ባወጣው ዘገባ መሠረት፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ በተኀዋሲው ይያዝ የነበረው ሰው ብዛት ወደ 100 ወርዶዋል።

የተለመደውን ኮሮጆ ገልብጦ አሸንፌያለው ማለት ሁሌ የሚሰራም አስተማማኝም በጭራሽ አልሆነም። በይበልጥ ደግሞ አሁን ባለው ጠቅላላ ያገራችን ሁኔታ መስረቅ እሰከጭራሹ እንዳይቻል ለማድረግ በቀላሉ ይቻል ነበራ። ካነሰም ሌብነቱ መውጫ የሌለው ጦስ ይዞ እንዲመጣ ለማድረግ የሚቻልባቸው መንገዶች እንዳሉ በጥልቀት ያሰቡበት አይተውታል። በይበልጥ ደግሞ አንድነቶች። አገዛዙ የምርጫ ጫወታ ይኖራል እስካለ መጫወቱ የምናተርፍበት ነው ተብሎ ሱገፋ የነበረው ለዚህ ነው። እኛ […]