ተጻፈ በ  

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት የካቲት 18 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 

በሁለቱ አገሮች ውስጥ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ድንበር…

ተጻፈ በ  

መንግሥት በሲኖትራክ ሳቢያ የሚከሰተውን አደጋ የሚያጠና ግብረ ኃይል ማቋቋሙ…

በ  

ከ28 ሚሊየን ብር በላይ እምነት በማጉደል የሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረተበት ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራትና በ7 ሺህ ብር እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት ሰሞኑን በዋለው ችሎት ውሳኔ አስተላለፈ። 
    የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በግለሰቡ ላይ የመሰረተው ክስ እንደሚያስረዳው ተስፉ በለጠ የተባለው…


ብዙዎቻችን ሆስፒታልን ስናስብ ከእርሡ ጋር ተያያዥ ሆኖ የሚታየን የህመምና የሞት ስሜት ምቾት የሚሠጥ አይደለም፡፡ ስለዚህ ለአንድ ቀን እንኳ ሆስፒታል ውስጥ መተኛት እንመኝም፡፡ የሃምሳ አምስት ኣመቱ ቻይናዊ ግን ጤንነቱ ተመልሶለት እንኳን ከሆስፒታል ለመውጣት ፈቃደኛ አልሆነም ነበር፡፡ ቼን የተባለው ይህ ቻይናዊ እ.ኤ.አ ነሐሴ 2011 በአደጋ ምክንያት አነስተኛ ጉዳት ገጥሞት ቤይጂንግ ወደሚኘው አንድ ሆስፒታል ለህክምና ሄዶ ነበር፡፡ ህክምና አግኝቶ…

ቁም ነገር መፅሄት 

ሰሞኑን ቴሌን አልታዘባችኋትም ? ‹‹ የምትታለበው ላም›› ቀንዷን እያለሳለሰች ይመስላል፡፡ እያንቆለጳጰሰችን ነው፡፡ ‹‹ወዳጆቼ›› በሚል የእንግሊዘኛ ቃል ታጅባ ብቅ እያለች ነው፡፡

ለእኛ ለደንበኞቿ ያላትን ክብር ለመግለጽ ደፋ ቀና እያለች ነው፡፡

ይህ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የፖለቲካ ፓርቲዎች በርዕዮት ዓለማቸው ዙሪያ ክርክር የሚያካሂዱበትን መድረክ እንደሚያዘጋጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ።

የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት ከዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር የካቲት 21 የሚያካሂደው ክርክር ህጋዊ እውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አማራጫቸውንና የርዕዮት ዓለም ፍልስፍናቸውን በነፃነት…

The story about Ethiopian Hero Ato Andargachew Behonegn, who lost his life while saving 58 people.
Admas:- የ58 ሰዎችን ነፍስ ያተረፈው ብዙም ያልተነገረለት ሰው! Dying while saving 58 souls – A story of an Ethiopian Mechanic and driver.
ከሰሞኑ በተደጋጋሚ የመኪና አደጋ ከአገር ቤት መስማት እየተለመደ መጥቷል። መኪና ተጋጨ ሁሉም ሞቱ የሚል ዜና በበዛበት በዚህ ወቅት፣ ከሶስት ሳምንት በፊት ራሱ ህይወቱን አጥቶ፣ ግን 58 ሰው ስላተረፈው ሰው ታሪክ ልናካፍላችሁ ወደድን።
_______
ጃንዋሪ 28 /2015 ዓ.ም ስድሳ ሰው የጫነ አውቶቡስ ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ይጓዝ ነበር፣ ከቀኑ 12 ሰአት አካባቢም ልክ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ልዩ ስሙ ቀርሳ በተባለ ስፈራ ትላንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰው ህይወት ሲያልፍ ሁለት ሰው ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።

አደጋው የደረሰው ትላንት ምሽት 1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ላይ ሲሆን፥ ወደ አዲስ አበባ ይመጣ የነበረ ሲኖ ትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ከሚኒባስ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው…

የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ በዓዋጅ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት የተለያዩ የምድር መረጃዎችን በማምረት ለተጠቃሚዎች ማሰራጨትና በሌሎች ተቋማት የሚመረቱ የምድር መረጃዎች በጥራት ተመርተው መቅረባቸውን መቆጣጠር፣ማረጋገጥ እንዲሁም የዘርፉ ተቋማትና ባለሙያዎች ተገቢውን ብቃት መያዛቸውን ገምግሞ ማረጋገጫ መስጠት እንደሚጠበቅበት በግልፅ ተቀምጧል፡፡
አዋጁን መሰረት አድርጎ ኤጀንሲው ያዘጋጀው የምድር መረጃ ምርትና አገልግሎት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ነሰድ ደረጃቸውንና ውቅታዊነታቸውን የጠበቁ የተጠቃሚውን ፍላጎት የሚያረኩ መሰረታዊ የምድር መረጃ ለማምረት እንዲሁም በዚህ ዘርፍ ተሰማርተው ያሉትን ወደፊትም የሚሰማሩትን ባለሞያዎችና ተቋማት የሚያመርታቸውን የጂኦ-ስፓሺያል ምርትና አገልግሎት ጥራትና ደረጃ ወጥነት ባለው መንገድ ለመቆጣጠር ተገቢውን ብቃት መያዛቸውን ገምግሞ ማረጋገጫ…

በ 

ዓለም አቀፉን የወንጀል ፍርድ ቤት የሚኮንን መፅሐፍ ባለፈው ሐሙስ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ለምርቃት በቅቷል። መፅሐፉ…

በ 

በተለያዩ የጤና ተቋማት የሚያገለግሉ የህክምና…

ቁም ነገር ቅጽ 13 ቁጥር 195 ጥር 2007

መነሻ አንድ

ከጥቂት ወራት በፊት ሰይፉ ፋንታሁን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራሙ ላይ አንጋፋውን የኢትዮጵያ ልጆች የተረት አባት አባባ ተስፋዬን በእንድነት ጋብዞ ነበር፡፡ በዚህ ፕሮግራም ላይ ሰይፉ አባባ ተስፋዬን እንደተለመደው ወንበሩ ላይ ሆኖ አልነበረም ያነጋገራቸው፡፡ ከእድሜ ጋር በተያያዘ ጆሮአቸው አልሰማ እያለ ያስቸገራቸው አባባ ተስፋዬን እዛው የእንግዳው ወንበር ላይ አጠገባቸው ተቀምጦ ማነጋገር ነበረበት፡፡ እኝህ አንጋፋ የጥበብ ሰው በአሁኑ ወቅት የ92 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ…

ተጻፈ በ  

የአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ ወደ…

ቁምነገር መፅሄት 196

ዶ/ር ዘውዱ ተረፈ ወርቅ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ሊጋባ ቢሮ የሚባለው አካባቢ ባህታ ሰፈር ነው የተወለዱት፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ኢትዮጵያ አንድነት ሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በቀድሞው በዳግማዊ ምንሊክ የአሁኑ መስከረም ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው ያጠናቀቁት፡፡ዘጠነኛና አስረኛ ዳግማዊ ምንሊክ ተምረዋል፡፡ አስራ አንደኛና አስራ ሁለተኛን አለማያ የተማሩ ሲሆን…

ትዕግስት ታደለ – ቁምነገር መፅሄት 196

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዩን አካባቢ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል
ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡ በልጅነቱ ከገጠር በእንግድነት ወደ ቤታቸው የሚመጡ ሰዎችን ያነጋገር ዘይቤ
ለማስመሰል በመጣር ለቤተሰብና ለት/ቤት ጓደኞቹ…

ትዕግስት ታደለ : ቁም ነገር መፅሄት 195

የተወለደችው በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ የሚባለው አካባቢነው፡፡ በልጅነቷ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በተለምዶ አስራ ሥምንት ማዞሪያ የሚባለው አካባቢ አደገች ፡ ፡ ገና በለጋ እድሜዋ እሷ ሳታስበው የኪነጥበብ ፍቅሩ ቀድሞ በሯን አንኳኳ፡፡ የመጀመሪያ ስራዋ ብዙም ነፍስ ባላወቀችበት ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆና የሎተሪ ማስታወቂያ እንድትሰራ…

ቁም ነገር መፅሄት 196

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረገፆች እና አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ላይ ስሟ በተደጋጋሚ የሚነሳው አርቲስት አስቴር በዳኔ የሀገራችን ‹ታዋቂ› አርቲስቶችን ባሳተፈውና ህወሃት የተመሰረተበትን 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም በጠየቀቻቸው ጥያቄዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆና ሰንብታለች፡፡ አስቴር ለመከላከያ ሚኒስትር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለሆኑት…

ቁም ነገር መፅሄት 196

መቼም የሀገራችን የመጀመሪያው እንደሆነ ስለሚነገርለት ቴአትር ቤት አላውቅም አትለኝም፡፡ አንጋፋው ቴአትር ቤት ሀገር ፍቅር በጠላት ፋሽስት ወረራ ወቅት ተቋቁሞ የተለያዩ አርበኝነትን የሚያበረታቱ ዜማችንንና ድራማዎችን ያቀርብ እንደነበር መቼም ታውቃለህ አይደል?
እናስ? አንጋፋው ቴአትር ቤት ምን ሆነ? ምንም…

ቁም ነገር መፅሄት ቁጥር 196 ለሶደሬ

‹ምንም አይነት ፀብና ግጭት አለመኖሩ ችግር ይኖረው ይሆን?› አንዳንድ ጊዜ በትዳሬ ውስጥ አንድ የሆነ የጎደለ ነገር ይኖር ይሆን ስል አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም እኔና ባለቤቴ ፈፅሞ ተጣልተን (ተደባድበን)…

ቁም ነገር መፅሄት ቁጥር 196 ለሶደሬ 

መነሻ

በቅርቡ ማክቤዝ ሚዲያ ኮሚኒኬሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኤች አይ ቪ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ወሲባዊ ንግድ የሚፈጸምባቸው ማሳጅ(መታሻ) ቤቶች መስፋፋት በወጣቶችና በሴቶች ላይ የሚያስከትሏቸው…

*በ300 ሚ. ዶላር ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ስኩል ሊገነባ ነው 

መታሰቢያ ካሳዬ…

ተጻፈ በ  

የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን…

  በ 

በጋራ በሚሰሩበት ጋራዥ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት በቂም በቀል ተነሳስቶ በሶስት ጥይት ተኩሶ በመምታት በባልንጀራው ላይ ጉዳት በማድረስ…

በኢትዮጵያ የእናቶች ሞትን ለመቀነስ አበረታች ሥራዎች እየተሰሩ ቢሆንም አሁንም ድረስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ…

ይህን ፅሁፍ ሪፖርተር ያወጣው ባለፈው ዓመት ቢሆንም አዲስ  ፎርቹን ሕጋዊ ሰንድ መስጠት መጀመሩን የዘገበው በዚህ ሳምንት ነው Read in English
15 MAY 2013 ተጻፈ በ  

Addis Admas

የ25 ዓመቷ አሜሪካዊት ጄድ ሲልቪስተር፤ በእርግዝና ወቅት በተፈጠረባት አምሮት መላቀቅ ዳገት ለሆነባት ክፉ ልማድ እንደተጋለጠች ትናገራለች፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት ነፍሰጡር ሳለች የጀመረችው የመፀዳጃ ቤት ወረቀት (ሶፍት) የመብላት ልማድ ከወለደችም በኋላ ሊላቀቃት አልቻለም፡፡ ዛሬ ያ አምሮት ወደ ሱስ ያደገ ይመስላል፡፡ በየቀኑ አንድ ጥቅል ሶፍት…

ኤፍ.ቢ.ሲ

በነቀምቴ ከተማ አንድ እናት ሶስት ልጆችን ተገላግላለች።

እናትዬው ሀዊ ጭምዴሳ ስትባል ከ25 አመት በላይ እንደሆነች ዘገባው ጠቅሷል።
እናትዬው ህፃናቱን የተገላገለችው ባሳለፍነው ሰኞ …

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ 2001 ዓ.ም ወዲህ ዝቅተኛውን ዋጋ አስመዘገበ።

የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በዓለም አቀፉ ገበያ ከ50 የአሜሪካ ዶላር በታች ሆኖ መመዝገቡን ነው ቢቢሲ ያስነበበው።

የዓለም የምጣኔ ኃብት ዕድገት አዝጋሚነት የፈጠረውን የአውሮፓና በማደግ ላይ ያሉ አገራት…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንድ ሆኖ ሳለ የሴት ጾታ ነው ያለኝ በማለት ሴት የሚያስመስለውን አልባሳትና መዋቢያዎች ተጠቅሞ በማታለል በርከት ያለ ገንዘብ ለመውሰድ ሲሞክር የተያዘው የ17 ዓመቱ ወጣት በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ።

ሙሉቀን ተመስገን የተባለው ይህ ተከሳሽ ሴት ሊያስመስለው የሚችለውን ውጫዊ መለያዎችን በመጠቀምና ስሙን ቅድስት በማለት ነው ድርጊቱን የፈጸመው።

ተከሳሹ የግል ተበዳይ የሆነችውን ግለሰብ ከተዋወቀ በኋላ ነው ቤቷ በመመላለስ በርከት ያለ ገንዘብ ለመውሰድ የሞከረው።…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጋኛን ለማስለቀቅ የተጀመረ ፉከራ የሰው ህይወት አጠፋ።

አርሶ አደር ግርማ ዳኜ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ምድር ውስጥ ነው የሚኖረው፡፡

ከሰሞኑ ግን በሆድ ህመም ምክንያት ወደ እርሻ…

ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመጠቀም ግምታቸው 2ሺህ 450 ብር…

በቦሌ ክፍለከተማ ገርጂ ቁጥር አንድ ኮንደሚንየም ተብሎ በሚጠራው በብሎክ ሃያ አንድ ውስጥ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት ሳውዲ አረቢያዊያን እንስቶች መኪና በማሽከርከራቸው በሽብር ወንጀል ተከሰሱ።

ሎጃን አል ሃትሎል እና ማይሳ አል አሞዲ በሀገሪቱ እንስቶች መኪና እንዳያሽከረክሩ የሚያዘውን ህግ ከመጣሳቸውም ባሻገር በማህበራዊ ድረ ገጾቻቸው ሴቶች መኪና የማሽከርከር መብት ሊኖራቸው ይገባል በማለት ቀስቅሰዋል በሚል ነው ክስ…

በአሸናፊ ደምሴ
በአገራችን ከ25 እስከ 40 በመቶ የሚሆኑ እናቶች ከደም መፍሰስ ጋር በተያያዘ በየዓመቱ ህይወታቸው እንደሚያልፍና ለዚህም ችግር መፍትሄ ይሆን ዘንድ የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ከደም ለጋሾች ጋር በመተባበር እየሠራ መሆኑ ተገለፀ። ይህ የተገለፀው የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት “የሚዲያ ተቋማት አስተዋፅኦ በበጐ ፈቃድ የደም ልገሳ መበራከት ዙሪያ” በሚል ለመገናኛ…

ሰንደቅ 10ኛ ዓመት ቁጥር 485 
በአሸናፊ ደምሴ

አስራ ሦስት ዓመት ባልሞላው ሕፃን ላይ የግብረ ሰዶም ጥቃት ፈፅሟል ሲል የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሠረተበት የ23 ዓመቱ ወጣት ሳሙኤል መርዕድ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ በ20 ዓመት እሥራት እንዲቀጣ የፌዴራሉ የመጀመሪያ…