ዐማሮች በደባርቅ ለተቃውሞ ወጥተዋል!!
ዐማሮች በደባርቅ ለተቃውሞ ወጥተዋል!!
ሕዝባችን በደባርቅ የተባበረ ክንዱን አሳይቷል፡፡ የሕወሓት ንብረቶች ወድመዋል፤ ከጃናሞራና አዲአረቃይ፣ ከድብ ባህርና ዛሪማ፣ ከወቅንና ዳባት ሕዝቡ ወደ ደባርቅ እየሔደ ነው፡፡
ወያኔዎች እኮ የሚጨነቁት ስለ ወልቃይት ብቻ ይሆናል! አይደለም፤ በፍጹም ዐማራ የትግሬ መንግሥት የወሰዳቸውን ግዛቶች ሳያስመልስ ነፍጡን አይዘቀዝቅም፡፡
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=8g_M07Fy8Dk]