የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እንዲታጠቡ አስገደዱ ::
የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እንዲታጠቡ አስገደዱ :: #Ethiopia #Israel #Mossad #Sendek #MinilikSalsawi
Mereja.com – ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁን ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ወደሀገር ውስጥ የመጡት የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እጃቸውን እንዲታጠቡ አስገደዱ።
ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ዕለት በሸራተን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በተገኙበት በተካሄደው የቢዝነስ ፎረም ላይ ተካፋይ ለመሆን በተደረገላቸው ጥሪ የተገኙ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ከእሥራኤል የደህንነት ሠራተኞች በቀረበላቸው ፈሳሽ ንጥረ ነገር እጃቸውን እንዲታጠቡ፣ ከኮምፒውተር ጋር የሚናበብ ሰዓት መሰል ፕላስቲክ እጃቸው ላይ እንዲያጠልቁ መገደዳቸውን የሰንደቅ ጋዜጣ ምንጮች አረጋግጠዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው አንድ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የደህንነት ባለሙያ በሰጡን ማብራሪያ፣ “ይህ አይነቱ የሴኩሪቲ ፍተሻ ኔጌቲቭ ሊስት ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ሁሉንም የስብሰባ ተካፋዮች በአንድ አይነት መንገድ በመመደብ የሚደረግ ነው። ለየትኛውም ተሳታፊ የተለየ ፍተሻ ሳይቀመጥ ሁሉንም እንደተጠርጣሪ ወስዶ የሚደረግ ፍተሻ ነው።” ብለዋል።
አያይዘውም፣ በደህንነት በአብዛኛው ፈሳሽ ኬሚካል የሚጠቀሙት ምንአልባት ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ተጋባዥ እንግዶችን በሚጨብጡ ሰዓት በአንዳንድ ሰዎች የተለየ ተልዕኮ ሰውነታቸው የሚመርዝ ነገር እንዳይተላለፍ ለመጠንቀቅ ነው። የደህንነት ጥበቃው በኢትዮጵያ ብዙም ያልተለመደ የደህንነት አሰራር በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ቢደናገጡ ብዙ አያስገርምም ብለዋል።

That is excellent
we embrace all kinds of precautions. That is why they protected their
Country from possible terrorist
threats. My brother
lets all be Vigilant from this
evils Alshabab, Shabiya, Bokoharm,
and the Shabiea’s slaves Gimatam 7.
together we shall win.
LONG LIVE EPRDF
LONG LIVE U S A
TPLF was a known terrorist group listed as a terror group worldwide until the 1990. The Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) is a political party in Tigray, Ethiopia that has been listed as a perpetrator in the Global Terrorism Database, based on ten incidents occurring between 1976 and 1990 . TPLF was given a second chance to redeem itself for the lasy 25 years but prooved to be genocidal terrorist group.
Tigray Peoples Liberation Front (TPLF), also known as Popular revolution for the freedom of Tigray, Woyane, Weyane is an active group formed c. 1975.
Benistuhan dami yetachamalaqu
ijoch Beshitan endemiastalalifu bewun tenagrowachew yematu saw Nachew.Yewoyane dahininatoch
beabedech wusha be glove maqtel.
Mengistu Hailemaraim would not have allowed such a disgrace in own country. Why not trust the host country? Ethiopians are harmless people and they even allow murderer Dergue officials to stay and live free much less foreign dignitaries.
Genammo
ante weyane banda ye Tigre ashker
yehe le weyane mot new
le ETHIOPIA HIZB SEDIB NEW
Netanyahu USA sehedu yehen yaregu neber ?
Deg adaragu,if I were him,I force them to wash with boiling water too.
ha ha ha fkn woyane you are known for lies.soon we will soak you in achido.waaawooo neniyahu knows you best.you might be serving arab terrorist so good job nenyahuu.you slaughtered your tigress while they were asleep.your crimes are mountain high that we can not list them all.
ወያኔና የወያኔ ደህንነቶች በሙሉ በግድያና በከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊታቸው በአለም ላይ የታወቁ በመሆናቸው የእጆቻቸውን አሻራ ቴክኖሎጂ ባፈራው ሁኔታ ለትውልዳቸው እና ለአለም ህዝብ ዘግበው በታሪክ ማህደር በማኖር ሊያስተላልፉ በማሰብ ነው የእስራኤላውያን ደህንነቶች ያደረጉት !!
የትግራይ የደህንነት አባላት እና ነፃ አውጪዎቻቸው ወያኔዎች በሙሉ በሰው ልጆች ደም የተጨማለቁ እና የረከሱ መሆናቸውን የአለም ህብረተሰብ በተለያዩ የታሪክ ዶክመንቶች ውስጥ በማግኘት ተረድተውታል!!
ስለዚህ የእስራኤል ደህንነቶች ያንን ነው ፊዚካሊ በሰው በላዎቹ የወያኔ ደህንነቶች ላይ አረጋግጠው ከፋይላቸው ጋር አያይዘው ለአለም ማበርከት የፈለጉት!!
እጅግ በጣም ጥሩ ነው!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!!
Minilik endih aynet yemengist mistir emitawk kehone andim Mossad huletim CIA aseltinohal malet new silezih lemin le PG7 ( Arbegnoch Ginbot7) eyeselelelk genzeb atikebelim ,echin eyemochacherk kemitagegnew yebelete be PG7 sim Esayas Afewerki bedenb yikeflihal. lemin yihon tatebu yetebalut wendmi ? Yewshetih bizatu.Endit aynet miren yelekeke wshet new ebakih !!! Sewyewn eko gena ke awroplan endeweredu be 50wechu yemikoter sew chebtuachewal , sheraton eko be 2gnaw ken new. Lemindinew tara yeneka wshet emitwashew ,washtehis mindinew emitagegnew ? GOD BLESS ETHIOPIA
You are making your concealed identity clear to the readers with your comment. You are one of the brother of Hagos despite using an Oromo name.
In this particular moment in time where Tigre/TPLF is falling under pressure from public protest across the country.
ለሆዱ ያደረ ምንስ ቢያደርጉት ይሰማዋል shame on you the Woyane walking mules.
Markeshaw if you are Tigre, this is your government. Support it.
If you are not Tigre, they consider you as enemy of TPLF. They follow ethnic politics. They are Libration front of Tigrians. Until they apply paragraph 39, they need looting ethiopian resources, destroying identity, empowering Tigrians and they need port and fertile lands to establish The Great Republic of Tigray.
My friend please watch everything what they are doing. They divided us,
They hate other ethiopian. They are narrow minded. When they kill the country, they don’t know about backfire coming to them.
Yezerahewin tachidaleh.
Hate creates hate.
I like gemechus comment.yes they are ethinics,all they divide people under article 39.their reason is article 39.but article 39 was not the couse of couses.man!GOD is watching.the big enemy of the lonly,shabiya and tplf separated for reason.now no one know why!now something coming. Just wait.
ሞሳድ እና ወያኔ ያላቸው ልዩነትና አንደነት በመሰረቱ ሞሳድም ሆነ የወያኔ ስሪታቸው አንድ ሲሆን የምድራችን ሰው በላዎች ገዳዩች ነጣቂዎች ዘራፈዎች ሁለቱም የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!
የምድራችን ፣የሃገራችን፣የሕዝባችን የምሁራኖቻችን ቀንደኛ አጥፊዎች መሆናቸው ይታወቅ!
ለኢትዮጵያ ተኝተው አያውቁም! አንዘናጋ! ለይተን እንወቃቸው ቆሚ ጠላቶቻችን ሰለሆኑ ሰይጣኖች ናቸው!
እስማኤል