VIDEOS : Amhara Protests in Gonder ,Ethiopia – የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ቀጥሏል

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=8oKAxB5PrV0&w=745&h=449]

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=hP8OO9wsCeU&w=745&h=449]

10 Comments on “VIDEOS : Amhara Protests in Gonder ,Ethiopia – የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ቀጥሏል”

  1. And ke nggru tgrie yemimesl gleseb ye welqait xegedie hzb be 6 mekina tesafro kolenielun le mawxat wede gonder ketema eyemexa new blo le esat tenagere.
    Ye kolenielu,lij kosla kebiet alwoxachm ale.
    Yih mereja le tgrie woyanie mixeqm neber.
    Tesafrew wede gonder mihiedutn menged lay yimetal, ye kolenielun lij gebto gedelat.
    Esat yihn abxro mesqeret/alemastelalef neberebet.

  2. ትግሉ መልካም ሀኖ ሳለ የሚመራውና አቅጣጫ የሚያሲዘው ድርጅት ባለመኖሩ ግቡን መትቶ ወያኔን ማንበርከክ ባይችልም ረመጥና ለገዥው ጎራ የመጨረሻ መጀመሪያ አመላካች ነው ወያኔ በኢትዮዽያ ምድር ወዳጅ እንደሌለው አሁን ገና እየመረረው እንዲገነዘበው ሆኗል ህዝባዊ ትግሉ በራሱ መዋቅር ውስጥ እያቆጠቆጠ መምጣቱ ይበል የሚያሰኝ ነው ድል ለህዝባችን ኢትዮዽያ በልጆቿ መሰዋእትነት ነፃነቷን በቅርቡ ትቀዳጃለች

  3. ለማ ትክክለኛ ሃሳብ ነው በደንብ ገብቶሃል እውነትም የተጠቀሱትና በድብቅ በሃገራችን እጃቸውን አስገብተው ወያኔን በማገዝ ሕዝብን ስደት የሚልኩ ድርጅቶች ብዙ ብዙ ነቻው፡፡
    አይ.ኤም ኤፍ ፣ርዳታ ሰጭዎች የአለም ባንክ የአውሮፓ ሕብረት ኢትዮጵያን ድሃ ማድረግ ነው አላማቸው! ሁሉም የኢትዮጵያ ጠላቶች ነበሩ!ናቸው!
    መኮንን

  4. ACHAMYELEH ayii enateh sew weledku bela atela weledech anten ena sew honeh it is the last protest in Ivory Coast wuyyy eweket demo Cote d’Ivoire belew semu ketewesene qoye.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*