ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ዳኛ ራራ ደሴ ተከሳሽ በሌሉበት ጉዳያቸው መታየት አይችልም በማለታቸው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ነገ ሀምሌ 25 ቀን 2008 ዓም በሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ዐማሮች በጠዋት ፍርድ ቤት በመገኘት ለኮሎኔል …

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ Read more »

በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል – Minilik Salsawi የወልቃይት ኮሚቴዎች ቢታሰሩም በምትካቸው ሙሉ ኮሚቴ ተቋቁሟል።የጎንደር ሕዝብ ሰልፍ በየወረዳው ይደገማል። በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል፤በዚህም መሰረት በወልቃይት …

በጎንደር ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡን ከሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል Read more »

የሕወሓት መሪዎች ኣሁንም የሕዝብን ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኞች ኣለመሆናቸውን በሚዲያዎቻቸው ዘለፋ እየመሰከሩ ነው። ስርዓቱን መገርሰስ ብቸኛ መንገድ ነው። ‪ Minilik Salsawi – mereja.com ይህ ሕዝብ ባላጸቀው ሕገመንግስት ባላጸደቀው ሕግ ባልመረጠው መንግስትና ፓርላማ በግዳጅ እየተመራ እንደሆነ ከግንዛቤ ልናስገባለት ይገባል። ዛሬው የጎንደርን ተቃውሞ …

የሕወሓት መሪዎች ኣሁንም የሕዝብን ጥያቄ ለማስተናገድ ፈቃደኞች ኣለመሆናቸውን በሚዲያዎቻቸው ዘለፋ እየመሰከሩ ነው። ስርዓቱን መገርሰስ ብቸኛ መንገድ ነው። Read more »

በጎንደር፣ በማክሰኝት፣ በምዕራብ በለሳና በበምዕራብ እስቴ ታላላቅ ሰልፎች ተደርገዋል 1. በጎንደር ከተማ ከአምስት መቶ እስከ ስምንት መቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ሰልፉን ማድመቁ የታወቀ ሲሆን ታሪካዊው ባህታዊ አባ አምሃ ኢየሱስ ሰላማዊ ሰልፉን በሚገባ መርተውታል፡፡ አባ አምሃ ኢየሱስ ለሃይማኖታቸውና ለአገራቸው ሟች እና …

በጎንደር፣ በማክሰኝት፣ በምዕራብ በለሳና በበምዕራብ እስቴ ታላላቅ ሰልፎች ተደርገዋል Read more »

የወያኔ የጎሳ ፖለቲካና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የተዋረደበት ኣገዛዙን መጥላቱን ሕዝብ የመሰከረበት ሰልፍ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ፖለቲከኞችን ያሳፈረው ሕዝብን ያነገሰው ዛሬ በጎንደር የተካሄደው ሰልፍ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ሂደት ውስጥ ራሱን የቻለ ጫና እንዳለው ያረጋግጣል።ሕዝብ በራሱ …

የወያኔ የጎሳ ፖለቲካና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የተዋረደበት ህዝቡ አገዛዙን መጥላቱን ሕዝብ ያስመሰከረበት ሰልፍ ተካሄደ Read more »

የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል ተቃውሞው ህዝቡ በራሱ አነሳሽነት የሚያካሄደው እንጅ በማንም ውጭ በሚገኝ ቡድን የሚመራ አንዳልሆነ ታውቋል አንዳንድ በስም እንጅ በተግባር የሌሉ ተስፈኛ ቡድኖች ከዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ለመቀላወጥና እነሱም እንዳሉበት አድርገው ለማወናበድ ሙከራ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል የጎንደር ከተማ በሰላማዊ …

ሰበር ዜና፤ የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል Read more »

ኮንዶሚኒየም – ዮሃንስ . ሰ. Addis Admass “ለሴቶች” እና “ለመንግስት ሰራተኞች አድልዎ? ለዓመታት ተጓተተ፤ ዋጋው ሦስት እጥፍ ሆነ እጣው ደግሞ በአድልዎ ባለፉት 11 ዓመታት 450 ሺ ቤቶች ተገንብተው፣ በሽያጭ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ ነበር የታቀደው፡፡ በየዓመቱ ከ40 ሺ በላይ ቤቶች መሆኑ ነው፡፡ …

ኮንዶሚኒየም – ዮሃንስ . ሰ. = ለዓመታት ተጓተተ፤ ዋጋው ሦስት እጥፍ ሆነ እጣው ደግሞ በአድልዎ Read more »

ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር (ንጉሱ- ደርግ-ኢህአዴግ) – አሰፋ ጫቦ Addis Admass ከአዘጋጁ፡- ለአቶ አሰፋ ጫቦ በቃለ-መጠይቅ መልክ በኢሜይል ከላክንላቸው በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ ለአራቱ የሰጡትን ምላሽ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ፡- “ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር እንዴት ይገልጹዋቸዋል?” በሚል ለላክንላቸው ጥያቄ፣ አስፋፍተውና በመጣጥፍ መልክ ምላሽ …

ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር (ንጉሱ- ደርግ-ኢህአዴግ) – አሰፋ ጫቦ Read more »

– ወንጀሉ ላለፉት 5 ዓመታት በከተማዋ በድብቅ ሲፈፀም ቆይቷል – እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል – ሀኪሞች፤ ጀሶና ሰጋቱራ በጉበትና ኩላሊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል አሉ – በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም ለማወቅ ተችሏል በአዲስ …

እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል::በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም ለማወቅ ተችሏል Read more »

የሠልፉ አስተባባሪዎች እየወጡ ያሉትን ባነሮች እንደማያውቋቸው ገለጹ Muluken Tesfaw ሴቶችና ሕጻናት በሰልፉ ላይ እንዲገኙ ጥሪ አቅርበዋል፤ የዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ አጋርነቱን እየገለጸ ነው ሐምሌ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ በሚካሔደው ሰልፍ ላይ ይያዛሉ ተብለው የሚወጡትን ባነሮች ሰልፉን የሚያዘጋጁ አካላት …

የሠልፉ አስተባባሪዎች እየወጡ ያሉትን ባነሮች እንደማያውቋቸው ገለጹ የዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ አጋርነቱን እየገለጸ ነው Read more »

የወያኔ መንግስት እስረኞችን ለማሰቃየት በቃሊቲ እስር ቤት 4 የጨለማ ክፍል እንዳሰራ ታወቀ ። የወያኔ መንግስት በእስር ቤት ያሉትን የፖለቲካ እስረኞች ለማሰቃየት በቃሊቲ እስርቤት ውስጥ 4 የጨለማ ክፍሎችን እንዳስገነቡ ምንጮቻችን ዘገቡ ። ከዚህ በፊት በቃሊቲ እስርቤት ውስጥ ጨለማ ክፍል ስድስተኛ ተብሎ …

የወያኔ መንግስት እስረኞችን ለማሰቃየት በቃሊቲ እስር ቤት 4 የጨለማ ክፍል እንዳሰራ ታወቀ ። Read more »

መፈክሮች ታትመው ተዘጋጅተው ኣልቀዋል። ጎንደር ነገ በነጻነት ጠያቂ ሕዝቦች ትጥለቀለቃለች።Minilik Salsawi – mereja.com – በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል። ነገ …

ጎንደር በፌደራልና በልዩ ኃይል ፖሊሶች ተጨናንቃለች :: ዋናው የሰልፉ ዓላማ በሌላ ‹‹የተቀደሰ ዓላማ›› እንዳይዳፈን ስጋት አለ Read more »

ደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ዛሬ ምሽት ማለትም በሐምሌ 22 /2008 ዓ.ም ለሐምሌ 23/2008 ዓ.ም አጥቢያ የፖሊስ ጣቢያ መጋዘን መዘርፋ ታውቋል ።ማንነታቸው ባልታወቁ ሰውች የተዘረፈው መካዝኑ የተለያዩ የጦር መሳሪያወችንናየፖሊስ አልባሳትን እንዲሁም የፖሊስ መገልገያ ቁሳቁሶችን የያዘ እንደነበር ታውቋል ።ዛሬ እስከ እኩለ …

ደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መዘርፋ ታውቋል ። Read more »

በጎንደር የሚካሄደውን ሰልፍ ለማደናቀፍ ሕወሓት እየተሯሯጠ ነው። ሕወሓት ተሸብሮ ሕዝብን ለማሸበር አየተንደፋደፈ ነው። Minilik Salsawi – mereja.com በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ …

በጎንደር የሚካሄደውን ሰልፍ ለማደናቀፍ ሕወሓት እየተሯሯጠ ነው። ሕወሓት ተሸብሮ ሕዝብን ለማሸበር አየተንደፋደፈ ነው። Read more »

ጀግናው ይፈታ ጀግናው ይፈታ በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል። ‪#‎MinilikSalsawi‬ ኮሌነር ደመቀ ፍርድቤት አልቀረቡም ወደ ሰኞ ተራዝሟል የከተማው ሰው በነቂስ ወጥታል በአሁን ስዓት ወደ መስቀል አደባባይ ቅስቀሳ ለማድረግ ከወህን ቤቱ እየተመለሰ ነው ። እውነት እላቹሀለው ወያኔ …

“ጀግናው ይፈታ፣ ጀግናው ይፈታ” በማለት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ጉዳዩውን በአይነ ቆራኛ ሲከታተል ቆይቶአል Read more »

አሁን የደረስንበት ሰዓት በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያለውን እውነተኛ ስሜት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ህዝባዊ እንቢተኝነቱ ከጫፍ ጫፍ በሚባል መልኩ እየተቀጣጠለ ይገኛል። በውስጥም በውጭ ይህንን እንቅስቃሴ ለድል ለማብቃት ትግሉን የጋራ ማድረግና በጥበብ መምራት ግድ ይላል። ከአፋኞቻችን ውልደት ጀምሮ በብሔር በክልል በፖለቲካዊ …

አጋጣሚውን መጠቀም ብልህነትና ማስተዋል ነው ! ከአዲስ አበባ ወጣቶች የተላከ መልእክት Read more »

የተቃውሞ ጎራውም ቢሆን ከዚህ ከፋፋይ የጥፋት ድግስ ያለመትረፉን ብዙዎቹ ተቃዋሚዎች የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ በሚመለከት ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በሚሰጡት ትንታኔና በሚያቀርቡት መፍትሄ በአብዛኛው መሰረታዊ ጉዳዮች ሳይለያዩ በጋራ አገራዊ አጀንዳ ላይ ተባብረው በመስራት ህወኃት የሰበረውን የግንኙነት ድልድይ ለመገንባትና አገርና ህዝብን ለመታደግ በቃላቸው …

የህወሃት አድሏዊና አምባገነናዊ አገዛዝ “በቃኝ”በማለት ህዝባዊ ተቃውሞ እየተቀጣጠለ ነው Read more »

• ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው • አዳም የተፈጠረው ጎጃም፤ ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው • ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አጥንተዋል ኑሮአቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ታዋቂው የሥነፅሁፍ ምሁር ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ፤ የፃፉት‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› …

ፕርፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ኦሮሞና አማራ ትክክለኛ የዘር ምንጭ ያብራራሉ!! Read more »

የፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ። የፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ኣዲሱ መጽሃፍ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” በገበያ ላይ መዋሉን እና መጽሃፉን በተመለከተ ደራሲው በፌስቡክ ገጻቸው የሚከተውን ኣስፍረዋል። አጭር ማስታወቂያ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አስተማሪ …

የፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ “ግዕዝ በቀላሉ ከናሙና ድርሰቶቹ ጋራ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለብ Read more »

የሕወሓት የሃሰት ክስ ቀጥሏል:: ኦሮሚያን ከፌዴሬሽኑ ለመገንጠል በህቡዕ በሚንቀሳቀስ አዲስ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ የተጠረጠሩ ተከሰሱ የኢትዮጵያን አንድነት የማፈራረስና ኦሮሚያን ከፌዴሬሽኑ የመገንጠል ዓላማ ይዞ በህቡዕ ሲንቀሳቀስ እንደነበር በተገለጸው የኦሮሞ አንድነት ግንባር (ዩኤልኤፍኦ) በሚል ስያሜ አዲስ በተቋቋመ ድርጅት፣ የሽብር ወንጀል ለመፈጸም አባል …

የሕወሓት የሃሰት ክስ ቀጥሏል:: ኦሮሚያን ለመገንጠል በሚንቀሳቀስ አዲስ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ የተጠረጠሩ ተከሰሱ Read more »

እኛ ያልተሳተፍንበት እኛ ያላቁላላነው ድግስ ሁሉ የጸረ ትግሬ ደናቁርት ነው።(ሕወሓቶች) ምንሊክ ሳልሳዊ Minilik Salsawi – ሁሉንም ነገር እነሱ ካልተጠሩ ወደ ጥላቻ ይመነዝሩታል .የሕወሓት ኣባላት እና ደጋፊዎቻቸው ስለ ሕዝብ ኣንድነት ስለሕዝብ ነጻነት እና ስለ ሕዝብ ፍቅር ሲሰበክ ያማቸዋል፤ ይብልጡኑ ደግሞ የፈጠራ …

እኛ ያልተሳተፍንበት እኛ ያላቁላላነው ድግስ ሁሉ የጸረ ትግሬ ደናቁርት ነው።(ሕወሓቶች) By ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

አንድ ህዝብ አንድ ሀገር! -አብርሃ ደስታ ================= ሰው ነፃነት ይፈልጋል። ነፃነት ላለመፈለግ ራሱ ነፃነት ይጠይቃል። ስለዚህ ነፃነቱን የሚቃወም አይኖርም። ምክንያቱም ነፃነትን በራስ መቃወም በራሱ ነፃነት ነው። ሰው ነፃ ለመሆንም ላለመሆንም ነፃ መሆን አለበት። ሰው ነፃ ላለመሆን የመወሰን ነፃነት አለው። ዋናው …

አንድ ህዝብ አንድ ሀገር! (አብርሃ ደስታ) Read more »

የረኀብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት 9 የፖለቲካ እስረኞች ራሳቸውን ስተው በግሉኮስ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው  ገለጹ። ከኃምሌ 13 ጀምሮ ከቤተሰቦቻቸው የሚሄድላቸውን ምግብ ያልተቀበሉ ሲሆን፣ በትላንትናው ዕለት እና ከትላንት በስቲያ ሰውነታችው ደክሞ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ እንዳሉ ለመረዳት ተችሏል። 1.በቀለ ገርባ 2.ብርሀኑ …

የረኀብ አድማ ከመቱ 9ኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት 9 የፖለቲካ እስረኞች ራሳቸውን ስተው በግሉኮስ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። Read more »

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና – ፅንፈኛ ኦሮሞዎች /ወያኔዎች – ፅንፈኛ ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ለምን ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳን ጠምደው እንደያዙ ለማወቅ የሚከተለውን ቃለ መጠይቅ አዳምጡ። አንድነትን፣ አድዋን፣ ምኒልክን በጥሩ የሚያነሳ ሁሉ በዘረኞቹ ዘንድ የማርያም ጠላት ነው። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qy5R9tcWTMY]

በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ (UPDATE) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Gonderprotests‬ በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ከተማ ከትላንትና ምሽት ጀምሮ ሕወሓት ያሰማራቸውና ጨለማን ተገን ኣድርገው ወጣቶችን ሊያፍኑ …

በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ Read more »

ሐምሌ 14 ቀን 2008 ዓ.ም ከሰሜን ጎንደር ሕዝብ የተወጣጡ ሽማግሌዎች ከብአዴን ባለስልጣናት ጋር ዉይይት ማድርጋቸው ይታወሳል። በዚህ ወይይት ሐምሌ 17 ቀን በጎንደር ሰልፍ እንደሚደረግ ሽማግሌዎች ባሳወቁት መሰረት የብአዴን ባለስልጣናት ሰልፉ ለ10 ቀናት እንዲራዘም መጠየቃቸውም ተዘግቧል። ሰልፉ ለሐምሌ 24 ቀን እንዲሚደረግ …

በጎንደር ብአዴን እና ሕዝቡ ያደረገው ስብሰባ ተጠናቀቀ Read more »

አቶ በረከት ስምዖን የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬት እና በማስጠነቀቂያ ተጠናቀቀ።የጎንደር አማሮች ዛሬም አቶ በረከትን ቁጭ አድርገው ያለፍርሃት በልበ ሙሉነት ብሶታቸውን ተናግረዋል። ተሰብሳቢው አንድ በአንድ እዬተነሳ የተቃውሞ ውርጅብኝ ሲያዘንብባቸው አቶ በረከት ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው ሲያዳምጡና ማስታወሻ ላይ ሲቸከችኩ ውለዋል። …

አቶ በረከት የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬትና በማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ Read more »

የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን:: ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ ከሕገመንግስታዊ አግባብ ዉጭ በዜጎች ላይ የሚወሰዱ የመንግስት እርምጃዎች እንዲቆሙ በፓርቲያችንም ሆነ የትግል ጓዶቻችን በሆኑ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሲሰጡ የቆዩ ጋዜጣዊ መግለጫዎችንና ጋዜጣዊ ኮንፌረንሶች እናስታዉሳለን፡፡ በተለይም የዜጎቻችን ከፊንፊኔ …

የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን:: ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ Read more »

#Ethiopia #Oromoprotests #Borena በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጎዋል ።የሕወሓት ጁንታ ኣግዓዚ ሰራዊት ሃይሎች እንደልማዳቸው ሰለማዊ ህዝብ ላይ በቀጥታ በመተኮስ 3 ሰዎችን ክፉኛ አቁስለዋል ። #MinilikSalsawi  ይህንን ጸረ ሕዝብ ተግባር ‪ቪዲዮ አይቶ መፍረድ የሕዝብ ልጆች ግዴታ ነው። …

በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጓል Read more »

በጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት በሚቀርብበት ጊዜ “የሕግ የበላይነት ይከበር” በሚል ጭንብል ኮሎኔል ደመቀን እና የአማራውን ተጋድሎ ተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በጎንደር ከተማ ለሚኖሩ ትግሬዎች በሚስጥር መልእክት እየተላለፈ መሆኑን ከሥፍራው …

በጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል አርሲ ፣ሃረርጌ ፣ቦረና እና በኣከባቢው ወረዳዎችና ከተሞች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሏል።በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ በኣርሲ ሮቤ ገርጄዳ በሃረርጌ ደደር …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። Read more »

· ኢዴፓ የብሄራዊ እርቅ መድረክ እንዲፈጠር ጠየቀ የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በፃፈው …

ተቃዋሚዎች፤ የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች አሳሳቢ ሆነዋል አሉ Read more »

የአተት ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ሳምንታት ይባባሳል ተባለ – በከተማዋ 80 ሆቴሎችና 12 የጤና ተቋማት ታሸጉ – 10 ሺ ኪሎ ምግብና 1200 ኪሎ ሥጋ ተወገደ በአዲስ አበባ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም መከሰቱ በይፋ በተገለፀው የአተት በሽታ የሚያዙ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ …

የአተት ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ሳምንታት ይባባሳል ተባለ Read more »

ከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል Addis Admass:   የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማን ጨምሮ ዋና ዋና የከተማዋ ባለስልጣናት፤ በተለያዩ አካባቢዎች ከሳምንት ባላይ ሳይነሱ ለቆዩት የደረቅ ቆሻሻ ክምችቶች መፍትሄ ለማግኘት በስብሰባ ተወጥረው መሰንበታቸው ተገለፀ፡፡ በጉዳዩ ላይ …

ከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል Read more »

እርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡ ================================================================== የቃሊት መረሚያ ቤት ሊረሽናቸው የፈለገውን ታራሚዎች የስም ዝርዝር በገሃድ ለጥፎታል። የቃሊት ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት አድማ አስነስተዋል ወይም ለማምለጥ ሞክረዋል የሚል ሰበብ በመፍጠር እንደ ልማዱ …

እርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡ Read more »

ለብአዴኖች ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር አለኝ – ግርማ ካሳ በሕዝቡና ህዝቡ መብቱን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቅሴ መሃል አትግቡ። ይልቅ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ተቀላቀሉ። የእንቅስቃሴው አካል ሁኑ። ሕወሃት የበሰበሰ፣ እንኳን በአማራው ክልል፣ እንኳን በሌሎች ክልሎች፣ በትግራይ ክልል ራሱ የተተፋ ዘረኛ ድርጅት ነው። አታዩም እንዴ …

ለብአዴኖች ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር አለኝ – ግርማ ካሳ Read more »

የቃሊት እስርቤት ታሳሪዎችለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር የላኩት ግልፅ ደብዳቤ ለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር በፌደራል ማረሚያ አስተዳደር ካሉ ማረሚያ ቤቶች አንዱ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሲሆን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚሰሩት መጥፎ ድርጊቶች ወይንም የመልካም አስተዳደር ችግር ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና ለሚመለከታቸው …

የቃሊት እስርቤት ታሳሪዎችለፌደራል ማረሚያ ቤቶች ዳይረክተር የላኩት ግልፅ ደብዳቤ Read more »

ከብአዴን ወይም ከኦሕዴድ ስርዓቱ በስብሷል ፤ በሕዝብ ተጠልቷል ብሎ የሚቸከችክ ናፈቀን !!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጎበዝ አልናፈቃችሁም ?? ልክ እንደ ሕወሓት ጄኔራሎች እንደ ጆቤና ጻድቃን የቤተዘመድ ፖለቲካ ተንትኖ የሚጽፍ። ሕወሓት እኮ ስትደነግጥ …

ከብአዴን ወይም ከኦሕዴድ ስርዓቱ በስብሷል ፤ በሕዝብ ተጠልቷል ብሎ የሚቸከችክ ናፈቀን !!! Read more »

ራያ ሌላኛዋ ወልቃይት ሆናለች።  በአሁኑ ሰዓት ህወሓት ራያ ዉስጥ የአማርኛ ስያሜ ያላቸውን ቦታዎች ቶሎ ቶሎ ወደ ትግሬኛ በመቀየር ስራ ተጠምዷል። አቶ ጌታቸው ረዳ የራያ ህዝብ የአማራነት ማንነትን ጥያቄ ሲመሩ የነበሩትን የሃገር ሽማግሌዎች ወደ መለስ ዜናዊ ቢሮ የማድረስ ሚና ተጫውተውያውቃሉ። ሽማግሌዎቹ …

ራያ ሌላኛዋ ወልቃይት፤ በአሁኑ ሰዓት ህወሓት ራያ ውስጥ የአማርኛ ስያሜ ያላቸውን ቦታዎች ቶሎ ቶሎ ወደ ትግሬኛ በመቀየር ስራ ተጠምዷል Read more »

በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ እስረኞች ራሳቸውን ሳቱ :: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Humanrights‬ ‪#‎PrisonersofConscience‬ ‪#‎Hungerstrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Mereja.com በቂሊንጦ እስርቤት “እስረኛ እያሳመፃችሁ ነው” ተብለው ከሌሎች የሕሊና አስረኞች ተለይተው በጨለማ ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞች የረሃብ አድማ በማድረግ ላይ የሚገኙ ራሳቸውን መሳታቸው ታወቀ። 6ኛ ቀን …

በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ የሕሊና አስረኞች ራሳቸውን ሳቱ :: Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : በምእራብ አርሲ – ዶዶላ – ሃራሮ – አዳባ – ተቃውሞው በአዲስ መልክ ተቀጣጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።ወደ ከተማዋ የሚያስገባ እና የሚያስወጣን መንገድ በመዝጋት እና የኦሮሞን ባንዲራ በመኪናቸው ላይ በማውለብለብ …

በምእራብ አርሲ – ዶዶላ – ሃራሮ – አዳባ – ተቃውሞው በአዲስ መልክ ተቀጣጥሏል:: Read more »

የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች – ሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ መግቢያ ከሃያ አምስት ዓመት ኢህአዴግ የደርግን መንግስት በጦርነት አሸንፎ የሀገራችንን ፖለቲካዊ ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ ቀስ በቀስ እያደጉ የመጡ ፖለቲካዊ ችግሮች በግልፅ ጎልተው መታየት ጀምረዋል፡፡ አሁን ገዥው ፖርቲና ፖርቲው የሚመራው መንግስትም …

የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች – ሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ Read more »

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኃላፊ ከግድያ ሙከራ አመለጡ ዋዜማ ራዲዮ- የጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ይዞታ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊ (ስማቸው የተሸሸገ) ከተቀጣባቸው የግድያ ሙከራ ያመለጡት በስራ ባልደረቦቻቸው ርብርብ ነው፡፡ አርብ ማለዳ እንደወትሮው በሥራ ገበታቸው ላይ የነበሩት ኃላፊው ያልጠበቁት ዱብዕዳ የገጠማቸው በገዛ ቢሯቸው …

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኃላፊ ከግድያ ሙከራ አመለጡ:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ ከቤት ሊወጡ ሲሉ ከሚስታቸው ጋር እያወሩ ነው] – ወዴት ልትሄድ ነው? – ወደ ሥራ ነዋ፡፡ – ሥራ ትሠራለህ እንዴ? – ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? – ትክክለኛ ጥያቄ ነዋ፡፡ – ምን እያልሽ ነው? – ስለተጠራጠርኩ ነው፡፡ – ምኑን ነው …

በሙስና የሰከሩት የቀዥቃዣው ሚኒስትር ውሎ Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ‹‹ሕገወጥ የቤት ግንባታ›› እና ‹‹ሰርጐ ገቦች›› በማለት ሰበብ እየፈጠረ በዜጐች ላይ እየወሰደ ያለውን ሕገወጥ ዕርምጃ እንዲያቆም፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ጠየቀ፡፡ መድረክ ዓርብ ሐምሌ 15 ቀን 2008 ዓ.ም. ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢሕአዴግ …

ኢሕአዴግ ሕገወጥና ሰርጐ ገብ በማለት በዜጐች ላይ የሚወስደውን ዕርምጃ እንዲያቆም መድረክ ጠየቀ Read more »

የዘር ፖለቲካ መዘዙ (ትግሬዎች ላይ ደረሰ በተባለው ጥቃት ላይ) – ግርማ ካሳ የሪፖርተሩ የማነ ነጋሽ አንድ ጽሁፍ አስነብቦናል። “የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ ችግሮች ጀርባ ስሙ ለምን ይነሳል?” በሚል ርእስ ሥር። ጽሁፉ ብዙ የተካተቱ ሐሳቦች አሉበት። አገዛዙ ኤርትራ፣ ኤርትራ ለምን እንደሚል …

የዘር ፖለቲካ መዘዙ (ትግሬዎች ላይ ደረሰ በተባለው ጥቃት ላይ) – ግርማ ካሳ Read more »

ሕዝብን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ እውን ኣለ ?? ሕወሓት ብአዴንን ሰጥ ለጥ ያደርገው ይሆን?? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎EthiopiaProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕዴን ቆየት ብሎም ብአዴን ብሎ ራሱን የሚጠራው ድርጅት የፕሮፌሰሩን በመአሕድ ስም መነሳት ተከትሎ ራሱን የአማራው …

ሕዝብን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ እውን ኣለ ?? ሕወሓት ብአዴንን ሰጥ ለጥ ያደርገው ይሆን?? Read more »

Legend Singer Mehamud Ahmed has Received the French Order of Arts and chēvileri of the letters prize of honor ድምፃዊ መሐሙድ የፈረንሣዩን የቼቪለር ኦፍ ዘ ኦርደር ኦፍ አርትስ ኤንድ ሌተርስ የክብር ሽልማት አገኘ ድምፃዊ መሐሙድ አህመድ በፈረንሣይ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው …

ድምፃዊ መሐሙድ የፈረንሣዩን የቼቪለር ኦፍ ዘ ኦርደር ኦፍ አርትስ ኤንድ ሌተርስ የክብር ሽልማት አገኘ Read more »