በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።

Minilik Salsawi's photo.

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።

Minilik Salsawi – mereja.com በጎንደር የሕዝቡ ቁጣ የቀጤለ ሲሆን ሕዝቡን ለማጥቃት ወደ ጎንደር የዘለቁ የፌዴራል ፖሊሶች እና የደህንነት ሃይሎች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል። ብሶቱ ገንፍሎ ኣደባባይ የወጣው ሕዝብ ራሱን በመሰዋት ነጻነቱን ለማረጋገጥ በመታገል ላይ ሲገኝ ለወያኔ ኣገዛዝ ማነቱን ከማሳየቱም በላይ ኣገዛዙን እንደማይፈልግ በሰልፍ ጭምር ኣረጋግጧል፤ ኣገዛዙ ሕዝብን ከሚያዘናጋባቸው እና ከሚያታልልባቸው መንገዶች ኣንዱ ድርድር ሲሆን የወልቃይት ጉዳይን በተመለከተ የተዋቀረውን ኮሚቴ ኣባላት ኣንዱ ከሆኑት ከኮሎኔል ደመቃ ጋር ድርድር ተቀምጧል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ቢሆንም ለኮሎኔሉ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ግን ኮሎኔሉ ከማንም ጋር መደራደር እንዳልጀመሩ በመግለጽ ሊደራደሩ ቢሉ እንኳን ከወያኔ በኩል ኣስተማማኝ ነገር እንዳሌለና የታሰሩትም እንዳልተፈቱ ገልጸዋል።

Minilik Salsawi's photo.

የአማራ ገበሬ ጦር ቦታ ይዞ እዬተጠባበቀ ነው። አራቱ ታፍነው የተወሰዱ ኮሚቴዎቻችን በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጠይቀዋል። ያ ካልሆነ ከፍተኛ አደጋ እንደሚጥሉ ተናግረዋል። በአራቱም አቅጣጫ ወደ ከተማዋ የአማራ ገበሬ ጦር እዬተመመ ነው። ምንም እንኳ በየኬላው የመከላከያ ጦር ዘግቶ ቢጠብቅም አማሮች መግቢያ አላጡም ።በዛሬው እለት ብቻ ሁለት ከፍተኛ የህወሓት ደህንነቶችና ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ተገለዋል። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል። ፩ኛ ሁመራ ፔኒስዬን – ፪ኛ ጣና ሆቴል – ፫ኛ ሮማን ሆቴል – ፬ኛ ቋራ ሆቴል …ከቀላል እስከ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸው ሆቴሎች ናቸው። ወርቅ ቤቶችም አላመለጡም።ህዝቡ በምሬት የህወሓት ደጋፊ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ጎንደርን ለቀው እንዲወጡ ሲያሳስብ ውሏል።

21 Comments on “በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።”

  1. bravo Amhara,
    show them whoyou are as ever, that is the only way the stupid tplf tigres understand
    amhara shall win and liberate the whole Ethiopia
    long live amhara !

  2. ጁሀር መሀመድ አሜራ ማለት ይህ ነው፡፡ወገኖቾህንይዘህ ትግሉን ተቀለቀል፡፡ማናቸውም የወያኔ ንብረት በየትም ያሉትን እያወደማቾሁ ትግሉን ተቀላቀሊ፡፡ከጎናችሁ ነን፡፡ሞት ለወያኔና ምስለመኔዎቹ!!!!!!

  3. And ke nggru tgrie yemimesl gleseb ye welqait xegedie hzb be 6 mekina tesafro kolenielun le mawxat wede gonder ketema eyemexa new blo le esat tenagere.
    Ye kolenielu,lij kosla kebiet alwoxachm ale.
    Yih mereja le tgrie woyanie mixeqm neber.
    Tesafrew wede gonder mihiedutn menged lay yimetal, ye kolenielun lij gebto gedelat.
    Esat yihn abxro mesqeret/alemastelalef neberebet.

  4. The last war has started. Brave gonderes have said enough is enough. Tplfites grave is being dug deep down. Go gonder

  5. I fail sory! I didnot expect such types of war with people! This shows no gov’t,no leader as the whole

  6. Jawar,Oromo should Co ordinate the struggle with Gonder. That is the way to destroy woyane banda who killed and torture Ethiopian people.

  7. ሰበር ዜና በጎንደር ክፍለ ሃገር
    ነጻ ነበርን አሁን ግን ነጻነት በሀገራችን ናፈቀኝ!ናፈቀን!
    ነባር ሕዝብ ከሃገሩ ሲባረር፣ሲገደል፣ስንገደል ወያኔ ትግሬዎችን በመሬታችን ገደሉ አጠፉን
    ሌለት ከትግራይ የመጣው አጋዜ በአባይ ወልዱ የሚመራው አፋኝ ቡድን ጎንደርን ወረሩይህች ናት ሃገር

    ሙሉ

  8. Mnagebah
    enante geday lielaw muach new yaleh tgrie woyanie eyedema eyemote new.
    Nege tnant aydelem, zarienm aydelem.
    Yilq kewedequ wediya meferagex yebase melalax new, eji sxu.

  9. Senu
    Yes you right you are the best zer gondere.but if gondere is the best zer what about the rest?why gondere is in all ethiopia.if Gonder is the best why many gonderes are in all Ethiopia.think twice.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*