እኛም አለን ሙዚቃ … እኛም አለን ቅኔ (አበራ ለማ)
የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።