ለወደፊቱ ትግል ማመላከቻ የምርጫ 97 አጭር ግምገማ (እነአንዳርጋቸው ጽጌ)

በእምነቱ ዘለቀ እና አንዳርጋቸው ጽጌ (የካቲት 2000)

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና አቶ በእምነቱ ዘለቀ በዚህ በተገባደደው የካቲት ወር 2000 ዓ.ም. ላይ በጋራ በመሆን “ለወደፊቱ ትግል ማመላከቻ የምርጫ 97 አጭር ግምገማ” በሚል ርዕስ ባለ 23 ገጽ ጽሑፍ አዘጋጅተው ህዝብ እንዲወያይበት በድረ ገጾች አሰራጭተዋል። የጽሁፉን ዓላማ አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀውን በሀገራችን ተጀምሮ የነበረውን የዴሞክራሲ ትግል ከገባበት አጣብቂኝ የሚያወጣውን ሃሳብ ለመሰንዘር መሆኑን ፀሐፊዎቹ ገልጠዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ …