ለሁለት የተከፈለው ኦነግ ዳግም አንድ ሊሆን ነው።
ለሁለት የተከፈለው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት እንደቀድሞ አንድ ለመሆን ውሳኔ ላይ ደርሰዋል።
ለሁለት የተከፈለው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት እንደቀድሞ አንድ ለመሆን ውሳኔ ላይ ደርሰዋል።
በየዓመቱ ኦክቶበር አምስት የዓለም መምህራን ቀን ዛሬ ማለት ነው በመላው ዓለም ይከበራል።
በግንቦት 2002 ዓም በተካሄደው ብሔራዊ ገዥው የኢህአዲግ ፓርቲ 99.6 በመቶ መቀመጫ የያዘበት አዲሱ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በኃላ ዛሬ ስራውን ጀምሯል ።
84 በመቶው የአገሪቱ ዜጎች በምሥራቅና በምዕራብ መካከል ዛሬም የኤኮኖሚ ልዩነት ቢኖርም ከአራት አሠርተ-ዓመታት ክፍፍል በኋላ መልሶ መዋሃዱ ትክክለኛው ውሣኔ በመሆኑ አይጠራጠርም።
በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል። ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ …
የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።
ህይወት እና ተስፋ ምኞት እና እዉነታ ስራና አጋጣሚ ኑሮና እጣ ፈንታ መንፈስና ስጋ የተዋጉ ለታ አልፎ የሚያጌጡበት ጥበብ ነዉ ትዝታ!
በርካታ እስረኞች ቆሰሉ።ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ ደግሞ ከማቆያ ጣቢያዉ አመለጡ።በግጭት-ረብሻዉ ከኢትዮጵያ ሌላ የናይጄሪያ፥ የሶማሊያ፥ እና የየመን ዜጎችም አሉበት ተብሏል።
ደብሊን ሁለት በመባል የሚታወቀው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የጋራ የስደተኞች አቀባባል መሰረታዊ መመሪያ ተሻሽሎ አባል ሀገራት ተጨማሪ ስደተኞችን እንዲቀበሉ የቀረበውን ሀሳብ በተለይ ጀርመንና ፈረንሳይ አጥብቀው እየተቃወሙ ነው ።
«ከአያያዝ ይቀደዳል ከአነጋገር ይፈረዳል» እንዲሉ መጥፎም ሆነ አስከፊ አመራር ወይም አያያዝ ያለፍላጎቱ የህዝብን ልብ ያስሸፍት ይሆናል። አያያዙን ያወቁበት በተለያዩ ሳንኮች ምክንያት ያጡትን መልሰው ያገኙታል ።
በአፍሪቃና አዉሮጳ አዲስ የትብብር አቅጣጫ ላይ ያተኮረ አንድ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ለአንድ ቀን ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበርካታ አየር መንገዶች ጥምረት ከሆነዉ ስታር አሊያንስ ጋራ በጋራ ለመስራት ተስማማ።
በአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃና ክብካቤ ሥራ አስተዋፅኦ ላበረከቱ፤ እንዲሁም በሥራቸዉ አርአያነት አካባቢያዊና ማኅበራዊ ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር ተጨባጭ ለዉጥ አስገኝተዋል የተባሉ ግለሰቦች፤
የጀርመን መልሶ ውሕደት ከሰፈነ ወዲህ በፊታችን ዕሑድ ሃያ ዓመት ይሞላዋል። በነዚህ ዓመታት በተለይ የምሥራቁን ኤኮኖሚ በመገንባቱ ረገድም ታላቅ ጥረት ነው የተደረገው።
በኤንባሲ ዉስጥ ጥገኝነት ስለጠየቁት ወገኖች፣ ወደ ምዕራብ ጀርመን መጓዝ እንዲችሉ ስላደረኩት ድርድር፣ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንስ ዲትሪሽ ጌንሸር፣ በፕራግ የጀርመን ኤንባሲ በረንዳ ላይ ስላደረጉት ንግግር፣ የጀርመን ግንብ እንደፈረሰ በጀርመን ምክር ቤት ዉስጥ ስላደረኩት ንግግር—
የጀርመን ዉህደት ቢሰምርም፣ በጀርመናን መገናኛ ብዙሃን እንስካሁን የጀርመን ዉህደት ስኬትን በተመለከተ የዉደሳ ዘገባ ተሰምቶ አያዉቅም። ከዉህደቱ ስኬት ዉደሳ ይልቅ ዉህደቱ ያስከተለዉን ችግር በማማረር ሲኮንን ብቻ ነዉ የሚሰማዉ፣
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በአሸናፊዎቹ በተባባሩት ኃይሎች ምስራቅ እና ምዕራብ ተብላ ለሁለት የተከፈለችው ጀርመን ዳግም ከተዋሀደች እነሆ በያዝነው መስከረም 20 ዓመት ተቆጠረ ።
የአፍሪቃና የቻይና የንግድ ግንኙነት
በዓለማችን ለኤድስ የሚሰጠዉን ያህል ትኩረት በካንሰር ላይም ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።
ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የበየነባቸው ፍርድ ቤት የገንዘብ ቅጣትም ጥሎባቸዋል
እስራኤልና ፍልስጤም ቀጥተኛ የሰላም ድርድር ከጀመሩ አራት ሳምንት ገደማ ሆነዉ።
በኬንያ፤ በሱዳን ዳርፉር፤ በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎም ሆነ በሰሜን ዑጋንዳ ለተፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች፤ የሚመለከታቸዉ ሰዎች ለፍርድ ቀርበዉ ቅጣታቸዉን አልተቀበሉም፤ ተበዳዮችም አልተካሱም።
ኢትዮጵያ የአምዓቱን የልማት እቅዶች ለማሳካት የወሰደቻቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማ ቢሆኑም ከልማት ግቡ ለመድረስ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባት ተመለከተ።
በሁለተኛዉ የአለም ጦርነት ግድም አይሁዳዉያን ላይ ከደረሰዉ ጭፍጨፋ የተረፉ አንድ የሰማንያ ዘጠኝ አመት አዛዉንትI will servive መከራን አልፊ እዚህ ደርሻለሁ ወደፊትም እቋቋሟለሁ ሲሉ በናዚ የማጎርያ ጣብያ ዳንኪራ መጨፈራቸዉ እዚህ በጀርመን ትልቅ ቁጣንን እና ዉይይትን ቀስቅሶ ሰንብቶአል።
ዋና ጽ/ቤቱ በብራሰልስ የሚገኘው (ICG) በመባል የሚታወቀው የውዝግቦች አጥኚና ተንታኝ ድርጅትም ሆነ ተቋም፤
ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን፤ በዚህ በቦን ከተማ ፣ የኖቤል አማራጭ ሽልማት ሰጪው ፣ Right Livlihood Award የተሰኘው ድርጅት ስላካሄደው ስብሰባ ፣
ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም ውስጥ ቢቀር ባለፉት አምሥትና ስድሥት ዓመታት በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት የምትራመደው አገር መሆኗ ሲነገር ቆይቷል።
በጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ስድሳ አምስተኛዉን የተ.መ.ድ ጉባኤ ለመካፈል በሳምንቱ መጀመርያ ኒዮርክ ገብተዋል። መራሂተ መንግስቷን ተከትለዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለም ትናንት ወደ ዪናይትድ ስቴትስ አምርተዋል።
ሌጎስ ለአፍሪቃ ሙምባይ ለደቡብ ምሥራቅ እስያ አቻ የለሾች እንደሆኑ ሁሉ የሜክሲኮዋ ርዕሠ ከተማ ሜክሲኮ ሲቲም በተለይ በሕዝብ ብዛትና በያዘችዉ የሕዝብ አኗኗር ስብጥር ከደቡብ አሜሪካ ከተሞች ሁሉ ተወዳዳሪ የላትም።
«እኔ ሐገር አንዲት ሴት ስታስነጥስ የሰማ «ሴታሴት» ይላታል።የቃሉን መዕልክት ተረድቼዉ አላዉቅም።ግን እንዲያዉ በየዕለቱ- የሚሰማኝን በትክክል የሚገልፅ ቃልስ አለ ይሆን?
ሙባይ በታላቁን ቦታ የምትይዝ የታዋቂቆች እና የተከበሩ ሰዎች የሚኖሩባት ከተማ ናት። በሙባይ ግማሹ የከተማዋ ነዋሪ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት የለዉም፣ የሚኖረዉም
መኢአድ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫዉ እንዳለዉ ድርጅቱ የመሠረተዉ ክስ ብይን ሳያገኝ ምርጫ ቦርድ ዉጤት ማወጁ ሕጋዊ ሒደትን የሚፃረር ነዉ
ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች …
ልጃቸዉን ያጡት በደም ካንሰር/ነቀርሳ/ ወይም ሊኩሚያ በሽታ ነዉ። እራሳቸዉ እንደሚገልፁት ሁለት ልጆችን ወልደዉ ለአስር ዓመታት ቆይተዋል፤ ለአራት ዓመታት ብቻ አብሯቸዉ የቆየዉን ተወዳጅ ልጅ ለመዉለድ። ያ ልጅ ግን እንደአንዳንድ ብርቅዬ መሰሎቹ የቤተሰቦቹ ሆኖ የቆየዉ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ነዉ። እሱን ማጣታቸዉ በካንሰር …
የመልቀቂያ ደብዳቤአቸውን ለፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት ሰጥተዋል። በፕሬዝዳንቱና በጠቅላይ ሚኒስትሩ መኃል የተፈጠረው አለመግባባት መጨረሻው የሻርማርኬ መልቀቅ ሆነ።
ሂውማን ራይትስ ዎች ሊባኖስን ወቀሰ።በውጭ ሀገራት የቤት ሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን ጥቃርና በደል አላስቆመችም ብሏል።
ነገ ይጀመራል ተብሎ ለሚጠበቀው የአፍጋኒስታን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው ።
ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንዲፈቱ ግፊት ለማድርግ በቲዩቢንገን የሩጫ ውድድር ይካሄዳል። ሁለት የጀርመን የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጥሪ አቀረቡ።
በጀርመን የበጋዉ ወራት የአረፍት ግዜ አልቆ ትምህርት ቤቶች ከጀመሩ ሳምታትን አስቆጥረዋል። በተለያዩ የጀርመን ፊደራል ክፍላተ ሃገራትም የትምህርት መጀመርያዉ ግዜ እና የእረፍት ግዜ እንደየ ክፍለ ሃገራቱ መረሃ ግብር ይለያያል።
የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት FAO ካለፉት 15ዓመታት ወዲህ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያለባቸዉ ወገኖች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ925ሚሊዮን ዝቅ ማለቱን አስታወቀ።
በትናንትናዉ ዕለት ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን ያካሄደዉ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጪዉ ዓመታት ፓርቲያቸዉ ያቀዳቸዉን የልማት ተግባራት አስመልክተዉ ሰፊ ንግግር አድርገዋል።
በሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝዳንት ሸሪፍ ሼክ አህመድና በጠቅላይ ሚኒስትር ኦማር አብድረሺድ ሻርማርኬ መኃል የተፈጠረው አለመግባባት ተካሯል። ምናልባት ደካማው የሽግግር መንግስት ሊለይለት ይችላል ተብሏል። የሶማሊያ የሽግግር መንግስት በዚህም በዚያም ተወጥሯል። የመሪዎቹ ሽኩቻ ምናልባትም ከአልሸባብ ጥቃት የበለጠ ደካማውን የሽግግር መንግስት ሊያጠፋ እንደሚችል …
በታዋቂው የሥነ-ቅመማ ሊቅና ፈልሳፊ ፤ አልፍረድ ኖበል ስም፤ ካለፈው ምዕተ ዓመት መግቢያ አካባቢ አንስቶ ፤ በያመቱ በመጸው በተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች። ህክምና፤ ኤኮኖሚ፤ እንዲሁም ሥነ-ጽሑፍና ሰላም የውድድር አሸናፊዎች ስም እንደሚገለጥና ታኅሳስ 1 ቀን ሽልማት እንደሚሰጥ የታወቀ ነው። ከዚሁ ጎን ለጎን ደግሞ፣ …
የመካከለኛዉ ምስራቅ የእስራኤል ፍልስጤም ቀጥተኛ የሰላም ድርድር ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል። የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል። ያድምጡ
የፀሐይ ጨረር ከዓመት ዓመት ከወራት ወራት በማይጓደልባት አፍሪቃ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከፀሐይ የማፍለቁ ነገር እጅግም ሲታሰብበት የነበረ ጉዳይ አልነበረም።
ቱርክ ዉስጥ ሲያከራክር የቆየዉ የሕገ-መንግሥት ለዉጥ ህዝበ ዉሳኔ ተቀባይነትን አግኝቶአል።
ሶማሌላንድ ከ250 በላይ የኦብነግ ታጣቂዎችን መክበቧንና 50 ያህሉን መግደሏን አስታውቃለች። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር የኢትዮዽያን መንግስት ለማስደሰት የተቀመረ ፈጠራ ሲል ገልጾታል።
ለዉጡ የወደፊቱን የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታ ባንድ-ወይም በሌላ መልኩ መንካቱ አያጠራጥርም።ለዶክተር አረጋዊ በርሔ ግን ለዉጡ የቁልቁሊት ነዉ።
በአውሮፓ የቀደምቱ የእግር ኳስ ዲቪዚዮኖች ውድድር በዚህ ሰንበትም በደመቀ ሁኔታ ሲቀጥል ነገና ከነገ በስቲያ ደግሞ የአውሮፓ ሻምፒዮና ሊጋ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች ይካሄዳሉ። ቱርክ-ኢስታምቡል ላይ ሲካሄድ በሰነበተው የዓለም የቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ዩ.ኤስ.አሜሪካ ከዓመታት ቆይታ በኋላ እንደገና ለፍጻሜ ድል በቅታለች። አትሌቲክስ፣ ቴኒስ፣ ቡጢና …