የውሃ ማጣሪያ ማዕድናዊ ቅመም፣
አኀዙን በማየትም ሆነ በመስማት ሲያሰላስሉት እጅግ የሚያስደነግጥ ነው ፤ ንፁህ የሚጣጣ ውሃ የማያገኘው የዓለም ህዝብ ቁጥር ከ አንድ ቢሊዮን በላይ ነው። በመሆኑም በቀላሉ ሊወገዱ በሚችሉ ተውሳኮች ሳቢያ ብዙ ህዝብ በአጭር ይቀጫል።
አኀዙን በማየትም ሆነ በመስማት ሲያሰላስሉት እጅግ የሚያስደነግጥ ነው ፤ ንፁህ የሚጣጣ ውሃ የማያገኘው የዓለም ህዝብ ቁጥር ከ አንድ ቢሊዮን በላይ ነው። በመሆኑም በቀላሉ ሊወገዱ በሚችሉ ተውሳኮች ሳቢያ ብዙ ህዝብ በአጭር ይቀጫል።
ፔን ዩ.ኤስ.ኤ የተሰኘው ዓለም ዓቀፍ ተቋም የ2010 የመጻፍ ነጻነትን ሽልማት ለኢትዮዽያዊው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መስጠቱን አስታወቀ።
የብሪታኒያ መንግስት ለቀድሞ የዋንታሞ ዕስረኞች ካሳ ለመክፈል መወሰኑን ትናንት አስታውቋል ። መንግስት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰውም በእስር ላይ ሳሉ በደል ደርሶብናል ሲሊ ከከሰሱ የቀድሞ እስረኞች ጠበቆች ጋር ለሳምንታት ከተካሄደ ድርድር በኃላ ነው ።
ቻይና በአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም የኤኮኖሚ ተጽዕኖዋን ለማስፋፋት በምታደርገው ጥረት በተለይም በማዕድን ሃብት የታደለችውንና በአካባቢዋ በፊናንስ አገልግሎት ረገድ ቀደምት የሆነችውን ደቡብ አፍሪቃን ዋና ማተኮሪያዋ ታደርጋለች።
ሜክሲኮ የመጀመሪያዋ የበቆሎ ተክል መገኛ እንደሆነች ይነገራል።
የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)ክብረ- በዓል ፣ ዛሬ ጧት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው በእስታዲየም አካባቢ በተካሄደ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ነው።
የእሥራኤል ፓርላማ 8 ሺ ቤተ እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለማሥፈር መወሰኑ ቢሰማም፤ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የ አሥራኤል ኤምባሲ ዝርዝር
እዚህ ጀርመን የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን ከህብረተሰቡ ጋር የማዋሃድ ዓላማ ይዞ የተጀመረው የውህደት መርሀ ግብር ከተጀመረ 5 ዓመታትን አስቆጥሯል ። የቋንቋ የታሪክና የባህል ትምህርት ን ያካተተውን ይህን መርሀ ግብርም በመጪዎቹ 5 ዓመታት አስፋፋቶ ለመቀጠል ታስቧል ።
ለሽብርተኝነት ጥቃት በመጋለጥ ሶማልያ በዓለም ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ መያዟ ተገለጠ።እ ጎ አ ከ 1991 ዓ ም አንስቶ ከሞላ ጎደል ለ 20 ዓመታት ያህል ሥርዓት አልበኛነት ነግሦባት በቆየችው፣
ማንዴላ የፈጠሯትን ደቡብ አፍሪቃን መሰል-በርማ ወይም ምያንማርን ለመፍጠር ከማንዴላ ድንቅ ተጋድሎ-አላማ የወረሱት ትግል-ተጋድሎ ፥ከሕዝባቸዉ እና ከምዕራቦች የሚጎርፈዉ ድጋፍ ብቻዉን በቂ አይሆንም።ምያንማር ማንዴላን ብቻ ሳይሆን በወዲያኛዉ ጠርዝ-ፍሬድሪክ ዴ ክላርክንም ትሻለች።
የዩናይትድ እስቴትስ ባለሥልጣናት፣ የናዚዎች ሰለባዎች ለሆኑ ሰዎች ካሣ ይሆን ዘንድ የተከፈገንዘብን አጭበርብረዋል ሲሉ 17 ሰዎችን መክሰሳቸውን የአሜሪካ የወንጀል ተከታታይ መሥሪያ ቤት (FBI) ከትናንት በስቲያ አስታውቋል።
የፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። አቃቤ ህግ የጠየቀው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ሆነ።
እህልን በጥቅምት ልጅን በጡት፣ በጥቅምት አንድ አጥንት ሳንላችሁ፣ ዛሪ ህዳር ሁለት አልን! ጥቅምትን ካነሳን ዘንዳ፣ ማር እና እህል በጥቅምት ይቆጠባል ይባላል!
የጀርመን የልማት እርዳታ ጉዳይ ድርጅቶች፣ የነጻ ዴሞክራቱ ፓርቲ (FDP) ባልደረባ የሆኑት ዲርክ ኒበል፣ የኤኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስትር ከሆኑ ወዲህ፣ የልማት እርዳታ ፖለቲካ አዲስ አቅጣጫ ይዟል በማለት ሲወቅሱ ይሰማል።
በብሪታንያ ፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፣ ለንደን ውስጥ ፣ ከብሪታንያው ዘውዳዊ ሥርዓት የመልክዓ ምድር ጥናት ማኅበር ጋር በመተባበር ፣
የቀድሞው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ «ዲሲሽን ፖይንትስ» በሚል ርዕስ ሰሞኑን አንድ መጽሀፍ አወጡ።
አሜሪካ ከትላንት በስቲያ ይዛ ብቅ ያለችው የመፍትሄ ሀሳብ ዋንኛዋን አጨቃጫቂ ቦታ የሚመለከት ነው–አቢዬን። በደቡብ ሱዳን ጥር 9/2010 ህዝበ ውሳኔ ይካሄዳል ተብሎ በመጠበቅ ላይ ቢሆንም በነዳጅ ዘይት በከበረችው አውራጃ አቢዬ ፤ ምርጫው የጊዜ ሰሌዳውን ተከትሎ የሚከናወን አይመስልም።
ዓለምአቀፉን የፊናንስ ቀውስ ተከትሎ የተጠራው የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች የመጀመሪያ ጉባዔ ዋሺንግተን ላይ ከተካሄደ ሁለት ዓመት ገደማ ሆነው።
በዚህ በጀርመን ሀገር፣ የኑዋሪዎቹ የህይወት ዘመን ወይም ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ ክብረወሰን እየያዘ በመምጣት ላይ ነው።
ኮምፕዩተርና የሞባይል ስልኮችን የመሳሰሉ የመረጃ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ለአፍሪቃ በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛሉ ። ይሁንና የተበላሹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ወደ አፍሪቃ ሲጣሉ የጤናና የአካባቢ ችግሮችን ማስከተላቸው አይቀርም ።
ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገረዉ የሕብረቱ ስብሰባ የኑክሌርን አደጋ የሚከላከልና ኑክሌር ለሰላማዊ አገልግሎት የሚዉልበትን ብልሐት የሚያፈላልግ ኮሚሽን ሰይሟልም
የሞምባሳው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠኝ ሶማሊያውያንን ነጻ ለቀቀ። የዓለም ዓቀፉ የባህር ድርጅት ውሳኔው ለባህር ንግድ ኢንዱስትሪው አሳፋሪ ነው ይላል።
በዓለም በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የተፈጥሮ አደጋዎች እየተከሰቱ ነዉ።
በታሽጉ ፓኬቶች ውስጥ ተደብቀው የተጓጓዙ ቦንቦች ጉዳት ሳያደርሱ በፊት ከተደረሰባቸው ወዲህ በአውሮፓ ስጋቱ እያየለ መጥቷል። ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. ብራስልስ ላይ የአውሮፓ የሀገር ውስጥ ሚንስትሮች ስጋቱን ተከትሎ ተወያይተዋል።
ሙባይና ደልሒ ላይ ያሉ-ያደረጉት፣የሚሉ-የሚያደርጉት ኢስላም አባዶችን አስቆጥቶ፣ካቡል ላይ ያነጣጠረዉን የዉጪ መርሐቸዉን እንደ ሐገር ዉስጡ እንዳያጠወልገዉ-ነዉ የቅርቦቻቸዉ ሥጋት-የሩቆቻቸዉ ትዝብት
ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።
በዩጋንዳ መንግስት አንጻር ከሀያ ዓመት በላይ የተዋጋው ኤል አር ኤ አሁን አካባቢውን በጠቅላላ ያሳሰበ ቡድን ሆኖዋል።
የብሪታንያ ዜና ማሠራጫ ድርጅት (ቢቢሲ) አምና በመጋቢት ባቀረበው አንድ ዘገባ ላይ በ 1997 ዓ ም በነበረው ድርቅ ሳቢያ፣ በረሃብ ለተጎዳው ህዝብ ከባንድ ኤይድና ምዕራባውያን መንግሥታት የተሰጠውን እርዳታ፤
የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዛሬ የዩናይትድ ስቴትስን የሰብዓዊ መብት ይዞታ መርምሯል ።
የኢትዮጽያ በርካታ ባህላዊ እሴቶች የሚገኝበት አንዱ የሲዳማ ክልል በደቡብ ክልል ከሚገኘኑት ከአስራ ሶስት ዞኖች አንዱ ነዉ። በለቱ ዝግጅታችን ስለ ሲዳማ ክልል በባህላዊ ሙዚቃዉ እና ጭፈራ የሚያጫዉቱን የባህል ኤክስፐርት የለቱ እንግዳችን ናቸዉ ሌላዉ ፎክሎር ማለት ምን ማለት ነዉ?
ባንድ ኤይድ የተባለው የዕርዳታ ድርጅት ለ 1977 ቱ የኢትዮጵያ ረሀብ መርጃ ያሰባሰበው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ለጦር መሣሪያ መግዣ ውሏል ሲል የብሪታኒያ ዜና መሰራጫ ኮርፖሬሽን ቢቢሲ ባለፈው ዓመት ላሰራጨው ዘገባ ዛሬ ይቅርታ ጠየቀ ።
ለጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የተላከ አንድ ፈንጂ የያዘ ፓኬት ትናንት በመራሄ መንግስቱ ጽህፈት ቤት ከደረሰ በኋላ ማምከን መቻሉ ታውቋል።
ለብዙ ዘመናት ፣ በድንጋይ ከሰል የማዕድን ቁፋሮና አቅርቦት የታወቀው በሰሜን ምዕራብ ጀርመን የሚገኘው ሩር በመባል የታወቀው አውራጃ፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በባህል፣ በሳይንስና ሥነ ቴክኒክ አዲስ ፈር የመቅደድ ዝንባሌም ሆነ እንቅሥቃሴ እየታየበት ነው።
የዓለምን ንግድ ፍትሃዊ በማድረግ የታዳጊ ሃገራትን ልማት ለማፋጠን እ.ጎ.አ. በ 2001 ዓ.ም. ተጀምሮ የነበረው የዓለም ንግድ ድርጅት የዶሃ ድርድር መክሽፉና እስካሁን መልሶ ለማንሰራራት አለመቻሉ ይታወቃል።
በሌላኛው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች የተወሰኑ መቀመጪያዎችን ቢያገኙም የበላይነቱ ግን አሁንም በዲሞክራቶቹ እንደተያዘ ነው
ኢሠመጉ ከመንግስት አካል እንድጠቀም ተፈቅዶልኝ የነበረው ገንዘብ እገዳ የተጣለበት መሆኑ ስለተገለጸልኝ ወደፍርድ ቤት ልሄድ ነው ይላል
(DW) — እንዲሕ መሰሉ-ጅምር ደፍርሶ-ሲጦዝ-ሲረግብ አምስት ወራት አስቆጥሮ-የሆነዉ ሆነ። ግጭት፥ ግድያ፥ እስራት ፍርሐት – እና ፅልመት። ኢትዮጵያ የቀይ-ነጭ ሽብር እልቂት-ፍጅትን ተገላገለች ከተባለ ወዲሕ የኢትዮጵያ ከተሞች በጣሙን የርዕሠ-ከተማይቱ አደባባይ አዉራ መንገዶች በሰዉ ደም፥ አካል፥ በሐብት ንብረት ስብርባሪ የጨቀዩበት-ሳምንት አምስተኛ አመት ዛሬ …
በአዉሮጳዉያኑ 2002ዓ,ም የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ እንዳደረገዉ በዓለማችን ከ154 ሚሊዮን ሰዎች የህክምናዉ ባለሙያዎች ድብርት በሚሉት የአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ።
ከለንደን አርባ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዉ ሪዲንግ ከተማ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የሁለት ቀናት የፖለቲከኛ እና የምሁራን ውይይት ተካሄደ።
ምንጩ ከየመን የሆነ ቦንብ የነበረበት ዕቃ ጉዳይ ጀርመን ውስጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ማነጋገሩን ቀጥሏል
የሲኖዶስ አባላት፣ በቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ-ዓለም የቆመው የአባ ፓውሎስ ሀውልትም ሆነ በየአድባራቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተሠቀሉ ፎቶግራፎች ተነስተው በመዘክር እንዲቀመጡ ውሳኔ አስተላልፏል።
ረዺ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ተምህርት ቤት ነው። አንዳንድ ተማሪዎች ረሃብ ያጠቃቸዋል።
ልማት ያለነፃነት በሚል ርዕስ በብሪታኒያ ሎንዶን በሚገኘዉ የቻተም ሃዉስ የምርምር ማዕከል፤
በሰሜናዊ ጀርመን የወደብ ከተማ በሆነዉ በሃንቡርግ ከተማ የአዉሮጻ አገራትን ያሳተፈ የዳንስ ዉድድር መካሄዱ ሰሞኑን የጀርመን የባህል ድረ-ገጾች ካነስዋቸዉ ርዕሶች አንዱ ነበር። ይህ በአይነቱ ምናልባትም የመጀመርያ የተባለለት የዳንስ ዉድድር ከአለም አስቀያሚ ዳንስ በመደነስ አንደኛ የተባለን በማወዳደር ነዉ ሽልማትን ያበረከተዉ።
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።
የጀርመን መንግሥት ሥለ አፍሪቃ የሚከተለዉን «አዲስ» መርሕ የገመገመ ዉይይት ትናንት በርሊን ዉስጥ ተደርጓል።
የሕዝባዊት ቻይና የኤኮኖሚ ተጽዕኖ ምናልባትም በአፍሪቃ ወይም በማዕከላዊው እሢያ እንደሚታየው ብዙ ክብደት ሳይሰጠው ይቆይ እንጂ በአውሮፓ ክፍለ-ዓለምም እያደገ በመሄድ ላይ ነው።
በአውሮፓ፣ እ ጎ አ በ 1740 እና 1760 ዓ ም መካከል ፣ 200 ሚሊዮን ያህል ከብቶች በደስታ በሽታ ካለቁ በኋላ፤ በፈረንሳይ አገር በ Lyon ከተማ በዓለም ውስጥ የመጀመሪያው የከብቶች ሀኪሞች ማሠልጠኛ ጣቢያ መቋቋሙ ይነገራል።
በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሙስና ይዞታ እንዳልተሻሻለ አስታወቀ።