የመጀመሪያው ታላቅ የሙዚቃ ደራሲ ቤትሆቨን
የሙዚቃ ደራሲው ሉድቪሽ ፋን ቤትሆቭን እንደቀደሞው ሁሉ አሁንም ሰፊውን ህዝብ ይመስጣል ። ቤትሆቨን ቻይና ውስጥ እንደ አንድ የፖፕ ሙዚቀኛ ያህል ክብር አለው ። በመላው ዓለም የቤትሆቨን የሙዚቃ አድናቂዎች ማህበር ይገኛል ። በኢንተርኔትም ቢሆን ስለ ቤትሆቨን ብዙ ይባላል ። የቤትሆቭን ሙዚቃ …
የሙዚቃ ደራሲው ሉድቪሽ ፋን ቤትሆቭን እንደቀደሞው ሁሉ አሁንም ሰፊውን ህዝብ ይመስጣል ። ቤትሆቨን ቻይና ውስጥ እንደ አንድ የፖፕ ሙዚቀኛ ያህል ክብር አለው ። በመላው ዓለም የቤትሆቨን የሙዚቃ አድናቂዎች ማህበር ይገኛል ። በኢንተርኔትም ቢሆን ስለ ቤትሆቨን ብዙ ይባላል ። የቤትሆቭን ሙዚቃ …
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ ጋር በወሳኝ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመደራደር ጥሪ አቅርቧል ። የመድረክ ጥሪ በተግባር እንዲተረጎምም ህዝቡ በገዥው ፓርቲ ላይ በሚቻለው ሁሉ ተፅዕኖ እንዲያያሳድር በመግለጫው ጠይቋል ። ከተቃዋሚዎች ጋር አብሮ እንደሚሰራና ለድርድርም ዝግጁ እንደሆነ ሲገልፅ …
«አበበ ድል ያደረገው አትሌቲክስን ብቻ አይደለም።ጥቁሮች ማሸነፍ እንደሚችሉም ለዓለም አስተምሯል።» ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ «ለቅኝ ግዛት ማክተም አስተዋጽኦ ያደረገ ድል! የአበበ ድል አፍሪካውያን እኩል መሆናቸውን አሳይቷል።» ፖል ራምባኒ–የአበበ ቢቂላ መጽሀፍ አዘጋጅ ባለፈው ዓርብ ዻጉሜን 5/2002 ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም በባዶ እግሩ …
የኢድ አልፊጥር በአል ለ1431ኛ ጊዜ በመላዉ አለም በድምቀት እየተከበረ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ደግሞ በአሉን በዘመን መለወጫ በአል-ዝግጅት ጭምር ነዉ-ያከበሩት።ከአዲስ አበባ እንጀምር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሠ እንግዳዉ የርዕሠ-ከተማይቱ የበአል-አከባበር ተከታትሎት ነበር። መቀሌ-ትግራይ፤ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደተመለከተዉ በአሉ በተለይ ጎደና ሰማዕታት ተብሎ …
በአዉሮጳዉያኑ 2001ዓ,ም መስከረም 11ቀን በአሜሪካ ላይ ከተፈፀመዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ጋ በተገናኘ ከነገ በስተያ አንድ አሜሪካዊ ቄስ ቁርዓን ለማቃጠል ማሰባቸዉ ከአገሪቱም ሆነ ከተለያዩ አገራት ተቃዉሞ ገጥሞታል።
ኢድ ሙባራክ ከአምስቱ የእስልምና አርካኖች መካከል የረመዳን ጾም ነገ አርብ እንደሚጠናቀቅ ተገልጾአል። ስለዚህም በአለም ዚርያ የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ኢድ አልፈጥርን በደማቅ ያከብራሉ።
ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።
ወደሱዳን የመስመር ዝርጋታው ተጠናቋል። የጅቡቲው እስከመጪው ጥቅምት ወር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። መንግስት ቅድሚያ ለሀገር ውስጥ ፍላጎት ነው ይላል።
የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ በሕብረቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕብረቱን አጠቃላይ መርሕ የዳሰሰ-ንግግር ትናንት ሽትራስቡርግ ለተሰየመዉ ለሕብረቱ ምክር ቤት አሰምተዋል።ባሮሶ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንቶች ከሚያደርጉት «State of the union» ከተሰኘዉ ንግግር ጋር በተመሳሰለዉ ንግግራቸዉ ከጠቀሷቸዉ ጉዳዮች አንዳዶቹ ከሃያ-ሰባቱ የሕብረቱ …
የኢትዮጵያ ብር የምንዛሪ ዋጋ ባለፈው ሣምንት ሃያ በመቶ ማቆልቆሉ በአገሪቱ የኑሮ ውድነትን ይበልጥ ከማባባስ ባሻገር በመጪዎቹ ዓመታት የምጣኔ-ሐብት ዕድገት ላይ ከባድ ተጽዕኖ እንደሚኖረው አንዳንድ የኤኮኖሚ ጠበብት እያስገነዘቡ ነው። ብሄራዊው ምንዛሪ በዶላር በሶሥት ብር ገደማ ወደ 16.35 ከፍ ሲል እርግጥ የውጭ …
መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።
የሥልጣኔ አንዱ ዋና ዓላማ፤ ሰዎች በኑሮአቸው ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትኄ መሻት፣ ከባዱን ነገር ማቅለል ነው። ለዚህ ትልቁን አስተዋጽዖ አድራጊ ደግሞ፣ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ነው።
በትርዒቱ ዘመኑ ያፈራቸው የመዝናኛና የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ታይተዋል። ተመልካቹ አድናቆቱን አሳይቷል።
በ2002ዓ,ም የተለያዩ ተስፋ ሰጪ ተግባራት በጤና አገልግሎትና በአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ረገድ መከናወናቸዉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ወገኖች ይገልጻሉ።
የጀርመን ጥምር መንግስት ፣ በሀገሪቱ የሚገኙትን የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ማዕከላት ለመዝጋት ከዚህ ቀደም የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ ለመራዘም በቅርቡ የደረሰበት ስምምነት እያወዛገበ ነው ።
አራት ፓርቲዎች ተጣመሩ። በ2002ቱ ሀገራዊ ምርጫ ላይ ድምጽ ያጣነው ስለተበታተንን ነው ይላሉ።
ሰንበቱ በአውሮፓና በአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች የተካሄዱበት ነበር። የዓለም አትሌቲክስ ዋንጫ ውድድርም እንዲሁ ክሮኤሺያ ውስጥ ተካሂዷል። በኡክራኒያና በፖላንድ የጋራ አስተናጋጅነት በመጪው 2012 ዓ.ም. ለሚካሄደው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በዘጠኝ ምድቦች በሚደረገው ፉክክር ባለፈው ሣምንት በርካታ …
የ1993ቱ የኦስሎዉ ስምምነት-የካፕ ዴቪድ ድርድድር የዌይ ሪቨር ስምምነት፥ የታባ ጉባኤ፥ የኤሎን የሰላም እቅድ፥ የኖይሲባሕ-አይሎን ስምምነት፥ የአረብ የሰላም ሐሳብ፥ የሠላም ካርታ እያለ-አስራ ስድስት አይነት ድርድር ተደርጎበታል። እንደ ሥልጣኔ-እዉቀት ብልሐቱ ሑሉ ሥይጣኔ-ማይምነትና ድንቁርናም ተለይቶት አያዉቅም።እንደ ፅድቅ-ሐይማኖት ሥብከቱ ሁሉ-እኩይ አረመኒያዊነት ተፈፅምቦታል-ይፈፀምበታልም።በግጭት-ጦርነት የመዉደም-ነዋሪዎቹ የማለቃቸዉን …
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር የምንዛሬ ዋጋ መቀነሱን ካሳወቀ ወዲህ የሸቀጦች ዋጋ ንሯል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በአዲሱ የምንዛሪ ተመን ምክንያት የጨመረው ከውጭ ሀገር በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው የሚገቡ ዕቃዎች ዋጋ ብቻ ሳይሆን የሀገር ውስጥ ምርቶችም ዋጋ …
ሶማሊያ ብጥብጡ አይሏል። የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል ተጨማሪ ጦር አግኝቷል። በሌላ በኩል ሩዋንዳ ከመንግስታቱ ድርጅት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብታለች።
እዚያ ስትደርስ እንደ ሁሉም ጎብኚ ደዎሉን ደዉላለች።ከዚያ ከሕንዲዉ ቄስ ፊት ለፊት ስትደርስ እጆችዋን አጣጥፋ ተንበረከከች።ያቺ ወርቃማ-ፀጉር ነጭ ወጣት ያላደገችበን፥ ባሕል-አለሟ-ያልሆነዉን አለም ተቀየጠች።
ለአፍሪቃዉያን ጋዜጠኞች ዋስትና ክብካቤ ለማድረግ የሚያስችል ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል።
የእስራልና የፍልስጤም መሪዎች ዘላቂ እና እዉነተኛ ሰላም ለማግኘት ሁለቱም ወገኖች መስዋትነትን መክፈል እንዳለባቸዉ ተገለጸ።
እ ጎ አ ከጥር ወር 1991 ዓ ም አንስቶ ፣ በሥርዓት አልበኛነትና በሥልጣን ተፎካካሪዎች የምትታመሰው ሶማልያ፤ ገና መፍትኄ አላገኘችም።
ሃይማኖታዊ መነሻ እንዳለዉ የሚነገርለት የሻደይ ወይም የአሸንዳ በአል በሰሜን ኢትዮጽያ አካባቢዎች እንዲሁም በኤርትራ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።
የኢትዮጵያ ትምሕርት ሚኒስቴር ከ2003 ዓም ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይሰጥ የነበረው የርቀት ትምሕርት ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ያወጣው መመሪያ እያነጋገረ ነው። የትምሕርት ሚኒስቴር መመሪያው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ የመጣውን የትምሕርት ጥራት ደረጃ ለማሻሻልና ከሐገሪቱ የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ዓለም …
(DW) — ብር አቅም አጥቷል። የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ይባላል። ህብረተሰቡ ኑሮው ከብዷል ይላል። ብር የመግዛት አቅሙ ዝቅ እንዲል ተደርጓል። ይህም የኑሮውን ሁኔታ ወደባሰ መስመር እንደሚወስደው ባለሙያዎች ይናገራሉ። በኢትዮዽያ በአሁኑ ጊዜ ኑሮ እየናረ እንደመጣ አብዛኛው ሰው ሲናገር ይሰማል። መንግስት የዋጋ ግሽበት …
እስካሁን አስራ-አንዱ ለሞት፥ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ ሌሎችን ለበሽታ እና የተቀሩትን በሙሉ ለስቃይ የዳረገዉ ችግር የሚወገድበት ብልሐት አሁንም ግልፅ አይደለም። የስዑዲ አረቢያ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ሐገራቸዉ ለመመለስ ካሰሯቸዉ ኢትዮጵያዉያን መካካል ጂዘን ዉስጥ አምስቱ ከነሱ በፊት ጂዳ ዉስጥ ደግሞ ሌሎች ስድስት መሞታቸዉ …
(DW) — «ሜራፒ» ከፈነዳ፤ በረጅሙ ታሪክ እጅግ በዛ ያሉ የአሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች አጋጥመዋል፣ የነፋሱ አቅጣጫ ትክክል ነው፤ እናም፤ በኢንዶኔሺያም ሆነ እስያ ውስጥ በእሳተ ገሞራ አካባቢዎች፤ እዚህ መሃል አውሮፓ የታየው ዓይነት መዘዝ ነው የሚኖረው።» ባለፈው ሚያዝያ፤ በአይስላንድ የፈነዳው እሳተ-ገሞራ የአየር በረራን …
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሐገራቸዉ ከሰባት አመት በፊት በኢራቅ ላይ አዉጃዉ የነበረዉ ወረራ ትናንት ማምሻ በይፋ ማብቃቱን አወጁ።
(DW) — ወደ ኢራቅ በመዝመት በዚያ ሠፍሮ የቆየው የአሜሪካ ጦር ኃይል አገሪቱን ለቆ በመዉጣት ላይ ነዉ። ከተዋጊው ጦር ኃይል የመጨረሻው ክፍል፤ እስከዛሬ በተሰጠው የመጨረሻ የጊዜ ሰሌዳ አብዛኛው በዚህ ወር መዉጣቱ ተመልክቶአል። ቀሪዉ 50 ሺህ ወታደር ደግሞ ከመስከረም ወር ጀምሮ ለኢራቅ …
(DW) — ትናንት እዚህ ጀርመን ገበያ ላይ የዋለው የጀርመን ቡንደስ ባንክ የቦርድ አባል የቲሎ ዛራትሲን መጽሐፍ ጀርመን ውስጥ አሁንም የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ እንደቀጠለ ነው። ጀርመን ራሷን ለውደቅት እየዳረገች ነው” የሚል ሀሳብ የያዘው የዚህ መፀሀፍ ደራሲ የእስልምና ባሕል ጀርመን የሚኖሩ ሙስሊሞች …
(DW) — በሰሜን ምዕራብ ኢትዮዽያ በአማራ ዝቅተኛ በሆኑ አከባቢዎች እየጣለ ባለው ዝናብ የተነሳ በደረሰው የ ጎርፍ አደጋ ህይወትና ንብረት ጠፍቷል። ዝናቡ በዚሁ ከቀጠለ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮዽያዊ አደጋ ውስጥ ይገባል። የክረምቱ ዝናብ ህይወት እያጠፋ፤ ንብረት እያወደመ ነው። ባለፈው ሳምንት በደረሰው …
የባህር ዛፍ ወደኢትዮጵያ ከገባበት መሠረታዊ ምክንያት አኳያ ዛሬም ግዳጁን እየተወጣ የሚገኝ ተክል እንደሆነ የደን ዘርፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
በኤርትራ አስተናጋጅነት የተካሄደው የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪቃ ከሃያ ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች የእግር ኳስ ፉክክር በዑጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቋል። የኤርትራ ቡድን የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ ለደረጃ ከቀረቡት ኬንያ ድል ቀንቷት ሶስተኛ ሆናለች። ሳምንታዊዉ ስፖርት በአገር ዉስጥ ስፖርታዊ ዜና ጀምሮ የአዉሮጳን እግር ኳስ ዉድድር …
(DW) — ለሀያሉ አለም በርግጥ ኢራቅ አይደለችም። አፍቃኒስታን፥ ፓኪስታን ልትሆን አትችልምም።ሁሉም ግን ያያታል።ግን አያስተዉላትም።ሁሉም ይሻታል ሊያድናት ግን ይፈራል።ልትድንም አትሻም። ሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 1991 እንዳደረገዉ ሁሉ የአፍሪቃ ሕብረትም ጦር ያስ-ዘምታል።ሶማሊያም ከጎሳ ግጭት ዉጊያ አልፋ በሽብር ፍጅት ማዕበል ትላጋለች።ፕሬዝዳት ጆርጅ ሔርበርት …
የሱዳኑ ፕሬዝደንት ኦማር ሃሰን አልበሽር በዳርፉር ግዛት የጦር ወንጀል እና የዘር ማጥፋት ፈጽመዋል በሚል ሄግ ኔዘርላንድ የሚገኘዉ አለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ተይዘዉ እንዲሰጡት ከጠየቀ ዓመት አለፈ። አልባሽርን ግን ለህግ የሚያቀርብ የአፍሪቃ መንግስት እስካሁን አልተገኘም። እንዲያዉም በዚሁ ጉዳይ …
የግብፅ ፖሊስ በሲና በረሀ በኩል ድንበር አቋርጠው እስራኤል ለመግባት የሞከሩ አምስት ኢትዮጵያውያንን መያዙን አስታወቀ ። ፖሊስ እንዳለው እነዚህኑ ሶሶት ወንዶችና ሁለት ሴቶች ትናንት ኤል አሪሽ ውስጥ በማስጠንቀቂያ ተኩስ አስቁሞ ከያዛቸው በኃላ አስሯቸዋል ። የተያዙት ኢትዮጵያውያን እስራኤል እንደሚያስገቡዋቸው ቃል ለገቡላቸው ድንበር …
በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አዳጊ ሀገር በማሊ፣ የሆነ የራስን ንግድ ለማካሄድ ወይም በግብርና ራስን ለመሠመራማት ፣ ጥቂት ገንዘብ ነው የሚያስፈልገው።
የዩጋንዳ መንግስት የተመድ ባስቀመጠው የአምዓቱ የልማት ግብ መሰረት በሀገሩ በሚታየው የከፋ ድህነት አንጻር ቁርጠኛ ትግል እንደሚያካሂድ ካስታወቀ አስር ዓመት ሆኖታል።
(DW) — የኬንያው ፕሬዚዳንት ምዋይ ኪባኪ፤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ ድምፅ በመስጠት ብዙኀኑ የፈቀዱትን አዲስ ሕገ-መንግሥት ፤ ዛሬ ናይሮቢ ውስጥ በተካሄደ ደማቅ ሥነ -ሥርዓት በፊርማቸው አጸደቁት። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያንና በዛ ያሉ አፍሪቃውያን መሪዎች ተገኝተዋል። …
የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የመሞታቸውን መርዶ በወቅቱ ስልጣን ጨብጦ በነበረው ደርግ ይፋ የተደረገው ከ35 በፊት በዛሬዋ ዕለት ነበር ። የአፄ ኃይለ ስላሴ አሟሟት እስከ ዛሬ ድረስ እንቅልልሽ ነው። በዕርጅናም ሆነ በህመም ሳቢያ መሞታቸው ወይም በሰው እጅ ህይወታቸው ማለፉ …
የድርጅቱ የበላይ ሐላፊ ዛሬ በተለይ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት መስሪያ ቤታቸዉ ከሱዳን የሚያስገባዉ ከሐገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ ስምንት በመቶ የሚሆነዉን ቤንዚን ብቻ ናቸዉ
መጣና መጣና ደጅ ልንጠና መጣና በአመቱ እንዴት ሰነበቱ ክፈቱልን በሩን የጌታዪን !
የጀርመን ጦር ሠራዊት ከቅነሳዉ ክር ክር በተጨማሪ ወጪዉን በስምንት ቢሊዮን ዩሮ መቀነስ አለበት።
ማፕልክሮፍት ያወጣው ደረጃ በምግብ እጥረት ሳቢያ ህዝባቸውን መመገብ የማይችሉ ካላቸው ውስጥ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው። ማፕልክሮፍት የተሰኘው የብሪታንያ የአየር ንብረት ተመራማሪ ድርጅት ፤ ለተባበሩት መንግሥታት የምግብ ድርጅት ፤ ስለምግብ ዋስትና ባደረገው ጥናት ፤ ህዝባቸውን በሚገባ መመገብ የሚችሉትን አገሮችና በምግብ እጥረት …
ከቶ እንዴት ተደርጎ!በብዙ መቶ ሊትር የሚለካ ፤ ጥራት ያለው የሚጠጣ ውሃ ከጉም ይቀዳል ሲባል፤ ለሰሚው ግራ የሚያጋባ ነው የሚመስለው። እርግጥ ነው ፤ ስለተፈጥሮ ለተመራመሩ፤ ሳይንስን መመኪያ ላደረጉ ፤ በቀላል ዘዴ እንዴት አድርጎ በገፍ ከደመና ውሃውን ማግኘት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ያነጋግራቸው …
አልሸባብ ሞቃዲሾን እያመሳት ነው። ትላንት የፈጸመው ጥቃት ለዚያች ሀገር እየተደረገ ያለውን ዓለም አቀፍ ጥረት መና እንዳያስቀረው በእርግጥ እየተሰጋ ነው። በትናትናው ዕለት ሞቃዲሾ በሚገኘው የሽግግሩ መንግስት ቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል በአልሸባብ በተቀነባበረ የቦምብ ጥቃት6 የምክርቤት አባላትን ጨምሮ 32 ሰዎች ሲገደሉ …
ኢራን በአቶም መርሀግብርዋ ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም ጋ የተፈጠረው ንትርክ ገና መፍትሄ ሳይገኝለት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የመጀመሪያውን የአቶም ተቋም በይፋ ከፈተች።
በየሀገሩ የተለያየ መጠሪያ አላቸው ፤ ጂፕሲ ሲንቲ ሮማ ትሲጎይነር ሲንጋሪ ይባላሉ ። ራሳቸውን ሲንቲ ሮማ ብለው የሚጠሩት እነዚህ ህዝቦች በአንድ ስፍራ ረግተው አይኖሩም ።