የኢትዮጽያ የወራት ስያሜና ፍችዉ DW Amharic November 11, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እህልን በጥቅምት ልጅን በጡት፣ በጥቅምት አንድ አጥንት ሳንላችሁ፣ ዛሪ ህዳር ሁለት አልን! ጥቅምትን ካነሳን ዘንዳ፣ ማር እና እህል በጥቅምት ይቆጠባል ይባላል!