አንድም ሁለትም፥ብዙም ናቸዉ።
ደወሉ በርግጥ ከቱኒዝ በፊት ካይሮ ላይ ነበር ያቃጨለዉ።2006።የሰማዩ ብልጥ አበረሪ-ጀግና ተዋጊ ፥ የምድሩ ድንቅ ገዢ የሐይለኞች ጥሩ ታዛዥ ባፍታ ፀጥ አደረጉት
ደወሉ በርግጥ ከቱኒዝ በፊት ካይሮ ላይ ነበር ያቃጨለዉ።2006።የሰማዩ ብልጥ አበረሪ-ጀግና ተዋጊ ፥ የምድሩ ድንቅ ገዢ የሐይለኞች ጥሩ ታዛዥ ባፍታ ፀጥ አደረጉት
ሳምንት ሊደፍን አንድ ቀን የቀረው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ። መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞውን ለማገድ የሰዓት እላፊ ቢያውጅም ያካበረው አልተገኘም ። ይልቁንም አመጹ ተባብሶ ወደ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ መሸጋገር ይዟል ።
የግብጽ ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ስልጣን ከያዙ ወዲህ የሰሞኑ ዓይነት ትልቅ ተቃውሞ ተነስቶባቸው አያውቅም።
ዛሬም በቀጥለው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ በፖሊስና በተቃዋሚዎች መካከል ግጭት ተፈጠረ።
አረንጓዴዉ ሳምንት የተሰኘዉ ትርዒት የታየዉ ጀርመን ዉስጥ የዶሮና የአሳማ ስጋ እንዲሁም እንቁላል ዳይዮክሲን በተባለዉ መርዛማ ንጥረ ነገር በመከሉ ብዙዉን በላተኛ ባሰጋበት ወቅት መሆኑ ነዉ
በዘመኑ ብርቅ ድንቅ የሥነ ቴክኒክ የፈጠራ ውጤት ነበረ፤ ከሠሪዎቹ ጀርመናውያን ይልቅ ጎረቤቶቻቸው ፈረንሳውያን ነበሩ በጣም የተደመሙት! አውቶ፣ አውቶሞቢል በመባል በታወቀው የጀርመኖች የፈጠራ ውጤት!።
ባለሥልጣናቱ እንደሚሉት ምክር ቤቱ በተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራት የተደረጉ ምርጫዎች ይታዘባል።የመልካም አስተዳደር ይዞታንም ይገመግማል።
የኢትዮጵያ መንግስት ከያዝነው ጥር ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ከ 35 እስከ 39 በመቶ የሚደርስ የደሞዝ ጭማሪ ማድረጉን ትናንት አስታውቋል ።
የግብጽ ፖሊስ ትናንት በመዲናይቱ ካይሮ በመንግስቱ አንጻር አደባባይ የወጣውን ተቃዋሚ ሰልፈኛ በሚያስለቅስ ጢስና በቆመጥ በተነ።
የአፍሪቃ ኤኮኖሚ በዓለምአቀፉ የፊናንስ ቀውስ ተጽዕኖ ሳቢያ ፈታኝ ሁኔታ ቢገጥመውም ችግሩን እንደምንም ተቋቁሞ በወቅቱ በዕድገት አቅጣጫ ማምራቱን ቀጥሏል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አሜሪካ በዓለም ውስጥ ያላትን ቀዳሚ ስፍራ ለመጠበቅና በውድድር ውስጥ ለማሸነፍ ፣ በፈጠራና በሳይንስ መስክ ብዙ መሥራት እንደሚጠበቅባት አስታወቁ ።
ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸዉን አሸባሪ፥ እስላማዊ ነዉጠኛ እያሉ እያሳሰሩ፥ እያስገረፉ፥ እያስገደሉ ሰላሳ አመት መግዛታቸዉ አልበቃ ያለ-ይመስል ሥልጣናቸዉን ልክ እንደ ዙፋን ለልጃቸዉ ለማዉረስ እየተዘጋጁ ነዉ
አስራ ስድስተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የመጀመሪያ የሆነው የኅብረቱ አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ በይፋ ተከፈተ።
ማዕከላይ አፍሪቃ ሬፑብሊክ በነገው ዕለት አዲስ ፕሬዚደንት እና አዲስ ምክር ቤት ትመርጣለች።
የሞሪሺየሱ መሪ ከአፍሪካ የአንደኝነትን ደረጃ አግኝተዋል።የኤርትራው ኢሳያስ አሳያስ አፈወርቂ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ! አድማጮች ወረሃ ጥር በአገራችን በተለይ የጥምቀትን በአል በማማስታከክ ቤተሰብ የሚገኛኝበት አገር ቀዪ የሚጎበኝበት መሆኑ ይታወቃል።
ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ነጻነት ከማይከበርባቸው ሀገራት ውስጥ መመደቧ ተነገረ። በዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘው፣ ፍሪደም ሐውስ የተሰኘው፣ ዓለም አቀፍ ተቋም፣
ዩናይትድ ስቴትስ፤ የሶስት ቀናት የሥራ ጉብኝት የጀመሩት የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጅንታኦ በአገራቸዉ የሰብዓዊ መብቶች እንዲያስከብሩ የበኩሏን እንድታደርግ በመብት ተሟጋቾች እየተጠየቀች ነዉ።
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተማሪዎች፣ ከዚህ ቀደም ታይቶ ባልታወቀ ሁኔታ በሥነ ቅመማ አንዳንድ ሙከራዎችን ያከናወኑ ዘንድ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና ባህል ድርጅት ባልደረቦች በሆኑ አዘጋጂዎች ተጠይቀዋል።
አንድ የአፍሪቃ መሪ ባግቦ መወገድ አለባቸዉ ሲል ኦዲንጋ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።አንድ የአፍሪቃ መሪ የሐይል እርምጃ መወሰድ የለበትም ሲል ደግሞ ዶ ሻንቶስ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።
የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጂንታኦ ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ዋሽንግተን ገብተዋል።
ጀርመንና ኢትዮጵያ የልማት ትብብራቸውን ይበልጥ ለማስፋፋት እንደሚጥሩ የሚታወቅ ጉዳይ ነው።
ጀርመን አገር ከስኳር በሽታ ጋ በተገናኘ በየዓመቱ ወደ25 ሺ የሚሆኑ ሰዎች ከሁለት አንድ እግራቸዉን እንደሚቆረጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
በበጀት ጉድለትና በብድር ዕዳ ተጨንቃ የአውሮፓ ህብረት ለችግርዋ የደረሰላት ግሪክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ሀገርዋ የሚጎርፉ ስደተኞችን ይበልጥ መቆጣጠር የሚያስችሏትን መንገዶች እያመቻቸች ነው ።
በስደት ፈረንሳይ ሀገር የነበሩት የቀድሞ የሀይቲ አምባገነን መሪ ዦን ክሎድ ዲውቫልየ ከትናንት በስቲያ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመለሱ።
የጤናማ እናት ወር የተሰኘዉ ዝግጅትና በአልን ከሚያስተናግዱት አንዱ የድሬዳዋ መስተዳድር ነዉ
ይቺዉ ኑሮ በዛች ብሎ ሥርዓታቸዉ ሲጨክንበት-በራሱ ላይ ጨከነ።ታሕሳስ 17 2010-እራሱ ላይ የጫራት ክብሪት መላ ቱኒዚያን ታነድ-ጢስ ጠለሷ የሜድትራንያ ባሕር ተሻግሮ ፈረንሳይ የሚኖሩ ቱኒዚያዎችን ያዉድ ገባ።
የደቡብ ሱዳን ህዝበ-ውሳኔ ታዛቢዎች ምሥክርነት፣ የደምፅ አሰጣጡ ሂደትም ሰላማዊና ተዓማኒነት የተንፀባረቀበት ነበረ ነው ያሉት። የህዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ውጤት የካቲት 8 ቀን 2003 ይነገራል ተብሎ ይጠበቃል።
የአዉሮጻዉያኑ 2011 አ.ም ከጀመርን ሳምንታት ተቆጠሩ፣ የጎርጎረሳዉያኑ አዲስ አመት ከገባ በጀርመን የባህል ድረ-ገጾች ምን አበይት ነገሮችን አስፍረዋል?
በሊባኖስ ብሄራዊው አንድነት መንግስት ትናንት ፈረሰ።
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን የካቲት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊያካሂደው ባቀደው የክልል የዞን የወረዳ እና የቀበሌ የማሟያ ምርጫ ታላላቆቹ የተቃውሞ ፓርቲዎች እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል።
በጀርመን ሀገር አያሌ ተመራማሪዎችን ያቀፈውና በአገሪቱ በመላ አያሌ ቅርንጫፎች ያሉት የማክስ ፕላንክ የምርምር ተቋም፤ መቶኛ ዓመቱን ደፈነ።
በየሐገራቸዉ የመንገንጠል ጥያቄ ያነገቡ የተለያዩ አማፂያን ወይም ሕዝብ ያላቸዉ የአረብ ፖለቲከኞች የሱዳን አስተምሕሮት ለነሱም እንዳይተርፍ ሠግተዋል
ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው የጀርመን ድርጅት ( Gesellschaft für bedrohte Völker)ሚንስትር ኒብል በሰብዓዊ መብት ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እንዲወያዩ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።
የጀርመን የልማትና ትብብር ሚኒስትር ዴሪክ ኒብል ዛሬ የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ ጀምሯዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮዽያን የሰባዓዊ መብት ሁኔታ ትኩረት እንዲያደርጉ ተጠይቋል።
ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።
የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ግጭት ተቀስቅሶ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው ተገለፀ። የግጭቱ መንስኤ በኦሮሚያና በደቡብ ክልል ነዋሪዎች ዘንድ የይገባኛል አተካሮ ያስነሳችው ኤዶ የተባለችው ቀበሌ መሆኗም ተነግሯል።
የዛሬ አስራ-ስምንት አመት ግድም ካስመራ-ተመሳሳይ ቃል ተስምቶ ነበር።በሁለት ሺሕ-ሁለት ከዲሊ-ምሥራቅ ቲሞር፥ ክዚያ በፊትና በመሐሉ ከብዙ የቀድሞ የሶቬት ሕብረት ሪፐብሎክ ርዕሠ-ከተሞች ብዙ ተስምቶ ነበር።ዛሬ ጁባ ነዉ-ተረኛዉ።ነገስ?
ገና በዓመት ውስጥ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት አንዱ ነው። የገና መንፈስ፣ በገሃዳዊው ህይወት ረገድም ፣ ከመለኮታዊው ትርጉም የሚስማማ እንጂ የሚለይ እንዳልሆነ የሃይማኖቱ መምህራን ያስረዳሉ።
የፊታችን እሁድ ፣ የደቡብ ሱዳን ህዝብ ፤ የአገሪቱ አንድነት እንደተጠበቀ በካርቱም አገዛዝ ሥር ለመቆየት ወይም ተገንጥሎ የራሱን መንግሥት ለማቋቋም ፤–ከሁለት አንዱን ለመወሰን አደባባይ ወጥቶ ድምፅ ይሰጣል። አሁን ጁባ ውስጥ የምትገኘው የዶቸ ቨለ ባልደረባ ዚሞነ ሽሊንድቫይን ፣ ብዙኀኑ ነጻነትን እንደሚመርጡ ጥርጥር …
በአለማችን ልማትን ለማስፋፋት እና የሰዉን አዕምሮ ለማበልጸግ በቅድምያ የህብረተሰብን አስተሳሰብ ሰነ-ልቦናዊ አቋም፣ ሃይማኖት አገረሰባዊ ልማድ፣ በአጠቃላይ ባህሉን ማወቅ ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን ምሁራን ይገልጻሉ።
ዳዮክሲን ወይም በጀርመንኛዉ ዲዮክሲን የተባለዉ መርዛማ ንጥረ ነገር በተለይ እንቁላልና ሥብ ሥጋ የሚመገቡ ሰዎችን ለአደገኛ ነቀርሳ ወይም ካንሰር እንደሚዳርግ የጤና ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ
መንግሥት በተለይ ለምግብ ሸቀጦችና ቁሳቁሶች የዋጋ ተመንም አዉጥቷል።ሕጉን ለነጋዴዎች ለማስተዋወቅ ዛሬ በተደረገ አንድ ሥብሰባ ላይ እንደተነገረዉ አዲሱ ሕግ የማያከብር ነጋዴ ቆንጣጭ ቅጣት ይጣልበታል
ያለጥንቃቄ ፣ ሥጋና እንቁላል በገፍ የማምረት ሂደት፣ በጤንነት ላይ የሚያስከትለው አደገኛነት እስከምን ድረስ ሊሆን እንደሚችል፥ ሰሞኑን የጀርመንን ኅብረተሰብ ከድንጋጤ ጋር በማነጋገር ላይ ያለ ዐቢይ ጉዳይ ሆኗል።
ዓመት አልፎ ዓመት በተተካ ቁጥር ያለፈውን መለስ ብሎ ማጤኑና በወደፊቱ ላይም ማተኮሩ የተለመደ ነው። የዓለም ኤኮኖሚ ባለፈው 2010 ዓ.ም. ከዓለምአቀፉ የፊናንስ ቀውስ ማገገሙን ቀጥሎ ቢታይም ከፈተናው ግን ጨርሶ አልተላቀቀም።
በምስራቅ ኢትዮጵያ ድሬደዋ በከተማዋ ወጣቶችና በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚነት መስፋፋቱ እየተነገረ ነዉ።
ታሕሳ አልፎ-ጥርም አምስት አለ።የመጀመሪያዉ ድርድር ከሽፎ-ሁለተኛዉም ተደገመ። እና እስከ መቼ-ይዛታል?ፕሬዝዳት ጆናታን ራሳቸዉም ድርድሩ ጊዜ ይወስዳል ከማለት ባለፍ መልስ የላቸዉም።
አዲሱን የአዉሮጳዉያን ዓመት 2011ን የዘመን ቀመራችን ብሎ ዓለም በርችት ተኩስና በልዩልዩ ፈንጠዝያ ሲቀበለዉ፤