ግብጽ እና የህዝቡ ዓመጽ DW Amharic January 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የግብጽ ፖሊስ ትናንት በመዲናይቱ ካይሮ በመንግስቱ አንጻር አደባባይ የወጣውን ተቃዋሚ ሰልፈኛ በሚያስለቅስ ጢስና በቆመጥ በተነ።