የአሜሪካ የስለላ ቅሌት ወደ ጀርመን መዛመቱ
አሜሪካ ሚስጥራዊ መረጃዎችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የምትፈልገዉ የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖዉደን በ 21 ሀገራት ተገን ጠይቆ፤ ከበርካታ አዉሮጳ ሃገራት ይሁንታን ካጣ ወዲህ፤
አሜሪካ ሚስጥራዊ መረጃዎችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የምትፈልገዉ የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖዉደን በ 21 ሀገራት ተገን ጠይቆ፤ ከበርካታ አዉሮጳ ሃገራት ይሁንታን ካጣ ወዲህ፤
በሜሪላንድ እና በዋሽንግተን ዲሲ ላላፈዉ አንድ ሳምንት ሲካሄዱ የቆዩት፤ የስፖርት የባህል ፊስቲቫሎች፤
ዶሃ ፤ ቀታር ላይ አንድ ብሎ የጀመረው በ 14 የተለያዩ የዓለማችን ከተሞች የሚካሄደዉ የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ዘጠነኛዉ ዉድድር ባለተራ ፓሪስ ውስጥ የዓለማችን ታዋቂ ሯጮች፤
በብሪታንያ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ፣ ለአቅመ ዓዳም አልያም ለዓቅመ ሄዋን ያልደረሱ ህጻናት ከፍተኛ ጾታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸዉ ተገለጠ።
ሐይማኖተኛ በመሆናቸዉ እንዳድ የግብፅ መገናኛ ዘዴዎች በወታደራዊዉ ምክር ቤት የሙስሊም ወንድማማቾች ተወካይ በማለት እስከ መዉቀስ ደርሰዉም ነበር።ሰዉዬዉ ግን እንዲያ አልነበሩም። ብሪታንያም አሜሪካም የተማሩ በመሆናቸዉ ለግብፅ ጦር በየዓመቱ ከአንድ ነጥብ ሰወስት ቢሊዮን ዶላር በላይ በምታንቆረቁረዉ በአሜሪካ ዘንድ ተወዳጅ ናቸዉ
የዕለቱ ዜና
ሐምሌ ፩( አንድ )ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እሁድ ሰኔ 30፣ 2005 ዓም በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ በሰላም በር ከተማና አካባቢዋ የሚኖሩ ከ7 ሺ በላይ ነዋሪዎች፣ የታሰሩ መሪዎቻችን ይፈቱትልን የሚል ጥያቄያቸውን በወረዳ ጽህፈት ቤት ተገኝተው ለማቅረብ በተጓዙበት ወቅት የዞንና የወረዳ ፖሊሶች በነዋሪዎቹ ላይ ድበደባ መፈጸማቸውን 300 የሚሆኑትን ደግሞ ማሰራቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። …
ሐምሌ ፩( አንድ )ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ተጎራባች በሆነችው ገላን ከተማ ውስጥ 50 ኢንዱስትሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ምክንያት ሥራ አለመጀመራቸውን ሪፖርተር ዘገበ። የከተማው ከንቲባ አቶ ሙሉጌታ ከበደ የሀይል አቅርቦቱ ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል፡፡ ‹‹በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር ምክንያት ግንባታ ጨርሰው ወደ ሥራ የገቡ ባለሀብቶች ለሞራል ውድቀት እየተዳረጉ ነው፤›› ያሉት ከንቲባው፣ …
ደብሩ በተጭበረበረ የሕንጻ ኪራይ ውል ከ2 ሚልዮን ብር በላይ ገቢ ማጣቱ ተነግሯል በቋሚ ሲኖዶስ አሻሽሎ ባጸደቀው ውስጠ ደንብ አስተዳደራዊ መዋቅሩን እያደራጀ የሚገኘው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ‹‹የፋይናንስ እንቀስቃሴና አሠራር›› ጋራ በተያያዘ በደብሩ ጽ/ቤት ተፈጽሟል የተባለውን ሙስናና ብልሹ አሠራር ሊያጣራ ነው፡፡ ከሀ/ስብከቱ ዐበይት አድባራት አንዱ በኾነው የደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ …![]()
ባለፈው ጊዜ ኣንድ ወንድማችን በኣልጃዚራ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ “እኔ በመጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ…” በማለታቸው ኣንዳንድ ነቀፌታዎችን እየሰማንና እያነበበን ነው። ነገሩ ግን ኣዲስ ኣይደለም። በኢትዮያ ውስጥ የባህል ቡድን ፖለቲካ ከተጀመረ ጀምሮ ኣንዳንድ ወገኖች በስሜትና በእልህ ይህን ሲግልጹት ይታያል። እንዴውም ኣሁን ትንሽ ረገብ ያለ ይመስላል።የሆነ ጊዜ በጣም ጦፎ ነበር። የዚህች ጽሁፍ መነሻ ታዲያ በፍጹም ግለሰቡን በመንቀፍ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች) ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው ገጽ፦108 የተካተቱት ግጥሞች፦72 ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር) ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን ዘይቤና ስልት ይዞ በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ መድረክ ብቅ ያለ ወጣት ገጣሚ ነው። ከሚያነሳቸው ጭብጦች፣ በአጭር ግጥሞች ጥልቅ መልዕክቶችን ከመግለጹ እና ዘለግ ባሉ ስንኞች ቃላትን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“ደርግን የሚያህል ጠላት ከፊት ለፊታችን እያለ እንዴት እርስ በርስ በመጣላት ጊዜ እናባክናለን? ነጻ ስንወጣ የሕወሓት ፖሊሲና ፕሮግራም ሁሉንም ነገር ይፈታዋል::” ብለን ተውነው ይላሉ፡፡
በኋላ ላይ ደግሞ ሕወሓትን ስለመለወጥ ሲጠየቁ ‹‹ሕወሓት ከዚህ በኋላ የሚለወጥ ድርጅት አይደለም አርጅቷል፡፡ 40 ዓመት በኋላ የድርጅት ባሕሪይ አይቀየርም›› ሲሉ ይከራከራሉ፡፡
እኔ እንዳስተዋልኩት ተቃውሞው ጎራ ያሉ አብዛኛው ቡድኖች ከሚስማሙባቸው ጉዳዮች አንዱ መንግሥት ማንኛውንም ተቃራኒ ድምፅ ለማፈን ጥረት ማድረጉን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ይህንን ስርዓት ለመቀየር (ትልቁ ዓላማ) ሲባል እርስበርስ የሚፈጠሩ ክፍተቶችን መተው/ማለፍ እንደሚገባ ነው፡፡ ይህ ያልተጻፈ የመግባቢያ ሐሳብ በሕዝቡም በፓርቲዎችም በግለሰቦችም ውስጥ ሰርፆ በተቃውሞ ቡድኖች መካከል ልዩነቶች በተፈጠሩ ቁጥር ሕዝቡንም የሚያስከፋው “እነዚህ እርስ በርስ መስማማት ያልቻሉ እንዴት ነገ መንግሥት ይሆናሉ?” “ እንዴት በዚህ ጊዜ እንኳን ለትልቁ ዓላማቸው ሲሉ ችግሮቻቸውን አያመቻምቹም?” የሚሉት ጥያቄዎች ናቸው፡፡ ጉዳዩን ከላይ ከላይ ያየነው እንደሆነ የሚረባ ጠንካራ ፓርቲ አለማግኘት የማንኛውም ሕዝብ የተስፋ መቁረጥ ምንጭ ሊሆንበት ይችላል፡፡ ስለዚህ ጠንካራ ፓርቲዎችን ለማየት መመኘትና ደካማ የሚያስመስሉ ችግሮችን መሸሽም ተገቢ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን መጀመሪያ ትልቁ ዓላማችን አገራችንን ዴሞክራያዊ የተሻለች አገር ማድረግ ነው ወይስ መንግሥትን መቀየር ብቻ? መንግሥትን መቀየር የተሻለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለማምጣት አስፈላጊ ነው ብዬ ባምንም ይህንን የምናደርገው ለወደፊትዋ ዴምክራሲያዊት ኢትዮጵያ የሚስፈልጉ እሴቶችን በመሸርሸር መሆኑ ግን ያሳስበኛል፡፡ ከነዚህ መሸርሸሮች አንዱ ደግሞ ልዩነትን እንደአማራጭ ያለመቀበል አዝማሚያ ነው፡፡ በመሆኑም አሁን ባለን የተዛባ የመቻቻልና ተስፋ ያለማስቆረጥ ጽንሰ ሐሳብ ከቀጠልን እንደአገር በዴሞክራሲያዊ ስርዓቱ ውስጥ የምናጣው ነገር ከመብዛቱም በተጨማሪ የሚመጣው ስርዓት የተሻለ ለመሆኑ ማረጋገጫ አይኖረንም ብዬ እከራከራለሁ፡፡
የአብዛኛዎቹ የዚህ ክርክር ደጋፊዎች የምናስቀድመው “ትልቁን ዓላማ” መሆን አለበት ከማለት በተጨማሪ ጊዜንና ቅድሚያ አሰጣጥን እንደተያያዥ ምክንያች ያነሳሉ፡፡ እነዚህ ምክንያቶች በቂ ሆነው ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት፣ የግለሰቦች መብት በቀላሉ ይጣሳል፡፡ ይህ ባሕል ደግሞ በየቦታው የምናነሳቸውን እሴቶች ተቃራኒ የመሆንን እና ተደራራቢ መመዘኛዎችን የመጠቀም ያጋልጠናል፡፡ የምንቆምላቸው እሴቶች ለእኛ ዓላማ ሲሆን የሚሸረፉ፣ ሌሎች ሲያደርጉት የሚያስወቅሱ ከሆነ ምኑን ቆምንላቸው?
ማስታወሻ፡- “ትልቁ ዓላማ”- The bigger picture የሚለውን የእንግዘኛ ቃል ተክቶ የገባ ነው፡፡
በአዲስ አበባ የፀረ ሽብር ህጉ እንዲሰረዝ የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት የበተነ የአንድነት አባል በአደራ ታሰረ፡፡ አንድነት ፓርቲ ‹‹የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት›› በሚል መሪ ቃል የጀመረውን ህዝባዊ ንቅናቄ አጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ መንግስት የማደናቀፍ ተግባሩን በአዲስ አበባም ጀምሯል፡፡ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት ሙሉጌታ ተፈሪ የተባለውን የአንድነት ፓርቲ የወረዳ 15 አባል ካዛንችስ አካባቢ በህገወጥ መንገድ በፖሊስ ታስሯል፡፡ ሙሉጌታ […]
News, Radio Magazine or Mestawot
ለስደቱ እየተባባሰ መሄድ፣ በሃገራቱ የተለያዩ መንስኤዎች መኖራቸው ቢታወቅም በጥቅሉ ግን ፖለቲካዊ ኤኮኖሚያዊ ችግሮች በዋነኛ በምክንያትነት ይጠቀሳሉ። ዜጎቻቸው ለስደት የሚዳረጉባቸው እነዚህ ሃገራት ደግሞ በርካታ የየጎረቤት ሃገራት ስደተኞችን ተቀብለውም ያስተናግዳሉ።
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልት በመንደፍ የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 በጎንደር ከተማ እንደሚያደርግ ማሳወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሁልጊዜም የሀገሪቱን ህግ ጠብቆ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲያችን የአገሪቱ ህገ መንግስት አንቀፅ 30ና የሰላማዊ ሰልፍ አዋጅ 50ኛ ዓመት ቁጥር 4 በሚደነግገው መሰረትም ከህዝቡ ጋር የሚያደርገውን ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር ከተማ ማወቅ ለሚገባው አካልና […]
የሰሜን ጎንደር የአንደነት አመራሮችን ማሰር ቀጥሏል ዛሬ ዞኑ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ አለላቸው አታለለ ህገወጥ እስር ተፈፅሞባቸዋል፡፡ የክልሉ መንግስት በሚፈፅመው ህገወጥ እስርና እንግልት አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን እንደማያስሰርዘው ገልጧል፡፡ አንድነት በጎንደር የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ለማደናቀፍ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የክልሉ መንግስት የሰሜን ጎንደር አንድነት የፓርቲውን አመራሮች የማሰር ዘመቻ ጀምሯል፡፡ በዚህም መሰረት ዛሬ አቶ አለላቸው አታለለ በህገወጥ መንገድ ታስረዋል፡፡ […]
ትናንትና ማታ ከአስራ ስድስት ሰዓት ስራ በሗላ ለደከመው ሰውነቴ እረፍት ለመስጠት በጥድፊያ ነው ወደ አልጋዬ የሄድኩት። በርግጥም ጅርባዬ አላጋዬ ላይ እንዳረፈ ነው ጭልጥ አድርጎ እንቅልፍ የወሰደኝ። መጥፎነቱ ስልኬን ማጥፋት ረስቼ ኖሮ ስልኬ ሊረብሸኝ የጀመረው ብዙም ሳይቆይ ነበር። ጭህቱን ለመርሳት ሞክሬ ስላልተቻለኝ ልጠረቅመው ስልኩን ማንሳት ነበረብኝ። ቁጥሩን ሳየው ያገር ቤት ስልክ ስለነበር ደስ ሳይለኝ አንስቼ ማውራት […]
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
በዓለም ዙሪያ እጅግ የታወቁትና የተከበሩት የደቡብ አፍሪቃ ፀረ አፓርታይድ ስመ ጥር ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ፣ ሀኪም ቤት ውስጥ ፣ በሞት-ሽረት ላይ እርዳታ እየተደረገላቸው ሲሆን፤ የተወለዱባት መንደር፣ ኩኑ፣ ኑዋሪዎች፣ በእርሳቸው ዝና ሳቢያ የኤኮኖሚ
የአፍሪቃ ኅብረት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት የተካሄደባትን ግብጽን ከአባልነት አገደ። ግብፅ ውስጥ፤ «የቁጣ ፣ የተቃውሞ ቀን ነው»ሲሉ የሙስሊም ወንድማማች ፓርቲ አባላት ባቀረቡት ጥሪ፣ ተከታዮቻቸው አደባባይ በመውጣት እንደተነገራቸው ፈጽመዋል።
ግብፅ ውስጥ፤ በሀገሪቱ በመላ ዛሬ ፣ «የቁጣ ፣ የተቃውሞ ቀን ነው»ሲሉ የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር አባላት ባቀረቡት ጥሪ መሠረት ፣ ተከታዮቻቸው አደባባይ በመውጣት እንደተነገራቸው ፈጽመዋል። በቅርቡ የተከሠተውን ለውጥ የሚደግፉት ወገኖች በፊናቸው
በቤንቺ ማጂ ዞን የሚዛን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ የመብት ጥያቄ በማንሣታቸው ለእሥር መዳረጋቸውን የታሣሪዎቹ ተማሪዎች ቤተሰቦች ገለጡ።
በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች በአሁኑ ሰዓት በዕረፍት ላይ ይገኛሉ። ለመሆኑ የዕረፍት ጊዜያቸውን እንዴት ለማሳለፍ አስበዋል?
የዓለም ዜና
ሰኔ ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው በላከው መግለጫ ቀኑ እንዲራዘም የተደረገው የከተማው ከንቲባ በእለቱ የተማሪዎች የምረቃ በአል ፣ የመንገድ ምርቃና የፖሊስ ሀይሉ በስልጠና ላይ በመሆኑ በቂ ሀይል የለም በሚል ፓርቲውን በጠየቀው መሰረት ነው። ፓርቲው በከንቲባው የቀረበውን ጥያቄ ተገቢ ሆኖ ስላገኘነው በጎንደር የሚደረገውን ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ከሰኔ 30 ቀን 2005 ዓ.ም ወደ …
ሰኔ ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ከእሰራኤል አገር በደህህነት ሙያ ሰልጥነው በቴሌኮሚኒኬሽን መስሪያ ቤት እና በተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት ከተመደቡት መካከል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የደህንነት አባሎች ታሰሩ። አባሎቹ የታሰሩት መረጃውን ለኢሳት አቀብላችሁዋል በሚል ተጠርጥረው ነው። እስካሁን ምን ያክል የደህንነት ሰራተኞች ተይዘው እንደታሰሩ አልታወቀም። ኢሳት ከአስተማማኝ የደህንነት ምንጮች ባገኘው መረጃ ስልጠናውን አጠናቀው ወደ አገራቸው …
ሰኔ ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የማእከላዊ ስታትስቲክስ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ሳሚያ ዘካሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 85 ነጥብ 9 ሚሊዮን መድረሱን የገለጹ ሲሆን ፣ ከዚህ አሀዝ ውስጥ 81 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በገጠር የሚኖር ነው። የ2005ዓም የህዝብ ብዛት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር የ2 ሚሊዮን ሰዎች ጭማሪ አሳይቷል።። የወንዶች ቁጥር ከሴቶች ቁጥር በ500 …
1.
የትምህርት ጥራት ጉዳይ፡ መንግስትም እንደሚለው ዋነኛው የትምህርት ፖሊሲያችን ፈተና የጥራት መጓደል ነው፡፡ አሁን ባለውሁኔታ፤ የዩንቨርስቲ የChemistry ምሩቅ ተማሪዎች Chemistryን Khemistry እያሉ እንደሚፅፉ ይነገራል፤ አራቱን የሂሳብ ስሌቶች የመለየት ችግርም የምሩቃኑ ሌላው ጣጣ ነው፤ በሶሲዎሎጅ ተመርቀው ካርል ማርክስ ሲባል እሱ ደግሞ ማነው? ማለትም ያስደነግጣል፤ ህግ ተምረው የCivil Right እና የCivil Code ልዩነትን አለማወቅም ይወራል፡፡2.
ሁለተኛው እና አዲሱ የትምህርትፖሊሲው ችግር ሰዎች ተምረውበተማሩበት ትምህርት መስክ ሊሰሩ አለመቻላቸውነው፡፡ የ2011 ዓ.ምየከተማ ስራ አጥነት 18 በመቶ እንደሆነመረጃው ያስረዳል ፡፡ሌሎች አለማቀፍ ተቋማት ደግሞ መጠኑከዚህ እንደሚልቅ ይገልፃሉ፡፡![]() |
ለመሆኑ: ይሄ ስኬት ነው እንዴ?
“Education is the great engine of personal development. It is through education that the daughter of a peasant can become a doctor, that a son of a mineworker can become the head of the mine, that a child of farm workers can become the president of a nation.”
አሁን ወዳለው ሀገራችን የትምህርት ውጤት ስንሄድ ማንዴላ እንደሚሉት ትምህርት የገበሬውን ልጅ ዶክተር፣ የማዕድን ቆፋሪውን ልጅ የሀገር መሪ የሚያደርግመሳሪያ ነው ያሉትን የትምህርት Upgrade የማድረግ ሚና Downgrade በማድረግየተተካ ያስመስለዋል፡፡ አለዚያማ ስለ ፓለቲካል ህልዮት ሲማር የከረመወጣት እንዴት የብየዳ ስራ ላይ ይሰማራል?፡፡ ገነት ‹‹ስለ ስራ አስበሽ ታወቂያለሽ?›› ተብላ ስትጠየቅ ‹‹እኔ የምማረው እናቴ ተመርቄ ስታየኝ ደስ እንዲላት ነው እንጅ ስራ መስራት አልፈልግም›› ትላለች፡፡ የሞራል ፍልስፍና ፈተናን ከሶሻል አንትሮፖሎጅ ጋር ጋር መለየት አቅቷት ፈተናውን ሳትወስድ ቀረችው ምሩቅ ለስህተቷ የምትሰጠው ምላሽ ፈገግታ ነው፡፡ እንግዲያውስ ገነቶችን ከምሁራን መካከል መፈለግ ምን ይሆን እርባናው?
ለማንበብ እዚህን ይጫኑ
Egypt’s new political situation and Ethiopia
ግብፅ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሞርሲ ከሥልጣን ተገግደው የሕገመንግሥታዊ ፍርድ ቤቱ ጠቅላይ ዳኛ አድሊ መንሱር ቃለ መሃላ ፈፅመው ሥልጣን ተረክበዋል፡፡
ለግብፅ ፕሬዚደንት ከሥልጣን መወገድ የሕዝብ አመፅ መነሻ ቢሆንም የአገሪቱ ሠራዊት የአገር ሰላምን ማስከበር አለብኝ በማለት ጣልቃ ገብቷል።
በግብፅ ፖለቲካ የወታደሩን ሚናና የአገሪቱን ቀጣይ ሠላምና መረጋጋት እንዲገመግም ትዝታ በላቸው የፖለቲካ ተንታኙን ጃዋር ሲራጅ ሞሀመድን ጋብዛለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡት
Jawar Siraj Mohammed – Analisys
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 39 ኛው መደበኛው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት ለ 2006 ዓም ያቀረበውን የ 154,9 ቢልዮን ብር በጀትን አፀደቀ።
በያዝነዉ ሳምንት ሰኞ በምዕራባዊትዋ አፍሪቃ አገር በማሊ ሚታየዉን ዉጥረት ለማርገብ በእንግሊዘኛ ምህጻሩ ኒኑስማ «MINUSMA»የተሰኘዉ የተመድ አረጋጊ ቡድን 12,600 ወታደሮቹን እንዳሰለፈ ተነግሮአል።
በግብጽ ለመጀመሪያ ጊዜ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡት ፕሬዝደንት ሞሐመድ ሞርሲ በጦር ኃይሉ ከስልጣናቸዉ ከተነሱ ወዲህ የአገሪቱ የፖለቲካ አቅጣጫ ወዴትነት እስካሁን አለየለትም።
ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ ግርማ ለፓርላማው ሁለት ሞሽን ያቀረቡ ሲሆን አንደኛው ሞሽን መንግስት በ2006 በጀት ዓመት የበጀት ጉድለቱን ለመሸፈን ከመንግስት ባንኮች ሊበደር ያሰበውን 16 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በግማሽ ያህል (8 ቢሊየን ብር) በመቀነስ በተለይ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የብድር ድጋፍ እንዲውል የሚጠይቅ ነው፡፡ ሁለተኛው የብሮድካስት ባለስልጣን ብሮድካስትን …
ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ሙርሲ ፍትሀዊ እና ግልጽ በሆነ ምርጫ ተመርጠው ለአንድ አመት ያክል በስልጣን ላይ ከቆዩ በሁዋላ በህዝብ ተቃውሞና በወታደራዊ ግፊት ከስልጣን እንዲወርዱ ተደርጓል። ፕሬዚዳንቱ በአንድ አመት የስልጣን ጊዜያቸው ፣ እርሳቸውን ለስልጣን ያበቃውን የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ አባላትን ከመጥቀም ባለፈ የፈየዱት ነገር የለም በሚል ተደጋጋሚ ተቃውሞ ሲቀርብባቸው …
ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰላም አስከባሪነት ስም ሶማሊያ የሚገኘው የኬንያ ጦር የሶማሊ ጎሳዎች እርስ በርስ እንዲጋጩ አድርጓል የሚል ክስ በሶማሊያ መንግስት ቀርቦበታል። ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ የተጻፈ ደብዳቤ በስህተት ለጋዜጠኞች በመላኩ ዜናው ይፋ መውጣቱን ቢቢሲ ዘግቧል። የኬንያ ጦር በኪስማዮ አካባቢ የተለያዩ ጎሳዎች እርስ በርሳቸው እንዲጋጩ በማድረጉ 65 ሰዎች መሞታቸውን ደብዳቤው ይጠቅሳል። …
ሁለተኛዉ በ1930 የተከናወነ ካላራም የቤተ-ሐይማኖት የመግባት ሰላማዊ ትግል ነበር፡፡ አይነኬዎች በእምነት ሂንዱ ቢሆኑም ወደ ቤተ-እምነቱ ግን መግባት አይፈቀድላቸዉም ነበር፡፡ ቤተ-እምነቱን እንዳይበክሉ ተብሎ ጥላቸዉን ጨምሮ በግምት ትልቅ የሰዉ ቁመት ረጅም ጥላ ያህል ርቀዉ ካልሆነ በአቅራቢያዉ እንኳን ማለፍ አይፈቀድላቸዉም ነበር፡፡ ይህ በየትም ሀይማኖት የማይታይ ተግባርን ለመቃወም አምበድከር የመረጠዉ ወደ ቤተ-እምነቱ በቡድን የመግባት ስልትን ነበር፡፡ በናሲክ የሚገኘዉ ካራላም ቤተ-እምነት ለዚህ ተግባር በወቅቱ የተመረጠ ነበር፡፡ ይህ ትግል ለአንድ ወር የቆየ ቢሆንም ዉጤታማ አልነበረም፡፡ የደህንነት ስጋት እና የእርስ በርስ ግጭትን በመፍራት ቅኝ ግዥ የነበሩት እንግሊዞች ጣልቃ በመግባት አምበድከርን ለማሳመን ቢጥሩም ማስቆም ስላልቻሉ ግጭት ተፈጥሮ ብዙ ሰዎች ከተጎዱ በኋላ ቆሟል፡፡ ሶስተኛዉ ፖና ፐርቨቲ ቤተ-እምነት የመግባት ስርዓት ሲሆን በዋናነት በሌሎች ተዘጋጅቶ አምበርከር ያግዘዉ የነበረ ነዉ፡፡
Morsi removed from office by military
*እስክንድር ገብረ ክርስቶስ ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ፣ ሰኔ ፳፻፭ ዓ.ም /መጠነኛ አርትዖት ተደርጎበት የቀረበ/ በቤተ ክህነታችን አሠራርና አደረጃጀት ውስጥ የሚታየውን የሙስናና የጎጠኝነት ችግሮች በተመለከተ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በቤተ ክርስቲያኒቱ ልሳናት በመጠቀም ያልጠቆመው ያላመላከተውና በመረጃ በማስደገፍ ይፋ ያላደረገው ብልሹ አሠራር ይኖራል ተብሎ አይገመትም፡፡ ከቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮዎች እጅጉን በተቃራኒው መንገድ የሚገለጹት የብልሹ አሠራር ምንጮች እንዲወገዱም ምንጮችን …![]()