የግብፅ ምሥቅልቅል DW Amharic July 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሐይማኖተኛ በመሆናቸዉ እንዳድ የግብፅ መገናኛ ዘዴዎች በወታደራዊዉ ምክር ቤት የሙስሊም ወንድማማቾች ተወካይ በማለት እስከ መዉቀስ ደርሰዉም ነበር።ሰዉዬዉ ግን እንዲያ አልነበሩም። ብሪታንያም አሜሪካም የተማሩ በመሆናቸዉ ለግብፅ ጦር በየዓመቱ ከአንድ ነጥብ ሰወስት ቢሊዮን ዶላር በላይ በምታንቆረቁረዉ በአሜሪካ ዘንድ ተወዳጅ ናቸዉ