የኢትዮጵያ የ2006 ዓም በጀት DW Amharic July 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 39 ኛው መደበኛው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት ለ 2006 ዓም ያቀረበውን የ 154,9 ቢልዮን ብር በጀትን አፀደቀ።