የሙርሲ ደጋፊዎች አገር አቀፍ ተቃውሞ በግብፅ

ግብፅ ውስጥ፤ በሀገሪቱ በመላ ዛሬ ፣ «የቁጣ ፣ የተቃውሞ ቀን ነው»ሲሉ የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር አባላት ባቀረቡት ጥሪ መሠረት ፣ ተከታዮቻቸው አደባባይ በመውጣት እንደተነገራቸው ፈጽመዋል። በቅርቡ የተከሠተውን ለውጥ የሚደግፉት ወገኖች በፊናቸው