የማሕበራዊ ድረ ገጾች ሁለንተናዊ አገልግሎት፣
ለህዝብ መረጃ በማቅረብ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ከታወቁት ዋና -ዋና ዘርፎች ፣ማለትም ሬዲዮ ፣ ቴሌቭዥን፤ ጋዜጣና መጽሔት ሌላ ፣ ማህበራዊ የህዝብ መገናኛ ዘዴዎች ፣ ፈጣንና ማራኪ ሁለገብ መረጃ ማቅረብ እንደሚችሉ በማሥመስከር ላይ ናቸው። ማሕበራዊ ድረ
ለህዝብ መረጃ በማቅረብ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ከታወቁት ዋና -ዋና ዘርፎች ፣ማለትም ሬዲዮ ፣ ቴሌቭዥን፤ ጋዜጣና መጽሔት ሌላ ፣ ማህበራዊ የህዝብ መገናኛ ዘዴዎች ፣ ፈጣንና ማራኪ ሁለገብ መረጃ ማቅረብ እንደሚችሉ በማሥመስከር ላይ ናቸው። ማሕበራዊ ድረ
አንዲት ትውልደ ኬንያት በቆዳ ቀለሟ ምክንያት እዚህ ጀርመን የደረሰባት አድልዎ የብዙዎችን ትኩረት የሳበ የሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኗል ። የተላከላትን ጥቅል እቃ ለመቀበል ወደ አንድ የፖስታ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ባለፈው ሳምንት ጎራ ያለችውን ወይዘሮዋን የድርጅቱ ሠራተኛ ጥቁር ስለሆንሽ አልሰጥም ብላ ትከለክላታለች ።
ለሶስት አስርተ ዓመታት ከመድረክ ርቆ ቆይቶ፤በቅርቡ እጅግ አስደናቂ የተባሉትን እንብሮቹን ይዞዳግም ብቅብሎአል። በ1970ዎቹ ታዋቂ በነበረው ዋሊያስ ባንድ ውስጥ በጃዝ እና በሶልስልት የተቀነባበረ ሙዚቃን በመጫወት ዕውቅናን ያገኘው ኃይሉ መርጊያ።
እ ጎ አ ታኅሣሥ 17 ቀን 2010 ዓ ም፤ ቅጠላ ቅጠልና ፍራፍሬ በመሸጥ ይተዳደር የነበረው ሙሐመድ ቡዓዚዚ የተባለው ጎልማሳ ቤንዚን አርክፈክፎ ራሱን ሲያቃጥል፤ ቤን አሊንና ዘመዶቻቸውን ከሥልጣን ለማፈናቀል አልሞ አልነበረም። ይሁንና የቡዓዚዚ በገዛ
የዕለቱ ዜና
የአውሮጳ ህብረት ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር ተልዕኮ ለማካሄድ የወሰነው በአፍሪቃ ቀንድ የሚታየውን የባህር ላይ ውንብድናን ለመታገል ቆርጦ በተነሳበት ጊዜ ነበር። « አታላንታ» በሚል መጠሪያ የሚታወቀው እና ከአምሥት ዓመት በፊት የተጀመረው ይኸው የኅብረቱ ፀረ የባህር ላይ ወንበዴዎች ተልዕኮ የተሳካ ውጤት ማስገኘቱ ነው የሚነገረው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንደሚለዉ ፕሬዝዳት ኪየር የሚወለዱበት የዲንካ እና ማቼር የሚወለዱበት የኑዌር ጎሳዎች መልክ እና ባሕሪ የያዘዉ ዉጊያ ፈጣን መፍትሔ ካላገኘ አደገኛ ነዉ።ደቡብ ሱዳን፥ ነፃነት ያወጀችበትን ሁለተኛ ዓመት-ከመንፈቅ፥ ከረጅም ጦርነት የተላቀቀችበትን ሥምንተኛ ዓመት፥ እነሆ በጦርነት ልታከብር ዉጊያ ጀምራለች።
ዳንኤል ክብረት
የዛሬ 600 ዓመት አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የተባለ ኢትዮጵያዊ ደራሲ “አርጋኖን” የተሰኘ መጽሐፍ ይደርሳል። ይህንን መጽሐፍ የተመለከቱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንትም እጅግ ያደንቁና ለንጉሡ ለዐፄ ዳዊት ያቀርባሉ። ንጉሡ ዐፄ ዳዊትም መጽሐፉን ተመልክተው በማድነቅ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘዙ። አባ ጊዮርጊስንም ሸለሙ።
አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ (ክፍል ሁለት)
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን መንሰዔዎች ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝሬ ነበር።
በሀገር ቤት የሰላማዊ ትግልን የሚከተለው ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ዲሴምበር 15 ቀን 2013 እ.ኤ.አ. በዋሽንግተን ዲሲ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ያደረጉትን ንግግር ኢሳት ዘግቦታል። (ቪዲዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
ኢትዮጵያ የሁሉም እኩል ሀገር ትሆናለች
ደመቀ በሪሁን
በዓለም ላይ በየጊዜው በርካታ የታሪክ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ። አንዳንዶች የተፈጠረውን አጋጣሚ በሚገባ በመጠቀም ለአገርና ለህዝብ የሚጠቅም ታላላቅ ሥራዎችን ይሠራሉ፤ ሌሎች በአንፃሩ የተፈጠረውን አጋጣሚ በማባከን ሀገርንና ህዝብን የሚጎዳ ታሪካዊ በደል ይፈጽማሉ። ወያኔ በኢትዮጵአ በተፈጠረው አጋጣሚ ለመንግሥት ሥልጣን በቅተሃል፣ የተፈጠረውን አጋጣሚ ለምንና እንዴት እየተጠቀምክበት እንደሆነ መመልከት ጠቃሚ ነው።
በልጅግ ዓሊ
የማንዴላን ሕልፈተ ሕይወት ተመልክቶ በዓለም ደረጃ የሚያስደንቅ ሁኔታ ስናይ ሰነበትን። ማንዴላ የሠራውን መስራት ሳይሆን እሱ የታሰረበትን ዓላማ በተጻራሪ የሚተገብሩ ሁሉ በቀብሩ ላይ ለመገኘት ከተደበቁበት ብቅ ብቅ ማለታቸው የሚስደምም ነው።
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን መንሰዔዎች ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝሬ ነበር። በክፍል አንድ ጽሑፌ መግቢያ ላይ እንደገለጽኩት ምንም እንኳን ፍርሃት የግለሰቦች ባህሪ መገለጫዎች መካከል አንዱ ቢሆንም የዚህ ጽሑፍ ትኩረት በወል የምንጋራቸውና በማኅበረሰብ ደረጃም በሚንጸባረቁት የፍርሃት ምልክቶች ላይ […]
“በትግሉ ወቅት ለነጻነት ስትዋደቁ ኢትዮጵያ በጋምቤላ አኙዋክ ምድር ላይ ሙሉ ከለላና ዋስትና በመስጠት ያበረከተችው አስተዋጽኦ የሚረሳ ነው? ከነጻነት ታጋዮችችሁ ጎን በመሰለፍ ብረት ያነሱ የአኙዋክ ኢትዮጵያውያን ልጆች መስዋዕትነት ይዘነጋችኋል? አሁን ድረስ የትግሉ የመስዋዕትነት ቁስላቸው ያልዳነ የአኙዋክ ልጆች እንዳሉ ትዘነጋላችሁ?” በማለት የተናገሩት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ /ጥቁሩ ሰው/ ናቸው። http://www.goolgule.com/obang-spoke-with-south-sudan-foreign-affairs-minister/ በታላላቅ መድረኮችና […]
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380 kHz, 15385 kHz and 15390 kHz Download/Listen
ታህሳስ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 9 ወረዳዎች ውስጥ በዚህ ወር ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ ከፍተኛ ረሀብ በመከሰቱ የዞኑ የአገር ሽማግሌዎች ህዝቡ ያለበትን አሳሳቢ ሁኔታ በመግለጽ የተፈራረሙበትን ደብዳቤ ዛሬ ለዞኑ መስተዳድር አስገብተዋል። በከፍተኛ ደረጃ ተደናገጡት የዞኑ ባለስልጣናት መረጃው ይፋ እንዳይወጣ ለማድረግ ዛሬ ቀኑን ሙሉ በስብሰባ ተወጥረው መዋላቸውን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። የአገር ሽማግሌዎቹ የገጠሩ …
ታህሳስ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህዝባዊ ሀይሉ የተመሰረተበትን አንደኛ አመት በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ” ያለፈው አንድ አመት የመሰባሰብ ድርጅት መሰረታዊ የሆኑ የፖለቲካና የወታደራዊ ስልጠና የተሰጠበት፣ የድርጅት ማጠናከሪያና የማጥራት ሂደት የተካሄደበት ” ነበር ብሎአል። መጪውን አመት የተለየ የሚያደርገው ህዝባዊ ሀይሉ በህዝብ ላይ በሚደርሰው ግፍና ውርደት ከሚሰማው ከፍተኛ ብስጭትና ቁጭት አልፎ ባለፈው አመት ሊደርስላቸው ያልቻለውን የአገራችንን …
ታህሳስ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሁኑ ወቅት በሃገራችን ያሉት የቆዳ ፋብሪካዎች የግብዓት ፍላጎታቸው በዓመት ከ40 ሚሊዮን በላይ የበግና ፍየል ሌጦና ከ2 ሚሊየን በላይ የበሬ ቆዳ ሲሆን፥ እየቀረበላቸው ያለው የቆዳ መጠን ከ16 እስክ 17 ሚሊየን ሌጦ እና በቆዳ ደግሞ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በታች ነው። ከዚህ በመነሳት ሃገሪቱ ከዘርፉ የምትጠብቀውን ገቢ ማሳካት አስቸጋሪ እንደሆነ ነው …
ታህሳስ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሪክ ማቻር ከተደበቁበት ቦታ ሆነው ለአለማቀፍ የመገናኛ ብዙሀን እንደገለጹት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተቃዋሚዎቻቸውን ለመምታት የተጠቀሙበት ዘዴ ነው ብለዋል። የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች እርስበርሳቸው መጋጨታቸውን የገለጹት የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ማቻር፣ ይሁን እንጅ የሳልቫኪር መንግስት አጋጣሚውን ተጠቅሞ ተቀናቃኞችን እያሰረ ነው ሲል አክለዋል። በአገሪቱ ውስጥ የሚታየው ውጥረት በማየሉ አዲሲቷ አፍሪካዊት አገር በእርስበርስ የጎሳ ጦርነት ትታመሳለች …
South Sudan, UN
የደቡብ አፍሪቃን ፀረ የዘር መድልዎ ሥርዓት (አፓርታይድ) በመታገል ህዝቡ ለድል የበቃው፤ በሕይወት ቢኖር ኖሮ በዛሬዋ ዕለት 67ኛ ዓመቱን ማክበር ይችል በነበረው ስቲቭ ቢኮን በመሳሳሉ የጥቁሩን ሕዝብ ንቃተ ሕሊና ከፍ ለማድረግ ዘመቻ ባካሄዱ ጠንካራ
የሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ከእሁዱ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በኋላ ዛሬ መረጋጋትዋ ተዘግቧል ። ነዋሪዎች ዛሬ ከቤታቸው መውጣት ጀምረዋል ። አልፎ አልፎ ተኩስ መሰማቱ ግን አልቆመም ። መንግሥት እንዳስታወቀው ከመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 10 ሰዎችን አስሯል ።
በፓሪስና በኒው ዮርክ የሚገኙት ፣ ድንበር አያግዴው የጋዜጠኞች ድርጅት (RSF) እና ለጋዜጠኞች ህልውናና መብት ተሟጋቹ ፤ (CPJ)፣ በዓለም ዙሪያ የጋዜጠኞችን ፍዳ የሚዘረዝረውን ዓመታዊ መግለጫቸውን ይፋ አደረጉ። ለመገባደድ 2 ሳምንት ገደማ በቀረው 2013 ጎርጎሪዮሳዊው ዓመት
ለዘመናት ከድህነት ወለል በታች ተፈርጃ መቆየቷ በሚነገርላት ኢትዮጵያ ምንም እንኩዋን መንግስት እና ኣንዳንድ ዓለም ዓቀፍ ተቐማትም ቢሆኑ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ፈጣን እድገት እያስመዘገበች መሆኗ ቢሰማም የድህነቱ ጥልቀት ግን እንዲህ በቀላሉ የሚቀረፍ ኣለመሆኑን ሁሉም ወገኖች ይስማሙበታል።
በመካከለኛዉ ምሥራቅ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞችን ችግር ለመግታት የተቀናጀና መጠነ-ሠፊ ጥረት መደረግ እንዳለበት ዋሽግን-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩ ተሰብሳቢዎች አስታወቁ። ባለፈዉ ቅዳሜ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የተካፈሉ ምሑራን፥ የሕግ ባለሙያዎችና የማሕበራት መሪዎች ጥናታዊ ፅሑፍ አቅርበዉ ነበር።
ሀ/ስብከቱ ከኑሮ ውድነት አንጻር በአጥቢያዎች ተሳትፎ እያስጠናው የሚገኘው ጊዜያዊ የደመወዝ ጭማሪ ማስተከከያ ጥናት በመዋቅር፣ አደረጃጀትና ዝርዝር አሠራር መመሪያ ረቂቅ ውስጥ ካለው የአብያተ ክርስቲያናት ደረጃ መስፈርት፣ የሥራ መደብ ግምገማ፣ የአገልጋዮች ጥቅምና ጫና ጥናት ጋራ አንዳችም ግንኙነት የለውም፡፡ ለፊርማ አቤቱታው የቀረቡት ጥያቄዎች ይዘት ‹ተቃዋሚዎቹ›÷ ሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ከቃለ ዐዋዲ ደንቡ ጋራ ያለውን ልዩነትና በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ላይ …![]()
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380 kHz, 15385 kHz and 15390 kHz Download/Listen
የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ እግር በጣለኝ የሳውዲ የቀለጡ በርሃዎች ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ። ላፍታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቸ እየኑሩት ስላለው ኑሮ ፣ እየገፉት ስላለው ክፉም ደግ ተሞክሮ እጠይቃቸዋለሁ አንድም ሳይደብቁ የሆድ የሆዳቸውን ያጫውቱኛል … እለተ ቅዳሜ በማለዳው ያቀናሁት በያንቦና በጅዳ መካከል በምትገኝ […]
ታህሳስ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ተሳትፎ ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ጀኔራል የተገኘ መረጃ በግምት ከ2-3 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ የአለም ከፍሎች ቢኖሩም ለአገራቸው ያላቸው አስተዋጽኦ ግን አነስተኛ ነው ብሎአል። አውሮፖና አሜሪካ የኢትዮጵያውያኑ ዳያስፖራዎች ዋነኛ መዳረሻዎች ሲሆኑ በርካታ የዳያስፖራው አባላትም በእነዚሁ አህጉራት ይገኛሉ ይላል። እውቅና ያገኙ ተመራማሪዎች ፤ የጤና ባለሙያዎች ፤የዩንቨርስቲ …
ታህሳስ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስት ሰራተኛው በከፍተኛ የኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ መሆኑን እንደሚያዉቁ የተናገሩት ሁለት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣኖች፣ ይሁን እንጅ በሚቀጥሉት ሶስትና አራት አመታት በጉልህ የሚታይ ደሞዝ ጭማሪ እንደማይኖር ገልጸዋል። በየአምስት አመቱ የቤተሰብ ፍጆታቸው በተመረጡ ናሙናዎች ተወስዶ በሚለካው የግሽበት አሃዝ ስሌት መንግስት የኑሮ ውድነቱ በአንድ አሃዝ መውረዱን ቢገልጽም፣ የኑሮ ውድነት ግን አለመርገቡን ነዋሪዎች ይናገራሉ። …
ታህሳስ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለይ ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውና በታችኛው አመራር ጭምር ሊፈቱ የሚገቡ ጉዳዮች ተጠያቂነትን ከመፍራት አኳያ ወደ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሩ የመግፋት ጉዳይ በተደጋጋሚ መከሰቱ አሳሳቢ መሆኑ ሰሞኑን በተደረገው ግምገማ ላይ ቀርቧል፡፡ አስተዳደሩ የ2006 የመጀመሪው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም በገመገመበት መድረክ ላይ ተጠያቂነትን ለመሸሽ ሲባል ስራዎችን ወደላኛው አካል የመግፋት ጉዳይ …
ታህሳስ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ተሞክሮ የነበረው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን በተናገሩ ማግስት ግጭት መነሳቱን ረዩተርስ ዘግቧል። አልፎ አልፎ ይሰማ የነበረው ተኩስ በተከታታይ መሰማቱን የገለጸው ረዩተርስ፣ የአሜሪካ ልዩ ልኡክ የሆኑት ዶናልድ ቡዝ ሁኔታው ውጥረት የበዛበትና ያልተረጋጋ መሆኑን ገልጸዋል። እስካሁን ባለው መረጃ 26 ሰዎች እንደተገደሉ ቢታወቅም አንዳንድ የመገናኛ ብዙሀን ከ60 በላይ ወታደሮች እንደተገደሉ እየዘቡ …
South Sudan, situation
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
የማሊ ሕዝብ ባለፈው እሁድ ሁለተኛውን ዙር ምክር ቤታዊ ምርጫ አካሂዷል። የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ የሆነበት ድርጊት በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳረፉ አልቀረም። እንደታየው፣ ሕዝቡ በምርጫ ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው አይመስልም። ከማሊ በተገኙ ዘገባዎች መሠረት፣ ድምፁን ለመስጠት የወጣው መራጭ ሕዝብ ቁጥር በጣም ዝቅተኛ ነበር።
የዓማዓቱን የልማት ግብ ከማሳካት አኩዋያ በርካታ የኣፍሪካ ኣገሮች ኣበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸው ተመለከተ።
የጸረ ድህነት ግብረ ኃይል የተሰኘው ቡድን ይፋ ባደረገው የ2013 ዓመታዊ ዘገባ በሰረት ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት የኣፍሪካ ኣገሮች የዓመዓቱን የልማት ግብ ከማሳካት አኩዋያ የቀዳሚነቱን ስፍራ ይዟል።
የተመድ ከፍተኛ የዉሃ እጥረት እንዳለባቸዉ ከሚገልጻቸዉ ሃገራት አንዷ ኬንያ ናት። ካለፈዉ መስከረም ወር አንስቶ ግን በድርቀቱ በሚታወቀዉ ቱርካና ግዛቷ የኬንያን ይህን መሰል ታሪክ የሚቀይር አጋጣሚ ተከስቷል።
የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ አሸናፊ የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ መሪ አንጌላ ሜርክልም ዛሬ ቃለ መሃላ በመፈፀም የመራሄ መንግሥትነቱን መንበር ለ3ተኛ የስልጣን ዘመን በይፋ ተረክበዋል ። የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፣ በሰጠው ድምፅ የመረጣቸው ሜርክል ትልቁን ተጣማሪ መንግሥት ለሚቀጥሉት አራት አመታት ይመራሉ ።
ግርማ ካሳ
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ብዙዎች እንደ “እግዚአብሔር ሰው” ይቆጥሯቸዋል። በየቀኑ ፀሎት እንደሚያደርጉ፣ መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚያነቡም ይናገራሉ። እርግጥ ነው፣ ሰዎች ፀሎት ሲያደርጉና መጽሐፍ ቅዱስ ሲያነቡ፣ መልካም ነው። ነገር ግን ፀሎት ማድረግና መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ፣ በራሱ የእግዚአብሔር ሰው ያሰኛል ብዬ አላስብም። ቄስ፣ ወንጌላዊ፣ ፓስታር፣ ጳጳስ … መሆን የእግዚአብሔር ሰው አያሰኝም። መስቀል ይዞ መዞር፣ በያሬዳዊ ዜማ ቅኔ መዝረፍ፣ በልሳን መፀለይ … የእግዚአብሔር ሰውነት መመዘኛ አይደለም።
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380 kHz, 15385 kHz and 15390 kHz Download/Listen
ታህሳስ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመንግስት የሀላፊነት ቦታ ላይ የሚገኙ አንድ ስማቸው እንዳይገለጸት የፈለጉ ሰው ለኢሳት እንደተናገሩት በክልሉ በቆዩባቸው ቀናት የታዘቡት ነገር ቢኖር በክልሉ የሰላም እጦት ዋናው ችግር መሆኑን ነው። ምንም እንኳ መንግስት ያለምንም ችግር በአሉ መጠናቀቁን ቢገልጽም እውነታው ግን ከዚህ የተለየ እንደነበር ሃላፊው ይናገራሉ። በከተማዋ ዳርቻዎች ታንኮች፣ ከባድ መሳሪያ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ፣ ልዩ …
ታህሳስ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የወደፊቱ ጠ/ሚንስትር ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ የሚነገርላቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ ግሳጼው የቀረበባቸው ” በሳውድ አረቢያ ላይ ተመጣጣኝ የአጸፋ እርምጃ እንወስዳለን” ብለው መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ኢህአዴግ በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ የጠራ ሲሆን ዶ/ር ቴዎድሮስም ” ያለግንባሩ ውሳኔ እንዲህ አይነት ጠንካራ አስተያየት ለምን እንደሰጡ እንዲያብራሩ ተጠይቀዋል። “ዶ/ር ቴዎድሮስ በቂ ማብራሪያ ለመስጠት ባለመቻላቸው …
ታህሳስ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ የግብርና ፅ/ቤ ባለሙያ የሆነው ወጣት ነጋልኝ ፀጋዬ በሙያው ለአመታት ህብረተሰቡን ሲያገለግል ቢቆይም የመንግስትን አሰራር በተደጋጋሚ በመተቸቱ፣ ከመስርያ ቤቱ ኃላፊዎች ጋር በተለያዩ ግዜያት ግጭት ውስጥ ከመግባቱም በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሳይቀር ደርሶት ነበር። ወጣት ነጋልኝ ፀጋዬ መንግስትን በግልፅ በመቃወም፤ መስተካከል ያለበትን ጉዳይ በግልፅ መናገር ልዩ ባህሪው …
ታህሳስ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲሲቷ አገር መሪ የሆኑት ሳልቫኪር የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ታማኝ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሌሊቱን ተኩስ መጀመራቸውን ተናግረዋል። ችግሩ በቁጥጥር ስር መዋሉን የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ እንዲህ አይነቱን ድርጊት እንደማይታገሱትና ሙከራውን ባደረጉት ላይ ሁሉ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የአገሪቱ ቴሌቪዥን ከጠፋ ከሰአታት በሁዋላ እንደገና ስራ ጀምሯል። እስካሁን ድረስ ምን ያክል …
ታህሳስ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቀረረበባቸው የፕሬስ ክስ ወደ አዋሳ በተጉዋዙበት ወቅት በድንገት በተከሰተ የተሸከርካሪ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጅ ለሆነው ለወጣት ኤፍሬም በየነ የሕክምና ወጪ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ምሽት ሰኞና ማክሰኞ በአዲስአበባ እንደሚካሄድ ከዕርዳታ አስተባባሪዎች መካከል አንዱ ለሪፖርተራችን ገልጿል፡፡ በዚህ የእራት ምሽት ላይ 500 ብር ዋጋ ያላቸው ትኬቶች ተዘጋጅተው …