ባህላዊ ሙዚቃ በጃዝ እና ሶል DW Amharic December 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለሶስት አስርተ ዓመታት ከመድረክ ርቆ ቆይቶ፤በቅርቡ እጅግ አስደናቂ የተባሉትን እንብሮቹን ይዞዳግም ብቅብሎአል። በ1970ዎቹ ታዋቂ በነበረው ዋሊያስ ባንድ ውስጥ በጃዝ እና በሶልስልት የተቀነባበረ ሙዚቃን በመጫወት ዕውቅናን ያገኘው ኃይሉ መርጊያ።