የድሬደዋ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት DW Amharic December 18, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለዘመናት ከድህነት ወለል በታች ተፈርጃ መቆየቷ በሚነገርላት ኢትዮጵያ ምንም እንኩዋን መንግስት እና ኣንዳንድ ዓለም ዓቀፍ ተቐማትም ቢሆኑ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ፈጣን እድገት እያስመዘገበች መሆኗ ቢሰማም የድህነቱ ጥልቀት ግን እንዲህ በቀላሉ የሚቀረፍ ኣለመሆኑን ሁሉም ወገኖች ይስማሙበታል።