የዉሃ ክምችት በኬንያ DW Amharic December 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተመድ ከፍተኛ የዉሃ እጥረት እንዳለባቸዉ ከሚገልጻቸዉ ሃገራት አንዷ ኬንያ ናት። ካለፈዉ መስከረም ወር አንስቶ ግን በድርቀቱ በሚታወቀዉ ቱርካና ግዛቷ የኬንያን ይህን መሰል ታሪክ የሚቀይር አጋጣሚ ተከስቷል።