ዉይይት ሥለ ኢትዮጵያ ስደተኞች DW Amharic December 18, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመካከለኛዉ ምሥራቅ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞችን ችግር ለመግታት የተቀናጀና መጠነ-ሠፊ ጥረት መደረግ እንዳለበት ዋሽግን-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩ ተሰብሳቢዎች አስታወቁ። ባለፈዉ ቅዳሜ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የተካፈሉ ምሑራን፥ የሕግ ባለሙያዎችና የማሕበራት መሪዎች ጥናታዊ ፅሑፍ አቅርበዉ ነበር።