የፍርሃት ባህልን እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ (፪)
አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ (ክፍል ሁለት)
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን መንሰዔዎች ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝሬ ነበር።