የዓማዓቱን የልማት ግብ በ2013 DW Amharic December 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓማዓቱን የልማት ግብ ከማሳካት አኩዋያ በርካታ የኣፍሪካ ኣገሮች ኣበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸው ተመለከተ። የጸረ ድህነት ግብረ ኃይል የተሰኘው ቡድን ይፋ ባደረገው የ2013 ዓመታዊ ዘገባ በሰረት ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት የኣፍሪካ ኣገሮች የዓመዓቱን የልማት ግብ ከማሳካት አኩዋያ የቀዳሚነቱን ስፍራ ይዟል።