የቦአዚዚ መስዋእትነትና የቱኒሲያ ወቅታዊ ይዞታ፤ DW Amharic December 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እ ጎ አ ታኅሣሥ 17 ቀን 2010 ዓ ም፤ ቅጠላ ቅጠልና ፍራፍሬ በመሸጥ ይተዳደር የነበረው ሙሐመድ ቡዓዚዚ የተባለው ጎልማሳ ቤንዚን አርክፈክፎ ራሱን ሲያቃጥል፤ ቤን አሊንና ዘመዶቻቸውን ከሥልጣን ለማፈናቀል አልሞ አልነበረም። ይሁንና የቡዓዚዚ በገዛ