የአውስትራልያ ትምህርት በረከቶች ለአፍሪካ፡- ዕድሎችና ተግዳሮቶች(ሪፖርታዥ)
|
ኃይለ ልዑልና ዶ/ር ብርሃነ ከቀድሞው የአውስትራልያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኬቪ ሩድ ጋር
|
|
ኃይለ ልዑልና ዶ/ር ብርሃነ ከቀድሞው የአውስትራልያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኬቪ ሩድ ጋር
|
“ማር እንኳን 23 አመትት ቢላስ ይመራል ። 23 አመት እንደ ኢሕአዴግ ላለ ፓርቲ እጅግ በጣም ረጅም አመት ነው” “ሕዝቡ ለዉጥ ይፈልጋል። በዚህ ላይ ምንም አነት ጥርጣሬ የለም፡፡በመላው ኢትዮጵያ ሲኬድ ይሄን አይነትት ስሜት አለ” “ትልቁ ነገር አማራጭ ሆኖ ሕብረተ ሰቡ ተስፋ ሊይደርገው የሚችል ፓርቲ ሆኖ መዉጣት የውወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ ይመስልኛል” “አንድነት የሁሉም ኢትዮጵያዊያኖች ቤትና ፓርቲ እንዲሆን […]
የበርካታ የአገዛዙ ባለስልጣናት የግል ቢዝነሶችና ፎቆች በፍጥነትና በጥራት እየተጠናቀቁ ባለብት በአሁኑ ወቅት፣ በ2002 ዓ.ም ለሕዝብ ይፋ ከሆነውና ላለፉት በርካታ አመታት በኢቲቪ ሲነገርለት ከቆየው፣ የአምስት አመቱ የእድገትና የትራስፎርሜሽን እቅዶ ዉስጥ በዋናነት ከሚጠቀሱት ሁለቱ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ፣ በአምስት ኮሪደሮች የታቀደው የባቡር ግንባታ መሆኑ ይታወቃል። ከታቀደው የ2300 ኪሎሜተር የባቡር መስምር ፣ ከመቶ ኪሎሜትር በላይ እንዳልተሰራ፣ አቶ ግርማ ሰይፉ፣ […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የቀድሞ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው በፍቃዳቸው ሃላፊነታቸውን በመልቀቃቸው ፣ በቅርቡ የአንድነት ፓርቲ፣ አቶ በላይ ፍቃዱን አዲሱ የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ መምረጡ ይታወቃል። አቶ በላይ፣ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 9 ቀን 20006 ዓ.ም ፣ አብረዋቸው የሚሰሩ 12 የሥራ አስፈጻሚ አባላትን መርጠው በብሄራውዊ ምክር ቤቱ አጸድቀውዋል። ከተመረጡት 12 የሥራ አስፈጻሚ አባላት ፣ 6 ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ሊቀመንበር የነበሩ ጊዜ፣ የሥራ […]
በግሉ መስክም የየራሳቸዉን ድርጅቶችና ተቋማት የመሠረቱ የሚመሩና የሚያስተዳደሩ ሴቶች ቁጥር እያደገ ነዉ።የእድገቱ ደረጃ፤ እድገቱን ለማገዝ የሚያስፈልገዉ ድጋፍና ፖሊሲ፤ ፖሊሲዉን ገቢር ለማድረግ ያለዉ ፍላጎት ግን አሁንም አነጋጋሪ ነዉ።
የተበከለ አየር ባጠላባት የቻይና መዲና ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደ የማራቶን ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆኑ። በውድድሩ ወደ 25000 የሚጠጉ ሯጮች ተሳታፊ መሆናቸውም ተዘግቧል።
ጥቅምት 2 ቀን 2007 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ጀምሮ በመሰብሰብ በሁለት አጀንዳንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የብ/ም/ቤቱ ሴክሬታሪያት ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ የብሔራዊ ም/ቤቱ መወያያ አጀንዳ የነበረው 1- የአዲሱን ፕሬዚዳንት ካቢኔ ማፅደቅ 2- የአማካሪ ሸንጎ መመሪያን ማፅደቅ በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ሲሆን በመጀመሪያው አጀንዳ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ ለብሔራዊ […]
በመጀመሪያ “ወያኔ፣ … እና እኛ” በሚል ርዕስ የማቀርባቸውን ጽሁፎች ዋና ዓላማ ለአንባቢያን ግልጽ ላድርግ። ዛሬ አገራችን ለምትገኝበት አስከፊና ውስብስብ የፖለቲካ ሁኔታም ሆነ በየግላችን ለደረሰብንና ለገጠሙን ቁሳዊና መንፈሳዊ ኪሳራዎች ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ብለን ስለደመደምን እርግማኖቻችን፣ ነቀፌታችን፣ ዝልፊያችን፣ ወቀሳችን፣ ውንጀላችን፣ ዛቻና ማስፈራሪያችን ሁሉ ወያኔ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። እርግማንና ዝልፊያ ግፍንና ግፈኞችን ጠራርገው የሚያጠፋ ቢሆን ኖሮ ባለፉት […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የናይጄሪያ መንግሥት እና ቦኮ ሃራም ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ይፋ ከሆነ በኋላ ቡድኑ ለ6 ወራት አግቷቸው የቆዩ ልጃገረዶች በሚመጡት ቀናት ነፃ ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል።
የናይጄሪያ መንግሥት እና ቦኮ ሃራም ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ይፋ ከሆነ በኋላ ቡድኑ ለ6 ወራት አግቷቸው የቆዩ ልጃገረዶች በሚመጡት ቀናት ነፃ ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል።
አማሳኞቹ በአጠቃላይ ጉባኤው የሚሳተፉት በታዛቢነት ብቻ ኾኖ ሳለ የውይይት መድረኩን ተጠቅመው የፓትርያርኩን ‹‹የቅኝ ገዥ ነው!›› ቅስቀሳ ለማጠናከርና ፀረ – ማኅበረ ቅዱሳን መግለጫ እንዲወጣ በዋና ሥራ አስኪያጁ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንደማይወክላቸው የአዲስ አበባ ልኡካን እየገለጹ ነው፡፡ ‹‹ሰሞኑን መቅሠፍት አለ›› በሚል ከንቱ ማስፈራሪያ በብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ላይ በተለያየ መንገድ ጫና ከመፍጠር አልፈው አካላዊ ጥቃት ለማድረስም እየተሰናዱ …![]()
ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተቃዋሚ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ኢትዮጵያ በምግብ ራሱዋን ችላለች በሚል በተደጋጋሚ ቢነገርም አሁንም ስንዴ ከውጭ እያስገባን ነው በማለት ላቀረቡት ጥያቄ ጠ/ሚንስትሩ “በምግብ ራሳችንን መቻላችንን” አለማቀፍ ተቋማት ሳይቀር ያረጋገጡት መሆኑን በመግለጽ፣ ኢትዮጵያ በአለፈው አመት 300 ሚሊዮን ኩንታል የግብርና ምርት ማምረት መቻሉዋን ገልጸዋል። ይሁን እንጅ የግንቦት20 በአል በሚከበርበት …
ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጊዜ ሰሌዳ ላይ ለመወያየት ምርጫ ቦርድ በጊዮን ሆቴል የጠራውን ስብሰባ ‹‹ጥያቄዎቻችን የሚመልስ አይደለም›› በሚል ሰማያዊ ፓርቲ ፣ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ) ተወካዮች ረግጠው መውጣታቸውን ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ) ዋና ጸኃፊ ወ/ት መሊሃ ጀሃድ ምርጫ ቦርድ እነሱ ላነሱት …
ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በውሃ ሙላት ህይወቱ ለአደጋ ተጋልጦ በሚገኝበት ወቅት ከመንግስት የሚቀርብላቸው ድጋፍ አነሳ መሆኑን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከውሃ ሙላቱ የተረፍነዎች በምግብ እጦት እየተሰቃየን በመሆኑ መንግስት በአፋጣኝ ይደረስልን ሲሉ አቤቱታ አቅርበዋል። አፋጣኝ መልስ ካልተሰጠም እስካሁን ከታየው በላይ አስከፊ የሆነ ጉዳት ሊደርስ እንደሚችል ተፈናቃዮች አስጠንቅቀዋል። ከአፋር ህዝብ እንደተወከሉ …
ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ዳርፉር ኮርማ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የውሃ ጉድጓድ ሲጠብቁ ከነበሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 2ቱ ወዲያውኑ ሲገደሉ አንደኛው በጽኑ ቆስሎ የነበረ ቢሆንም፣ ትንሽ ቆይቶ ህይወቱ አልፎአል። ጥቃቱን የፈጸሙት ታጣቂዎች እነማን እንደሆኑ በውል አልታወቁም። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ግድያውን በጽኑ አውግዘው፣ ግድያውን የፈጸሙት አካላት አለማቀፍ ህግን መጣሳቸውን ማወቅ አለባቸው ብለዋል።
ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ አፍሪካዊያን ወንድሞቻችንን እህቶቻችን ለመርዳት ፈቃደኛ የሆኑ ኢትዮጽያዊን የህክምና ባለሙያዎችን ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎችም ተቋማት በሸታው ወደተስፋፋባቸው የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ለመላክ መወሰኑን አረጋግጠዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ እንዳሉት «ኢትዮጽያ በአፍሪካ በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ ሀገር እንደመሆንዋ መጠን አፍሪካዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ለማገዝ የራሳችን ድርሻ መወጣት አለብን የሚል አቋም ተይዟል፡፡ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ …
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ከሽብርተኞች አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ጥቃት እናደርሳለን የሚል ማስጠንቀቂያ እንደደረሰዉ በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ቀናት ላይ አስታዉቋል።
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ፤ታክሲ ላይ የሚያገለግሉ ወጣቶች ናቸው። ከደሞዛቸው እየቆጠቡ እና እቁብ እየጣሉ ፤ ህይወታቸውን እንዴት በመቀየር ላይ እንደሚገኙ ያጫውቱናል።
የአዋሽ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ ያስከተለዉ መጥለቅለቅ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ።
“ውሻ በበላበት ይጮኻል” እንደሚባለው አማረ አረጋዊም የወያኔን የዘረኞች ሥርዓት ከውድቀቱ ለመታደግ በሚመስል ቀቢፀ ተስፋ ባለ በሌለ ኃይሉ ላንቃው እስኪበጠስ እየጮኸ ነው፡፡ የወያኔ የቁርጥ ቀን ውሾች ሁሉ ካላንዳች ይሉኝታ ጩኸታቸውን ሲያቀልጡት ማየት በተለይ የዚህ ዘረኛ የወሮበሎች ቡድን ፀሐይ መጥለቅ ከጀመረችበት ከመለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በጣም የተለመደ ሆኗል፡፡ ለወያኔ መልካም ሽኝት፤ ለውሾችም መልካም ጩኸት እንዲሆንላቸው ከመመኘት ውጪ […]
የምሰራበትን የሚዲያ ተቋም ወክዬ በተለያዩ የፕሬስ መግለጫዎች ላይ እካፈል ነበር፡፡ በዚህም አጋጣሚ ከተለያዩ ነባርና አዳዲስ የሙያ አጋሮቼ ጋር የመተዋወቅ ዕድሉ አጋጥሞኛል፡፡ ከጋዜጠኛ ሚልዮን ሹርቤ (የማራኪ መጽሔት ባለቤት) ጋር ግን እንደሌሎቹ ተቀራርቤ ባልግባባውም በተገናኘኝ ቁጥር የአንገት ሠላምታ ከመስጠት አልቦዘንኩም፡፡
‹‹ለእስረኛ ማልቀስ/ ማዘን ሳይሆን የእስረኛውን መንገድ መከተል ነው››
‹‹የእስክንድር ሃሳብ ትክክል ነው›› ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በአምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከነገረን የተወሰደ
‹‹ፍትሕ›› ጋዜጣ ላይ በተስተናገዱ ሶስት ጽሑፎች ተከስሶ ለሁለት ዓመት ያህል የክስ ሂደቱ ሲታይ ቆይቶ በትናንትናው ዕለት በከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ‹‹ጥፋተኛ›› ከተባለ በኋላ ከትናንት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በአምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ዛሬ ጥዋት ላይ ከእስከዳር አለሙ፣ ይድነቃቸው ከበደ እና ስለሺ ሀጎስ ጋር ሄደን ጠይቀነው ነበር፡፡
እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር፣ ኖቬምበር 17 ቀን 1996 ነበር። በሰርቢያ (የቀድሞ ዩጎስላቪያ) ፣ የክልል ምርጫ ይደረጋል። በቩክ ድራስኮቪች የሚመራዉ SPO ፣ በቬስና ፔሲች የሚመራዉ GSS እና ሌሎች ድርጅቶች በአንድ ላይ ሆነው አብላጫ ድምጽ ያገኛሉ። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩ አምባገነን ባለስልጣናት፣ እነ ስሎቦዳን ሚሎሶቪች አጭበረበሩ። ከኖቬምበር 17 1996 እስከ ፌቡሩያሪ 11 1997 ድረስ፣ «ያጄድኖ» የሚል፣ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች […]
በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከል የሚደረገው የኅዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ ካይሮ ላይ ተጀምሯል፡፡
የዛሬው የካይሮ ስብሰባ ቀደም ሲል በሃገሮቹ በተደረሰበት ስምምነት መሠረት በኅዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ተጨማሪ ጥናቶችን ያካሂዳል የተባለ ዓለምአቀፍ አማሪካ ቡድን ለመቅጠር የተጠራ ነው፡፡
የሦስትዮሽ ስብሰባው ዛሬና ነገ የሚካሄድ ሲሆን ተሣታፊዎቹ በየሃገሮቹ የውኃና መስኖ ሚኒስትሮች የሚመሩ ልዑካን መሆናቸው ታውቋል፡፡
በናይል ተፋሰስ ሃገሮች የጋራ ትብብር ጅማሮ ወይም ድርጅት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ግብፅና ደቡብ ሱዳን የሚገኙበት የምሥራቅ ናይል ሃገሮች የቴክኒክ ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአሕመድ ነጋሽ የቪኦኤ የሰጡትን ማብራሪያ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
ነሐሴ 6 2006ዓም የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛዉ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ መንግሥትና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራ) መካከል ያለዉን ግንኙነት የገመገመ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወሳል።
በዝግጅቱ ዉስጥ ከተካተቱት በርካታ ርእሶች መካከል የካሊፎርኒያው አዙሳ ፓሲፊክ ዩኒቨርሲቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ሊሰጥ አቅዶ የነበረዉ የክብር ስነስርዓት የሰረዘበት ምክንያት አንዱ ነበር። ርዕሰ ጉዳዩን አስመልክቶ የተጠናከረ ዘገባ በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ መሰራጨቱን ተከትሎ፤ አንዳንድ የአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኞች “ሆን ብለዉ እዉነትን አዛብተዋል።” የኢትዮጵያ ሕዝብ “የዳያስፖራዉን ድምጽ እንዳይሰማ አፍነዋል” የሚሉና በተለይም አዙሳ ዩኒቬርሲቲ ሽልማቱን እንዲሰርዝ ዘመቻ ካደረጉት አንዱ ጋዜጠኛና የፖለቲካ አክቲቪስት አቶ አበበ ገላዉ ቪኦኤ ላይ…
በምዕራብ አፍሪካ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ በሽታን ስጋት በኢትዮጵያ ለመከላከል የሚያስችሉ፤ የማኅበረሰብ ጤና ሥልጠናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮችን ለማገዝ የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ኢትዮጵያዊያንንም አሠማርታ እየሠሩ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ መሪዎች መከሰስ ጉዳይ እና ሌሎችም ነጥቦች ላይ ተናግረዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Hailemariam Desalegn addressing the Parliament
Renaissance Dam tripartite meeting taking place in Cairo
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለድርጅቱ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ለኢሳት እንደገለጹት የኢትዩጵ ያመንግስት ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰባቸውም በማለት እያቀረበ ያለውን ሪፖርት ነዋሪዎቹ አጥብቀው ተቃውመዋል። 87 ሰዎችን በእጃን ቀብረናል ያሉት ኗሪዎች ዜናው የተነገረው ጉዳት ከደረሰ ከሳምንት በኃላ ሲሆን እርዳታ የመጣውም ብዙ ነገረ ከወደመ ከስድስት ቀናት በሁዋል መሆኑ ችግሩን የከፋ አደርጎታል ሲሉ አመልክተዋል። በድርጊቱ እጅግ …
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-99 በመቶ በላይ የኢህአዴግ አባላት በሞሉበት ፓርላማ ውስጥ ብቸኛ የሆኑት የአንድነት ፓርቲ ተመራጩ አቶ ግርማ ሰይፉ፣ በቅርቡ መንግስት ለዩኒቨርስቲ መምህራን፣ ተማሪዎችና የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጠውን የፖለቲካ ስልጠና አስመልክቶ ላቀረቡት ጥያቄ መልስ የሰጡት ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ ውይይቱን ማድረግ ያስፈለገው ትምክህተኞች፣ ጸረ ሰላም ሃይሎችና ጠባቦች የሚረጩት መርዝ ትክክል አለመሆኑን ለማሳየት ነው …
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ምንጮች አቦቦ በሚባለው አካባቢ የተጀመረውን ግጭት ተከትሎ ወታደሮች የሚወስዱትን እርምጃ በመቃወም መንግስት ያስታጠቃቸው ከ15 በላይ ታጣቂዎች ስርአቱን አናገለግልም በማለት መጥፋታቸውንና የመከላከያ ሰራዊት አባላትም ታጣቂዎችን ለመያዝ አሰሳ መጀመራቸውን ገልጸዋል። የመንግስት ታጣቂዎች የነበሩ የጋምቤላ ተወላጆች ከመጥፋታቸው በፊት በመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ በመወሰዱት እርምጃ ከ2 ያላነሱ የመከላከያ አባላት መገደላቸውና የተወሰኑትም …
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲዎቹ በደብዳቤያቸው ከዚህ ቀደም ያቀረቡዋቸው ጥያቄዎች መልስ ባለማግኘታቸውና ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ እንዳይወጡ በመስጋታቸው ደብዳቤ ለመጻፍ መገደዳቸውን ገልጸዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው “የፖለቲካ አመራሮችን ማስፈራራት፣ የአካላዊ ጉዳት ማድረስ፣ በሃሰት ውንጀላና የፈጠራ ክስ ማሰር እየተጠናከረ መምጣት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙና አላማቸውን ፣ፕሮግራማቸውንና አማራጭ ፖሊሲዎቻቸውን ለህዝብ እንዳያቀርቡ ማድረግ፣ ገዢው ፓርቲ መንግስታዊ መዋቅርን …
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኖርዌይ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ በተጠራ ጉባኤ ላይ የተገኙትን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በመቃወም የተጠራው ሰልፍ የአገሪቱን ዋነኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢነርኬን ሽፋን አግኝቷል። ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በተጠራው ተቃውሞ፣ ኢትዮጵያውያን የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ኖርዌይ የሰብአዊ መብት ጥሰት ከሚፈጽመው መንግስት ጋር የምታደርገውን ግንኙነት እንድታቆም ጠይቀዋል።በኢትዮጵያ ለሚታየው …
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
«በዘመናዊ አቅድ ስዕል ራሱ ሐሳብ ነው። የአንድ ነገር ሁኔታ የአንድ ነገር ትርጉምና ስሜት ነው…። ዛሪ ስው ራሱን ብቻ መመልከት ትቶ ዓለም ከብዙ ርቀት ከብዙ በኩል ሲታይ ምን አይነት ስሜት አንደሚስጥ – ዓለማዊ ዘላለማዊ የሆነውን ነገር በመተርጎም – በዓይን የሚታይ፥ የቀለም፥ የመስመርና የቅርጽ ሙዚቃ ለመፍጠር ይጥራል።»
የአዉሮፓ ኅብረት የጤና ሚኒስትሮች ኤቦላ ከተስፋፋባቸዉ የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት የሚመጡ ተጓዦችን በየአዉሮፕላን ማረፊያዉ የሚቆጣጠሩበትን ስልት ባስቸኳይ ዳግም ለመከለስ ተስማሙ።
የአፍሪቃ የገበያ ቦታዎችን ወደዘመናዊ የገበያ ማዕከልነት ለማሻገር እንዲቻል በወጣ ዓለም አቀፍ የስነሕንፃ ንድፍ ዉድድር ሁለት ኢትዮጵዉያን የዘርፉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ንድፍ ማሸነፉ ከወደፓሪስ ተሰምቷል። የንድፍ ዉድድሩን ያወጣዉ መቀመጫዉን በፓሪስ ፈረንሳይ
ባለፈዉ እሁድ የተመረጡት የአንደነትለዴሞክራሲናለፍትሕፓርቲ (አንድነት) ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ በመጪው እሁድ የስራ አስፈጻሚ አባሎቻቸውን ያስመርጣሉ።
በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም የኢቦላን ተኀዋሲ መስፋፋት መግታት ይቻል ዘንድ ባለሙያዎችን ያሠማራው የአፍሪቃ ሕብረት አዲስ ተስፋ መኖሩን አስታወቀ። የሕብረቱ ጽ/ቤትና የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽኑ በሕብረት በመሰለፍ፤ ተስፋው ፤
– ሕወሓት አልሸባብን ሽፋን አድርጎ ፍንዳታ ለመፈጸም እንዳቀደ መረጃዎች ያሳያሉ። – አሜሪካ ብሄራዊ ጥቅሟን ላለማጣት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ስራዎች እየሰራች ነው። – አልሸባብ ላይ ማሳበብ ለምን አስፈለገ ? በምስራቅ አፍሪካ ይንቀሳቀሳሉ ከሚባሉት የአሸባሪ ቡድኖች ስሙ በዋነኛነት የሚጠቀሰው አልሸባብ በቡድን ደረጃ የታጠቀ ሲሆ በመንግስታዊ ሽብርተኝነት ስሙ ተመዝግቦ የሚገኘው የሕወሓት ቡድንም ሌላኛው ነው። እንዲሁም ሻእቢያ በግርግር መሃል ለመሹለክለክ […]