የአውሮፓው ህብረት የጤና ሚንስትሮችና ኢቦላ DW Amharic October 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዉሮፓ ኅብረት የጤና ሚኒስትሮች ኤቦላ ከተስፋፋባቸዉ የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት የሚመጡ ተጓዦችን በየአዉሮፕላን ማረፊያዉ የሚቆጣጠሩበትን ስልት ባስቸኳይ ዳግም ለመከለስ ተስማሙ።