የአንድነት ፓርቲ የአመራር ለውጥና የውሕደት ድርድር DW Amharic October 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ እሁድ የተመረጡት የአንደነትለዴሞክራሲናለፍትሕፓርቲ (አንድነት) ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ በመጪው እሁድ የስራ አስፈጻሚ አባሎቻቸውን ያስመርጣሉ።