ነፃ ጥበብን ፍለጋ – ኢትዮጵያ DW Amharic October 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «በዘመናዊ አቅድ ስዕል ራሱ ሐሳብ ነው። የአንድ ነገር ሁኔታ የአንድ ነገር ትርጉምና ስሜት ነው...። ዛሪ ስው ራሱን ብቻ መመልከት ትቶ ዓለም ከብዙ ርቀት ከብዙ በኩል ሲታይ ምን አይነት ስሜት አንደሚስጥ - ዓለማዊ ዘላለማዊ የሆነውን ነገር በመተርጎም - በዓይን የሚታይ፥ የቀለም፥ የመስመርና የቅርጽ ሙዚቃ ለመፍጠር ይጥራል።»